Dream Property

Dream Property Get Best real estate offers here

15/07/2024

+251945246404
◈◈◈ሪያሊቲ ሪል እስቴት ◈◈◈

➝ በቦሌ ደንበል እና በሳርቤት(ካናዳ) ሳይት 1 እና 2 እየተካሄደ ያለው ፕሮጀክት መረጃ ከዚህ በታች ቀርቧል።
➝ሁሉም ሳይቶቻችን ላይ በ ከፊል ግንባታ እና ሙሉ ግንባታ አማራጭ ቀርብዋል።

📌 ደንበል ሳይት
➛ በ ይመቸን ስጋ ቤት ገባ ብሎ ወይም ከ አንድነት ስጋ ቤት ፊት ለፊት 30ሜትር ገባ ብሎ ይገኛል።
➛ በየትኛው ግራውንድ ፎቅ የገበያ አዳራሽ ሲሆን ከ1ኛ ፎቅ እስከ 16ኛ ፎቅ ያለው አፓርታማ ነው።
➛ ባለ 2 እና 3 መኝታ ክፍል አፓርታማ፡-

➤ ባለ ሁለት መኝታ
➧142ካሬ ሜትር
➧154 ካሬ ሜትር

➤ ባለ ሶስት መኝታ
➧186 ካሬ
➧199 እና 214 ካሬ

➫ በግንባታ ደረጃ ፊኒሺንግ ላይ ደርሱዋል በ 1 አመት ጊዜ እናስረክባለን።
➫ ቅድመ ክፍያ 15%

📌 ሳሬ ቢት (ካናዳ) ሳይት 1

➝ በመቻሬ ሜዳ ፊት ለፊት ወይም በካናድ ኤምባሲ አጠገብ
➝ እያንዳንዱ ብሎክ G + 17 ህንፃ ነው።
➝ በአንድ ፎቅ 6 አፓርታማ ብቻ

➤ ሶስት መኝታ ክፍል
➧202 እና 212 ሜ 2

➤ ሁለት መኝታ ክፍል
➧ 105

➤አንድ መኝታ ክፍል
➧ 86 እና 90 m2

➫ በግንባታ ደረጃ 15ተኛ ደርሱዋል በ 1 አመት እናስረክባለን።
➫ ቅድገ ከፍያ 10%

📌 ሳር ቤት (ካናዳ) ሳይት 2

➝ በ መቻሬ ሜዳ ፊት ለፊት ወይም በካናድ ኤምባሲ አጠገብ ይገኛል።
➝ እያንዳንዱ ብሎክ G + 17 ህንፃ ነው።
➝ በአንድ ፎቅ 4 እና 6 አፓርታማ ብቻ

➤ አንድ መኝታ ክፍል
-65ሜ2
➤ ሁለት መኝታ ክፍል
- 97 ሜ 2
- 100 ሜ 2
- 114 ሜ 2
➤ሶስት መኝታ ክፍል
-140ሜ2
-153ሜ 2
➫ በግንባታ ደረጃ መሰረት እያወጣን ነው በ2 አመት እናስረክባለን።
➫ ቅድመ ክፍያ 10%

📌 የሚለየን ነገሮች

➛ጥራቱን የጠበቀ ግንባታ
➛በ 1 አመት እና 2 አመት መረከቢያ ግዜ
➛ ትልቅ ቅናሽ
➛ሰፊ የቤት አማራጭ
➛ጂምናዚየም እና እስፓ በነፃ😲
➛በቂ የሆነ የመኪና ፓርኪንግ
➛ጥሩ የመኖርያ መንደር
➛የከርሰ ምድር ውሀ የወጣለት
➛ለከተማ ቅርብ
➛የደህንነት ስጋት የማያሳስቦት በ 14 ኤንባሲ የተከበበ
➛ ጥሩ የ ኢንቨስትመንት አማራጭ

"ስማችን እውነት ነው ስራችንም እውነት ነው"
Reality real estate

አክሲዮን ሸያጭአያት በዕድገት ጎዳና ላይ...ሁሉም የሚሳተፍበት ቀላል INVESTMENT!                 ➛በኢትዮጵያ   ዘርፍ ግንባር ቀደሙ እና የዘርፈ ብዙ ድርጅቶች ባለቤት የሆነ...
23/11/2023

አክሲዮን ሸያጭ

አያት በዕድገት ጎዳና ላይ...

ሁሉም የሚሳተፍበት ቀላል INVESTMENT!
➛በኢትዮጵያ ዘርፍ ግንባር ቀደሙ እና የዘርፈ ብዙ ድርጅቶች ባለቤት የሆነው እናት ኩባንያ አያት አክሲዮን ማህበር (AYAT SHARE COMPANY) የኩባንያውን አክሲዮኖች ለአዲስ አባላት እየሸጥን መሆኑን እንገልፃለን።

:➛ከ44% እስከ 51% (Dividend + Capital gain) ትርፍ ማግኘት ይችላሉ!

የአክሲዮን ሽያጭ ዝርዝር ሀሳብ...

➛ የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100ብር ነው
➛ 5% የአገልግሎት
➛ 40% ቅድመ ክፍያ እና ቀሪ 60% ክፍያውን በ3 ዓመት ጊዜ ይከፍሉታል።

ዝቅተኛ አክሲዮን መጠን
➛ብዛት:- 2,500 አክሲዮን
በብር:- 250,000 ብር
➛ቅድመ ክፍያ: 40%= 100,000ብር
5% የአገልግሎት= 12,500
ድምር= 112,500.00 ብር

ቀሪ ክፍያ በ3 ዓመት የሚከፈል

ከፍተኛ አክሲዮን መጠን እስከሚፈልጉት ድረስ መግዛት ይችላሉ::

+251912618404

Fully furnished apartment for rentLocation: CMC next to tsehay real estate.Two bedrooms flat on the groundfloor.24 hours...
12/11/2023

Fully furnished apartment for rent

Location: CMC next to tsehay real estate.
Two bedrooms flat on the groundfloor.
24 hours Water and Electricity access.
Free WiFi
Free Parking space.
60,000 birr per month.
0912618404

🏨🏨🏨 ታላቅ ቅናሽ 🏨🏨🏨0912618404በመሀል አዲስ አበባ       📍ቦሌ ጃፓን       📍ቦሌ መድኃኒዓለም       📍ፓስተር አደባባይበሚገኙ ሳይቶቻችን ቤቶችን በመገንባትእ በመሸጥን ላይ...
06/11/2023

🏨🏨🏨 ታላቅ ቅናሽ 🏨🏨🏨
0912618404
በመሀል አዲስ አበባ
📍ቦሌ ጃፓን
📍ቦሌ መድኃኒዓለም
📍ፓስተር አደባባይ
በሚገኙ ሳይቶቻችን ቤቶችን በመገንባትእ በመሸጥን ላይ እንገኛለን

ከ ባለ 1-4 መኝታ
ከ 82 - 181 ካሬ ድረስ

✅ በ Aluminium form work የግንባታ ስራ እየሠራን እንገኛለን::

አፓርትመንቱ የሚኖሩት ነገሮች:-
■ ጄኔሬተር
■ሊፍት
■ የከርሰምድር ዉሃ
■ የውሃ ታንከር
■ ፓንፐር
■ ሰገነት
■ የመኪና ማቆሚያ
■ የቆሻሻ ማስወገጃ

ቦሌ ጃፓን ሳይት (Bole japan II)

2 bedrooms
128.07 m², 131.68m², 140.36m²

3 bedb room
156.03m² & 158.39m²

ቦሌ መድኃኒዓለም ሳይት
1 bed room 94.24 m²
2 bed room 133.76m²
3 bed room 168 m² & 170.86 m²

የአከፋፈል አማራጮች

30% ቅድመ ክፍያ ሲከፈል 96,000 ብር በ ካሬ

50% ቅድመ ክፍያ ሲከፈል 90,000 ብር በ ካሬ

100% ቅድመ ክፍያ ሲከፈል 85,000 ብር በ ካሬ


ፓስተር ሳይት (Gullele II)

B+G+3p+22 (compound)
1 bed room 82.68m²
2 bed room 110m²
3 bed room 148.83 m² & 153.92m²
4 bed room 181.62m²
Price/m² = 76,600 birr(1350$)
Dawonpayment 30%
:- ቀሪውን 70% በ 2 ዓመት በግንባታ ሂደት ይከፈላል

OVID-Real estate

📌ለመኖርያ ምቹ በሆነው ብስራተገብሬል ና ገርጂ  PALM REAL ESTATE📌እንደ አቅሞት ብዙ አማራጮችን ይዘን የቀረብን📌3መታጠቢያ ክፍል(ከ1-2ማስተር ቤድሩም) ,1ስቶር ,1የሰራተኛ ክፍል...
22/07/2023

📌ለመኖርያ ምቹ በሆነው ብስራተገብሬል ና ገርጂ
PALM REAL ESTATE
📌እንደ አቅሞት ብዙ አማራጮችን ይዘን የቀረብን

📌3መታጠቢያ ክፍል(ከ1-2ማስተር ቤድሩም) ,1ስቶር ,1የሰራተኛ ክፍል ,1መልበሻ ክፍል ,1 ላውንደሪ ክፍል ,1ኪችን ስቶር , ከ2-3መኝታ ክፍል

ገርጂ
ባለ 2 መኝታ
📌174.42,175.47,169.07,172.12ካ.ሜ
ባለ 3 መኝታ 📌 177.48,179.48,185.12,192.26,194.04,194.17,198.42,199.56,202.04,202.67,204.49,218.99ካ.ሜ

ብስራተገብሬል
ባለ2 መኝታ 📌171.31,172.55ካ.ሜ
ባለ 3 መኝታ 📌226.12,228.33ካ.ሜ
ከነ ሙሉ ፊኒሺንግ ከ1- 3 ዓመት የሚረከብ
📌ቅድመ ክፍያ
📌ከ25-30% ብቻ
በማስታወቂያ ዋጋ እየሸጥን እንገኛለን
ይፍጠኑ አሁኑኑ የቤት ባለቤት ይሁኑ
ለበለጠ መረጃ 📲0945246404 ይደውሉ

📌  በጉጉት ሲጠበቅ የነበረዉ የ ሰንሻይን ሪልስቴት ቤቶች በ አያት በሻሌ ከ 235 ካሬ ጀምሮ ዛሬ ከፍለው ነገ ሚገቡበት ቅንጡ G+1 villa ቤት እነሆ.....📌 አከፋፈል  ➥ በ አንዴ 1...
07/06/2023

📌 በጉጉት ሲጠበቅ የነበረዉ የ ሰንሻይን ሪልስቴት ቤቶች በ አያት በሻሌ ከ 235 ካሬ ጀምሮ
ዛሬ ከፍለው ነገ ሚገቡበት ቅንጡ G+1 villa ቤት እነሆ.....

📌 አከፋፈል

➥ በ አንዴ 100% ከፍለው ካርታ መረከብ
➥ 50% ከፍለው 50% ከ ባንክ ጋር እናያይዛለን በ 17.5 ወለድ ከ 15-20 ዓመት።

📌 ዘመናዊ አፓርትመንት በ ፍየል ቤት በ ሰንሻይን ግቢ ውስጥ
➥ ባለ 1,2 እና 3 መኝታ ቤት

📌 አከፋፈል
➥ 100% ከፍለው መረከብ ብቻ የቀራቸው ቤቶች!!!

🔑 ማስታወሻ
➥ውስን ቤቶች ስለሆኑ ፈጥነው ይወስኑ!!!!

📌 ለበለጠ መረጃ
ይደዉሉ
☎️ +251945246404

ከኢትዮጵያ ዉጪ ያላችሁ ኢትዮጵያ ባለዉ ወኪላችሁ በኩል መግዛት ትችላላችሁ

16/05/2023
💥   ገንዘብዎን ከዋጋ ንረት ለመጠበቅ REAL ESTATE ላይ invest ያድርጉት።          ትክክለኛ ጊዜውም አሁን ነው።  ለመኖሪያ እና ለ investment ተመራጭ ቦታ ላይ ያሉ ባ...
17/04/2023

💥 ገንዘብዎን ከዋጋ ንረት ለመጠበቅ REAL ESTATE ላይ invest ያድርጉት። ትክክለኛ ጊዜውም አሁን ነው። ለመኖሪያ እና ለ investment ተመራጭ ቦታ ላይ ያሉ ባለ 2 እና ባለ 3 መኝታ ከ AYAT REAL ESTATE

➨ቅድመ ክፍያ 15% ጀምሮ በ30 ወራት ቀስ ብለው የሚከፋሉት ወይም ቀስ ብለው እስከ 30 አመት የሚከፍሉት apartment እና 145 ካሬ G+1 DUPLEX ህንፃ በCmc

➨ ባለ 3 መኝታ 145 ካሬ G+1 duplex
➨ በለ 3 መኝታ ከ107-161 ካሬ

➨ ቅድመ ክፍያ 15%

➨ እስከ 25% የሚደርስ ቅናሽ

:- CMC BEHIND ST.michael church

➨ስለ አከፋፈል መሉ መረጃ ለመውሰድ እና ሳይት ቀጠሮ ለማስያዝ
+251 945-24-64-04 ዳናይት


+251 945-24-64-04
NB :- ምንም አይነት ኮሚሽን አይከፍሉም ::

🏡🏠 በረዥም ጊዜ የ60/40 ምቹ አከፋፈል ቤቶን እየኖሩበት ይግዙ 🏘ዘመናዊ የመኖርያ አፓርታማዎችን  በሽያጭ ላይ ነን🏗በከፍተኛ ጥራት እየተገነቡ ያሉ በአያት እና ሲ.ኤም.ሲ ውብ የሪልስቴት ...
16/04/2023

🏡🏠 በረዥም ጊዜ የ60/40 ምቹ አከፋፈል ቤቶን እየኖሩበት ይግዙ 🏘

ዘመናዊ የመኖርያ አፓርታማዎችን በሽያጭ ላይ ነን

🏗በከፍተኛ ጥራት እየተገነቡ ያሉ በአያት እና ሲ.ኤም.ሲ ውብ የሪልስቴት መንደር ውስጥ
እጅግ ዘመናዊ አፓርታማዎችን ከነመንደሩ ከአያት በመግዛት ለዘመናዊ ኑሮዎት መሰረት ይጣሉ

Location at CMC

⚖የእጥፍ እጥፍ ትርፍ በአያት ቤቶች
ትላንት ከዛሬ ይሻላል (ትላንት ከአያት ቤት የገዙ በብዙ እጥፍ አትርፈዋል ) ዛሬ ደሞ ከነገ ይሻላል እና ይፍጠኑ ይወስኑ

🛌 ዘመናዊ አፓርታማዎች እና በአይነቱ ለየት ያለ ዱፕሌክስ- ባለ2 ወለል ጂ+1 አፓርታማዎችን በተለያዩ የካሬ ስፋት እና ምቹ የክፍያ አማራጮች አቅርበናል

🛌ባለ 3መኝታ: ከ107- 145ካሬ
🛏ጂ+1 አፓርታማ: 145 ካሬ


6⃣/4⃣ "60/40 ምቹ የረዥም ጊዜ አከፈፈል ጋር"
አያት ባዘጋጀልዎ እስከ 30አመት ድረስ በሚቆይ ልዩ የ60/40 ቀላል የዱቤ አከፋፈል ተጠቅመው በቀላሉ የቤት ባለቤት ይሁኑ ቤቶን እየኖሩበት ይግዙ.

1⃣5⃣ በቅድመ ክፍያ 15% ብቻ
ቅናሽ የተደረገበት ከቤቱ ዋጋ ላይ 15 % ብቻ በመክፈል ዛሬዉኑ ይምጡ እና ቤትዎን መርጠው ይግዙ.

𝐃𝐨𝐰𝐧 𝐩𝐚𝐲𝐦𝐞𝐧𝐭 𝐨𝐧𝐥𝐲 𝟏𝟓%


2⃣5⃣ እንዲሁም እንደ ቅድመ ክፍያ አከፋፍልዎ እስከ 30% ዳጎስ ያለ ቅናሽ የሚያሰጥ ፓኬጅ አዘጋጀተናል

💲በብር ለሚከፍሉ - እስከ 25% ቅናሽ

💲በዶላር ሲከፍሉ - እስከ 30% ቅናሽ ተዘጋጅቷል


👉 በውጭ የምትኖሩ ትውልደ ኢትዮጲያውያን እና ኤርትራውያን ካሉበት ሆነው አልያም አገር ቤት ባሉ ተወካይ መግዛት ይችላሉ

ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን እና ቢሮዋችንን ይጎብኙ
አያር ዞሮ መግቢያዬ!!

09-45-24-64-04
ዳናይት

አስደሳች ዜና ከአያት አክሲዬን ማህበር   ኢንተር  ኮንትኔንታል ሆቴል አጠገብ ተገንብቶ ያለቀ መኖርያ አፓርትመንት ለሽያጭ ተለቀቀ።✔️95% ያለቀ ቤት በመዲናችን እንብርት ካሳንችስ  ላይለእ...
16/04/2023

አስደሳች ዜና ከአያት አክሲዬን ማህበር



ኢንተር ኮንትኔንታል ሆቴል አጠገብ ተገንብቶ ያለቀ መኖርያ አፓርትመንት ለሽያጭ ተለቀቀ።

✔️95% ያለቀ ቤት በመዲናችን እንብርት ካሳንችስ ላይ

ለእንግዳ ማረፊያ እስከ 3000 USD የሚከራይ

✔️47ካሬ እና 52 ካሬ---------- ስቱዲዮ

✔️67 ካሬ፣ 72 ካሬ፣ 91 ካሬ እና 94 ካሬ---- ባለ 1 መኝታ

✔️125 ካሬ፣130 ካሬ፣ 168ካሬ---- ባለ 2 መኝታ

✔️ 202 ካሬ --------- ባለ 3 መኝታ


50% ቅድሚያ ክፍያ

👉👉👉 100% ለሚከፍል 10% ቅናሽ
ለአጭር ጊዜ የሚቆይ

ለበለጠ መረጃ እንዲሁም ሳይቱን ለመጎብኘት ፈጥነው ይደውሉ 👇👇👇 ያሉን ቤቶች ውስን ናቸው።

09-45-24-64-04

ዳናይት

ከኢትዮጵያ ውጭ ለምትኖሩ ኢትዮያውያን በየትኛውም ሀገር ሆናችሁ ባላችሁበት በህጋዊ ወኪሎቻችሁ በኩል መግዛት ትችላላችሁ።

አያት ዞሮ መግቢያዬ !

💥   ገንዘብዎን ከዋጋ ንረት ለመጠበቅ REAL ESTATE ላይ invest ያድርጉት።          ትክክለኛ ጊዜውም አሁን ነው።  ለመኖሪያ እና ለ investment ተመራጭ ቦታ ላይ ያሉ ባ...
09/02/2023

💥 ገንዘብዎን ከዋጋ ንረት ለመጠበቅ REAL ESTATE ላይ invest ያድርጉት። ትክክለኛ ጊዜውም አሁን ነው። ለመኖሪያ እና ለ investment ተመራጭ ቦታ ላይ ያሉ ባለ 2 እና ባለ 3 መኝታ ከ AYAT REAL ESTATE

➨ቅድመ ክፍያ 15% ጀምሮ በ30 ወራት ቀስ ብለው የሚከፋሉት apartment እና 145 ካሬ G+1 DUPLEX ህንፃ በCmc እና በአያት

➨ ባለ 3 መኝታ 145 ካሬ G+1 duplex
➨ በለ 3 መኝታ ከ107-161 ካሬ

➨ ቅድመ ክፍያ 15%

➨ማስረከቢያ ጊዜ :- 30 ወር

:- CMC BEHIND ST.michael church and አያት ሳይት ለመጎብኘት ይደውሉ

➨ስለ አከፋፈል መሉ መረጃ ለመውሰድ እና ሳይት ቀጠሮ ለማስያዝ
+251 945-24-64-04


+251 945-24-64-04
NB :- ምንም አይነት ኮሚሽን አይከፍሉም ::

ውብ ነገን ዛሬ  ይግዙ! እጅግ ዘመናዊ የሆኑ አፓርታማዎችን በ15% ቅድመ  ክፍያ ብቻ እንደአከፋፈለዎ እስከ 30% በሚደርስ ቅናሽ ከባለ 2 እስከ ባለ 4 መኝታ ዘመናዊ  አፓርታማዎችን እስከ...
27/12/2022

ውብ ነገን ዛሬ ይግዙ!

እጅግ ዘመናዊ የሆኑ አፓርታማዎችን
በ15% ቅድመ ክፍያ ብቻ እንደአከፋፈለዎ እስከ 30% በሚደርስ ቅናሽ

ከባለ 2 እስከ ባለ 4 መኝታ ዘመናዊ አፓርታማዎችን
እስከ 30 ዓመት በሚቆይ የረጅም ጊዜ አከፋፋል
በ9.5% እጅግ አነስተኛ ወለድ ህልምዎትን እዉን የሚያደርጉበትን እድል አመቻችተን እየጠበቅንዎት
ነዉ።

የገና በአልን ምክንያት በማድረግ
ዝቅተኛ ፍሎር ስጠይቁ ለነበራችሁ ከ2ኛ ፍሎር ጀምሮ መለቀቁን ስናበስር በደስታ ነዉ ያሉት ካሬዎች 👇
107 ካሬ
127 ካሬ
138 ካሬ
161 ካሬ

ከኢትዮጵያ ውጭ ለምትኖሩ ኢትዮያውያን በየትኛውም ሀገር ሆናችሁ ባላችሁበት በህጋዊ ወኪሎቻችሁ በኩል መግዛት ትችላላችሁ።

ዛሬዉኑ ይምጡ ለአጭር ጊዜ ብቻ በሚቆየዉ
ቅናሻችን ተጠቃሚ ይሁኑ !!

የነገ እቅድዎን ዛሬ ያሳኩ!

ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን

☎️ 0945246404

Telegram 👇👇👇
://t.me/DanuG7

አያት ዞሮ መግቢያዬ !

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dream Property posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category