Mirkuz Real-Estate Consultancy ምርኩዝ የመኖርያ ቤት ሽያጭ

Mirkuz Real-Estate Consultancy ምርኩዝ የመኖርያ ቤት ሽያጭ ምርኩዝ የሪል እስቴት አማካሪ ቤት ከመግዛቶ በፊት ወይምከመሸጦ በፊት ቢያማክሩ ንብረቶን በዋጋው ይሸጣሉ በጥሩ ዋጋ የተሻለ ይገዛሉ

12/05/2026
10/05/2026

👀ይህን ያውቃሉ


✅ 100%ተገንብተው ያለቁ
✅ ዛሬዉኑ የሚረከቡት
👉ባለ 2 መኝታ - 126ካሬ
👉ባለ 3 መኝታ - 152 ካሬ እስከ 212 ካሬ
👉ባለ 4 መኝታ ቤት -227ካሬ
በተሻለ ልዩ የቤት ዲዛይን ፣

📌በጋርመንት አካባቢ ጥንቅቅ ብለው ያለቁ ዘመናዊ የመኖሪያ አፓርትመንት

✅ ከባለ 2 - 4 መኝታ ሽያጭ ጀምረናል!
✅ 85%-100% cash +payment 👉price:95000
✅ 51%-84% cash+bank finaciing
👉Price :100.000
✅50%cash +50%bank loan
👉Price :110.000

👉 ከፍተኛ ጥራት (European standard finish
👉 250.000+ሊትር የውሀ መጠባበቂያ
👉 4 አሳንስር
👉 ትልቅ ትራንስፎርመር +ጄነሬተር
🏢 የህንጻ አገልግሎቶች
⚡️ Day care
⚡️Gym & spa
⚡️Mini mart &shops
⚡️Beauty salon
🔥የአከባቢው ጥተቅምዎች
🤌ሙሉ መስረተ ልማት
🤌 ቀላል መጓጓዣ መንገዶች
🤌ትምህርት ቤት :የአምልኮ በስፍራ በአቅራቢያው
⚖ህጋዊነት
📜 የተናጠል ካርታ
📜 ወዲያውኑ የስም ዝውውር
📜 ሙሉ ህጋዊ ዋስትና
ፈጥነው ይደውሉ
''ማን እደ ቤት ቫሞስ ሪልእስቴት ''
#0915974953
MINYAHEL ብለው ይደውሉ

ይሸጣል
07/05/2026

ይሸጣል

We are excited to offer fully completed, premium apartment units built by Vamos Real Estate in the Garment area. These r...
06/05/2026

We are excited to offer fully completed, premium apartment units built by Vamos Real Estate in the Garment area. These residences are move-in ready and designed to meet the highest standards of modern living.
# # # 📍 Property Features
* Status: Fully completed and ready for occupancy.
* Unit Types: 2 to 4 bedroom apartments.
* Maid’s Quarters: Includes a dedicated maid's room with a private bathroom.
* Size Range: Total floor area from 126 m^2 to 227 m^2.
* Quality: Finished with high-quality imported materials following European standards.
* Water Supply: Equipped with a deep water well and a backup reservoir exceeding 250,000 liters.
* Elevators: Four high-speed elevators installed.
* Power: Features a massive, weather-resistant transformer and a reliable backup generator.
* Amenities: On-site daycare, Gym and Spa, Mini-mart for daily essentials, and a Beauty Salon.
# # # 📍 Location & Infrastructure
* Infrastructure: Fully developed area with complete utility access.
* Accessibility: Convenient road links to various parts of the city and three easy exit routes out of Addis Ababa.
* Proximity: Located near schools, places of worship, completed corridor development projects, and shopping centers.
# # # 📍 Pricing & Payment Options
* Price: Starting from 95,000 ETB per m^2.
* Installment Plan: Pay 50% upfront and settle the remaining balance within one year.
* Bank Financing: Pay 50% upfront with the option to cover the rest through long-term bank financing.
# # # 📍 Legal Assurance
* Title Deeds: Individual ownership maps (title deeds) are ready for each unit.
* Transfer: Immediate name transfer upon contract signing and payment.
* Ownership: The company is the sole developer, owner, and seller.
* Security: Built entirely with the company’s internal capacity; 100% free from any legal risks or disputes.

በጋርመንት አካባቢ በቫሞስ ሪል እስቴት ተገንብተው ጥንቅቅ ብለው የተጠናቀቁ አፖርትመንት ቤቶችን ለገበያ አቅርበናል። 📍የቤቶቹ ይዘት**ሙሉ ለሙሉ የተጠናቀቁ አፖርትመንት ቤቶች ።ከ 2 እስከ ...
06/05/2026

በጋርመንት አካባቢ በቫሞስ ሪል እስቴት ተገንብተው ጥንቅቅ ብለው የተጠናቀቁ አፖርትመንት ቤቶችን ለገበያ አቅርበናል።

📍የቤቶቹ ይዘት
**
ሙሉ ለሙሉ የተጠናቀቁ አፖርትመንት ቤቶች ።
ከ 2 እስከ 4 መኝታ ቤቶች ያላቸው።
የሰራተኛ ማደሪያ ከተነጠለ መጸዳጃ ቤት ጋር ያላቸው።
ጠቅላላ ስፋታቸው ከ 126 እስከ 227 ካሬሜ የሆኑ።
ከፍተኛ ጥራት ባላቸው ከውጭ በመጡ የግንባታ ማጠናቀቂያ ስራዎች የተሰሩበት።
ጽድት ብሎ በአውሮፖ ስታንዳርድ የተሰራ።
የከርሰምድር ውሃ ያለው።
ከ250ሺህ ሊትር በላይ መጠባበቂያ የውሃ ክምችት ያለው።
አራት አሳንሰሮች የተገጠሙለት።
አስተማማኝ ዝናብ የማይፈራ ንፋስ የማያውከው ግዙፍ ትራንስፎርመር የተገጠመለት።
መጠባበቂያ ጀነሬተር ያለው።
የህንጻው ተገልጋዮች አገልግሎት ሊያገኙባቸው የሚችሉ የህጻናት ማቆያ ( day care) ፣ ጂምና ስፖ፣ የዕለት ግብዓት ሊሸምቱባቸው የሚችሉ ሚኒ ማርትና ሱቆች፣ የቁንጅና ሳሎን።

📍የአካባቢ ሁኔታ
****
መሰረተ ልማት የተሟለት።
ወደ ተለያዩ የከተማችን ክፍሎች ለመጓዝ ምቹ የመንገድ አማራጭ ያለው።
ከከተማ ለመውጣት በሶስት አቅጣጫ ምቾት ያለው።
ትምህርት ቤት ፣ የአምልኮ ተቋማት ፣ የኮሪደር ልማት የተጠናቀቀበት፣ ለእለት ፍላጎት የሚሆኑ የገበያ ተቋማት በቅርብ የሚያገኙበት

📍የዋጋና ክፍያ አማራጭ ጉዳይ
****
በካሬ ሜትር ከብር 95,000.00 ጀምሮ።
50% ከፍለው ቀሪውን በአንድ አመት ጊዜ የሚያጠናቅቁበት አስቻይ አማራጭ ያለው።
50% ከፍለው ቀሪውን ከባንክ ጋር በተራዘመ ክፍያ ሊገዙበት የሚችሉት።

📍የህግ ጉዳይ
**
የተናጠል ካርታ የተዘጋጀላቸው።
ውል ተዋውለው ከፍለው ወዲያውኑ ስም ማዞር የሚችሉበት።
አልሚውም፣ ባለቤቱም ሻጩም እራሱ ድርጅቱ የሆነበት።
በድርጅቱ በራስ አቅም የተገነባ።
ከህጋዊነት ስጋት ነጻ የሆነ።

Address

Addis Abeba
Addis Ababa

Telephone

+251915974953

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mirkuz Real-Estate Consultancy ምርኩዝ የመኖርያ ቤት ሽያጭ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Mirkuz Real-Estate Consultancy ምርኩዝ የመኖርያ ቤት ሽያጭ:

Share

Category