31/08/2022
📍Phison Real Estate
0900139721/0939508080
🏠ለቤት ፈላጊዎች
ለፍተው ጥረው ያፈሩትን ጥሪትዎን በምን ላይ ማዋል አስበዋል ???
📌ጊዜዎን የሚመጥን አስተማማኝ እና ትርፋማ የሚያደርግዎትን የኢንቨስትመንት አማራጮችን አቅርበንልዎታል።
📌በዚህ የገንዘብ የመግዛት አቅም በወደቀበት ወቅት ዘመን ተሻጋሪ አማራጮችን ማየት ብልህነት ብቻ ሳይሆን ትልቅነትም ጭምር ነው። ለዚህም ደግሞ Phison Real Estate ከዘመን ዘመን እንደደመቁ እና እንዳማሩ የሚዘልቁ ቅንጡ አፓርትመንቶችን፣ቪላዎችን እና ታውን ሃውስ ቤቶችን በማይታመን ዋጋ በ ትንሽ ቅድመ ክፍያ ስንጋብዝዎ በደስታ ነው።
📍ቤቶቻችን ከመደበኛ አፓርትመንቶች የሚለያቸው
📌በአዲስ አበባ አያት መንደር ላይ መገንባታቸው
📌ጥንካሬን ከውበት ጋር ያጣመሩ መሆናቸው
📌 ለውሀ እና ለመብራት መቆራረጥ የ24 ሰአት ጀኔሬተር እና underground water tanker አቅርቦት ያሟሉ
📌በቂ የሆነ የመኪና ማቆሚያ ያላቸው
📌የሴኩሪቲ ካሜራ የተገጠመላቸው
📌ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ መያዛቸዉ እና ሌሎችም
የድርጅቱ የሽያጭ አማካሪ
Abel
👉0900139721
👉0939508080