Beziyam at Temer Real Estate Consultant

Beziyam at Temer Real Estate Consultant Create/Contruct/Deliver.

09/05/2026

55 likes, 6 comments. “ህይወትን እና እናትነትን በ ሆድሽ የተሸከምሽ እግዚአብሄር ባንቺ ዉስጥ እንዲያልፋ የፈቀደው በረከት ሌላ ለማንም የማይቻል ነው ። አንቺን ስለምናስተናግድ we’re so glad እር...

09/03/2026

�ቡልጋሪያ ሳይት �0975414392

ከ ቄራ ወደ ሜክሲኮ የሚወስደው ዋና አስፋልት ከመብራቱ አለፍ ብሎ ወይም አፍሪካ ህብረት ጀርባ
ከ ባለ 1 መኝታ ቤት እስከ ባለ 3 መኝታ ቤት

�ባለ 1 መኝታ ቤት 69 ካሬ ጀምሮ
�ባለ 2 መኝታ ቤት 82 ካሬ ጀምሮ
�ባለ 3 መኝታ ቤት 114 ካሬ ጀምሮ

�ቅድመ ክፍያ 20%

�100% ለሚከፍል 30% ቅናሽ ይደረጋል፡፡
ከ 7ኛ ፎቅ እስከ 13 ፎቅ የፍሎር አማራጭ አላቸው ፡፡
ከ ግራውንድ እስከ 5ኛ ፎቅ የንግድ ሱቆች
�ከ 900 ሺ ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ አሉን፡፡
6ኛ ፎቅ የጋራ መገልገያ

� ቀሪውን ክፍያ በ 3 አመት በግንባታ ሂደት የሚከፍሉት ይሆናል፡፡

100% ለሚከፍል 30%ቅናሽ ተደርጎ የሚከፍለው ክፍያ = 5.5 ሚሊየን ብር ባለ 1 መኝታ ቤት ያገኛሉ፡፡

ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን ፡፡
� 0975414392
�0977222258
https://t.me/bezaapartments4sale

🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸ዛሬ ዓለም አቀፍ 🌍🌎የሴቶች ቀንን እናከብራለን።ይህ ቀን የሴቶች ጉልበት ፣ ጽናት እና ስኬት የሚከበርበት ቀን ነው።እኔ እንደ አንድ ሴት በሽያጭና በንግድ ዘርፍ ስራ ላይ ...
08/03/2026

🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
ዛሬ ዓለም አቀፍ 🌍🌎የሴቶች ቀንን እናከብራለን።
ይህ ቀን የሴቶች ጉልበት ፣ ጽናት እና ስኬት የሚከበርበት ቀን ነው።

እኔ እንደ አንድ ሴት በሽያጭና በንግድ ዘርፍ ስራ ላይ የተማርኩት ነገር አንዱ፤ ስኬት ለማግኘት ድፍረት፣ ጽናት እና በራስ መታመን እንደሚያስፈልግ ነው። ችግር ቢኖርም የሚያድግ እድል ይሆናል።

በሪል እስቴት ዘርፍ ያሉ ሴቶች ተሳትፎ ብቻ አይደለም እየመሩም ነው፤ እድሎችን እየፈጠሩ እና ለወደፊት ሀብት እየገነቡ ነው።

ለሁሉም ሴቶች መልእክቴ፦
• በራሳችሁ ችሎታ እመኑ👏👏
• ሁልጊዜ መማርን አታቁሙ🧑‍🎓
• ሌሎች ሴቶችን ደግፉ እና አበረታቱ🤼‍♀️
• ትልቅ ህልም ለማሳካት አትፍሩ💪
ሴቶች ጠንካራ 💪 ሲሆኑ ቤተሰቦች ይጠናከራሉ
👫👩‍❤️‍💋‍👨፣ ማህበረሰቦች ይደግፋሉ 👫🧑‍🤝‍🧑👭እና ወደፊት ይበራል🎆🎆።

መልካም የሴቶች ቀን ለሁሉም አስደናቂ ሴቶች! 🌸
🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸

ብሔራዊ ባንክ 70 ሚሊየን ዶላር ለጨረታ አቀረበየኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ዛሬ ባካሄደው የውጭ ምንዛሬ ጨረታ ላይ 70 ሚሊዮን ዶላር ያቀረበ ቢሆንም 107 ሚሊየን ዶላር ተጨማሪ ፍላጎት ቀርቧል...
04/03/2026

ብሔራዊ ባንክ 70 ሚሊየን ዶላር ለጨረታ አቀረበ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ዛሬ ባካሄደው የውጭ ምንዛሬ ጨረታ ላይ 70 ሚሊዮን ዶላር ያቀረበ ቢሆንም 107 ሚሊየን ዶላር ተጨማሪ ፍላጎት ቀርቧል፡፡

በጨረታውም 156 ብር ከፍተኛ ዋጋ ሲቀርብ ዝቅተኛ ደግሞ 153.8805 ብር ሆኗል፡፡

የዜና ምንጭ ከ Feta Daily News

በዓለም አቀፍ ገበያ ላይ የነዳጅ ዋጋ የ13% ጭማሪ አሳየባለፈው ቅዳሜና እሁድ በአሜሪካ እና በእስራኤል ጥምረት በኢራን ላይ የተሰነዘረውን ከፍተኛ ወታደራዊ ጥቃት ተከትሎ፣ በዓለም አቀፍ የነ...
03/03/2026

በዓለም አቀፍ ገበያ ላይ የነዳጅ ዋጋ የ13% ጭማሪ አሳየ

ባለፈው ቅዳሜና እሁድ በአሜሪካ እና በእስራኤል ጥምረት በኢራን ላይ የተሰነዘረውን ከፍተኛ ወታደራዊ ጥቃት ተከትሎ፣ በዓለም አቀፍ የነዳጅ ገበያ ላይ ከፍተኛ የዋጋ መናር ተመዝግቧል።

የብሬንት ድፍድፍ ነዳጅ ዋጋ በዛሬው የንግድ ውሎ በ13 በመቶ በመጨመር በአንድ በርሜል 82 ዶላር ደርሷል። ይህም ባለፉት 14 ወራት የታየ ከፍተኛው የዋጋ መጠን መሆኑ ተገልጿል።

ለዋጋው መናር ዋነኛው ምክንያት ለዓለም የነዳጅ ንግድ እጅግ ወሳኝ የሆነው የሆርሙዝ ሰርጥ እንቅስቃሴ መገታቱ ነው።
የዜና ምንጭ Fete Daily News

02/03/2026
28/02/2026


Garment site in front of Africa CDC full finished shops for sale
contact us �0975414392

📍ከተማዋ አሁን ላይ በርካታ ዓለም አቀፍ ስብሰባዎችንና ጉባኤዎችን በብቃት እንደምታስተናግድ በቅርብ ያካሄደችው ትላልቅ ጉባኤዎችና ስብሰባዎች ማሳያ ሲሆኑ ባሳለፍነው ዓመት ብቻ 150በላይ ዓለ...
26/02/2026

📍ከተማዋ አሁን ላይ በርካታ ዓለም አቀፍ ስብሰባዎችንና ጉባኤዎችን በብቃት እንደምታስተናግድ በቅርብ ያካሄደችው ትላልቅ ጉባኤዎችና ስብሰባዎች ማሳያ ሲሆኑ ባሳለፍነው ዓመት ብቻ 150በላይ ዓለም አቀፍ ጉባኤዎችን በስኬት በማከናወን ተመራጭ ከተማ መሆኗን አረጋግጣለች ፡፡

📍በዚህም ለበርካታ ዓለም አቀፍ ጉባኤዎች ተመራጭ የሆነችው አዲስ አበባ ለአፍሪካዉያን ጭምር ኩራት በመሆን ደማቅ ታሪኳን ፅፋለች፡፡ -

📍እኛም ቴምር ሪል እስቴት አዲስ ታሪክ ልንፅፍ ይኸው በአዲስ አበባ በተለያዪ ሳይቶች እየገነባን እንገኛለን ፡፡ አሁን ደግሞ በቡልጋሪያ አፍሪካ ህብረት ጀርባ አዲስ ቅንጡ መንደር ከነ መገበያው አቅርበናል፡፡ እናንተም የራሳችሁን አሻራ በማይደገም ቦታ ላይ አሳርፉ፡፡

ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን ፡፡
📞0975414392
https://t.me/Temerrealproperties

📍ቡልጋሪያ ሳይት    📞0975414392ከ ቄራ ወደ ሜክሲኮ የሚወስደው ዋና አስፋልት ከመብራቱ አለፍ ብሎ ወይም አፍሪካ ህብረት ጀርባከ ባለ 1 መኝታ ቤት እስከ ባለ 3 መኝታ ቤት📍ባለ 1 መ...
25/02/2026

📍ቡልጋሪያ ሳይት 📞0975414392

ከ ቄራ ወደ ሜክሲኮ የሚወስደው ዋና አስፋልት ከመብራቱ አለፍ ብሎ ወይም አፍሪካ ህብረት ጀርባ
ከ ባለ 1 መኝታ ቤት እስከ ባለ 3 መኝታ ቤት

📍ባለ 1 መኝታ ቤት 69 ካሬ ጀምሮ
📍ባለ 2 መኝታ ቤት 82 ካሬ ጀምሮ
📍ባለ 3 መኝታ ቤት 114 ካሬ ጀምሮ

✅ቅድመ ክፍያ 20%

✅100% ለሚከፍል 30% ቅናሽ ይደረጋል፡፡
ከ 7ኛ ፎቅ እስከ 13 ፎቅ የፍሎር አማራጭ አላቸው ፡፡
ከ ግራውንድ እስከ 5ኛ ፎቅ የንግድ ሱቆች
⚡ከ 900 ሺ ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ አሉን፡፡
6ኛ ፎቅ የጋራ መገልገያ

🏗️ ቀሪውን ክፍያ በ 3 አመት በግንባታ ሂደት የሚከፍሉት ይሆናል፡፡

100% ለሚከፍል 30%ቅናሽ ተደርጎ የሚከፍለው ክፍያ = 5.5 ሚሊየን ብር ባለ 1 መኝታ ቤት ያገኛሉ፡፡

ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን ፡፡
📞 0975414392
📞0977222258
https://t.me/bezaapartments4sale

📍ቡልጋሪያ ሳይት  📞0975414392ከ ቄራ ወደ ሜክሲኮ የሚወስደው ዋና አስፋልት ከመብራቱ አለፍ ብሎ ከ ስቱዲዮ ቤት እስከ ባለ 3 መኝታ ቤት  📍ስቱዲዮ     44 ካሬ 📍ባለ 1 መኝታ ቤት...
24/02/2026

📍ቡልጋሪያ ሳይት 📞0975414392
ከ ቄራ ወደ ሜክሲኮ የሚወስደው ዋና አስፋልት ከመብራቱ አለፍ ብሎ
ከ ስቱዲዮ ቤት እስከ ባለ 3 መኝታ ቤት

📍ስቱዲዮ 44 ካሬ
📍ባለ 1 መኝታ ቤት 67 & 68 ካሬ
📍ባለ 2 መኝታ ቤት 100, 102 , 104, 136 ካሬ
📍ባለ 3 መኝታ ቤት 98 , 127 , 136 ካሬ

✅ቅድመ ክፍያ 20%

✅100% ለሚከፍል 30% ቅናሽ ይደረጋል፡፡
ከ 7ኛ ፎቅ እስከ 13 ፎቅ የፍሎር አማራጭ አላቸው ፡፡
ከ ግራውንድ እስከ 5ኛ ፎቅ የንግድ ሱቆች
6ኛ ፎቅ የጋራ መገልገያ

🏗️ ቀሪውን ክፍያ በ 3 አመት በግንባታ ሂደት የሚከፍሉት ይሆናል፡፡
📞 0975414392

Address

Addis Ababa Bole
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Beziyam at Temer Real Estate Consultant posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Beziyam at Temer Real Estate Consultant:

Share