Damla Real Estate

Damla Real Estate Welcome to Damla Real Estate!

We offer modern villas, G+1 homes, commercial shops, and investment opportunities with affordable prices and flexible payment options in Ethiopia. ✨

አንድ ቡድን፣ አንድ ራዕይ፣ አንድ ግብ!!! ዛሬ በወንጪ የነበረው ጉዞ መዝናኛ ብቻ አልነበረም፤ አዲስ ሀሳቦችን ለመፍጠር፣ ቡድናችንን ለማጠናከር እና ደንበኞቻችንን በተሻለ አገልግሎት ለማገል...
04/08/2026

አንድ ቡድን፣ አንድ ራዕይ፣ አንድ ግብ!!!
ዛሬ በወንጪ የነበረው ጉዞ መዝናኛ ብቻ አልነበረም፤ አዲስ ሀሳቦችን ለመፍጠር፣ ቡድናችንን ለማጠናከር እና ደንበኞቻችንን በተሻለ አገልግሎት ለማገልገል የተደረገ ጉዞ ነበር። 🏡✨

#ወንጪ

27/05/2026

እንኳን ለ1447 ዓ.ሒ. የዒድ አል- አድሃ (አረፋ) በዓል አደረሰዎ እያልን፣ በዓሉ የሰላም እና የደስታ እንዲሆንልዎ እንመኛለን።

ዳምላ ሪል እስቴት የእርሶ እና የቤተሰቦ!"
የዛሬ ኢንቨስትመንት - የነገ ትልቅ ሀብት!

0901223333
0902422222

25/05/2026

ቤት መግዛት ህልም ብቻ አይደለም… ዛሬ ሊሆን ይችላል! 🏡✨

በአትሌቲክስ መንደር ሚዛን
200 ካሬ ዘመናዊ ቪላ ቤት
በ7,600,000 ብር ሙሉ ክፍያ

ለልጆችዎ ደህንነት፣
ለቤተሰብዎ ምቾት፣
ለእርስዎ የተሻለ ነገ! 🌿

ዳምላ ሪል እስቴት
የአርስዎ እና የቤተሰብዎ!

0901223333
0902422222

Happy International Labour Day! 💪
01/05/2026

Happy International Labour Day! 💪

28/04/2026

ከ 4.5 ሚሊየን ብር ሙሉ ክፍያ የቤት ባለቤት እናደርጋችኋለን!!
አትሌቲክስ መንዳር ላይ 310 አባዎራዎችን የሚይዝ ኮምፓውንዳችን ውስጥ ባለ 200 እና 400 ካሬ ቪላ እና ጂ+1 ቤቶች ከ1,528,000 ብር ቅድሚያ ክፍያ ጀምሮ የ200ካሬ ቪላ ቤት ባለቤት መሆን እንደሚችሉ ያውቃሉ?
እንዲሁም
በአዲሷ ፒያሳ የንግድ ሱቆች በካሬ ከ160,000ብር ጀምሮ
ከ2.2 ሚሊየን ብር ሙሉ ክፍያ ጀምሮ
📍 ፒያሳ (ሀገር ፍቅር ቴአትር ፊት ለፊት)
📐 እንደ ምርጫዎ (14 ካሬ | 20 ካሬ | 25 ካሬ | 30 ካሬ እስከ 100 ካሬ)
"ዳምላ ሪል እስቴት የእርሶ እና የቤተሰቦ!"
የዛሬ ኢንቨስትመንት - የነገ ትልቅ ሀብት!

0901223333
0902422222

ከ4.5 ሚሊየን ብር ሙሉ ክፍያ የቤት ባለቤት እናደርጋችኋለን!! አትሌቲክስ መንዳር  ላይ 310 አባዎራዎችን የሚይዝ ኮምፓውንዳችን ውስጥ ባለ 200 እና 400 ካሬ ቪላ እና ጂ+1  ቤቶች ከ...
28/04/2026

ከ4.5 ሚሊየን ብር ሙሉ ክፍያ የቤት ባለቤት እናደርጋችኋለን!!
አትሌቲክስ መንዳር ላይ 310 አባዎራዎችን የሚይዝ ኮምፓውንዳችን ውስጥ ባለ 200 እና 400 ካሬ ቪላ እና ጂ+1 ቤቶች ከ1,528,000 ብር ቅድሚያ ክፍያ ጀምሮ የ200ካሬ ቪላ ቤት ባለቤት መሆን እንደሚችሉ ያውቃሉ?
እንዲሁም
በአዲሷ ፒያሳ የንግድ ሱቆች በካሬ ከ160,000ብር ጀምሮ
ከ2.2 ሚሊየን ብር ሙሉ ክፍያ ጀምሮ
📍 ፒያሳ (ሀገር ፍቅር ቴአትር ፊት ለፊት)
📐 እንደ ምርጫዎ (14 ካሬ | 20 ካሬ | 25 ካሬ | 30 ካሬ እስከ 100 ካሬ)
"ዳምላ ሪል እስቴት የእርሶ እና የቤተሰቦ!"
የዛሬ ኢንቨስትመንት - የነገ ትልቅ ሀብት!

0901223333
0902422222

12/04/2026

እንኳን ለፋሲካ በዓል በሠላም አደረስዎ!
በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር እና የደስታ እንዲሆንልዎ ከልብ እንመኛለን፡፡
መልካም በዓል!

"ዳምላ ሪል እስቴት የእርሶ እና የቤተሰቦ!"

Address

2P7P+497, Addis Ababa Liberia Street, Lideta A. I. A Building 2nd Floor
Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Damla Real Estate posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category