Arki Event Organizer

Arki Event Organizer We are an event organizing team dedicated to creating remarkable experiences in our community. Join us for the Arki Homes Expo at the Millennium Hall.

ኮሜዲያን ያሲን ከአርኪ ኤቨንት ጋር የስራ ስምምነት ተፈራረመ! 🤝🔥ታዋቂው ኮሜዲያን እና የቲክቶከር ያሲን በጉጉት የሚጠበቀውን 6ኛውን አርኪ ሆም ኤክስፖ ለማስተዋወቅ ከአርኪ ኢቨንት ኦርጋናይ...
26/08/2026

ኮሜዲያን ያሲን ከአርኪ ኤቨንት ጋር የስራ ስምምነት ተፈራረመ! 🤝🔥

ታዋቂው ኮሜዲያን እና የቲክቶከር ያሲን በጉጉት የሚጠበቀውን 6ኛውን አርኪ ሆም ኤክስፖ ለማስተዋወቅ ከአርኪ ኢቨንት ኦርጋናይዘር ጋር የስራ አጋርነት ስምምነት ተፈራርሟል!

በአዲሱ ዓመት የ ህልምዎን ቤት ባለቤት የሚያደርጉትን አዳዲስ የሪል ስቴት አማራጮች እና ልዩ ቅናሾች ከያሲን ጋር አብረን ይዘንላችሁ እንመጣለን።

📅 መስከረም 8,9,10 📍በጊዮን ሆቴል

እንኳን አደረሳችሁ! 🌙🕌አርኪ ኢቨንት ኦርጋናይዘር ለመላው የእስልምና እምነት ተከተዮች እንኳን ለ1,501ኛው የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ይላል።በዓሉ የሰላምና የዕድገት ይሁንልን!6ኛው...
25/08/2026

እንኳን አደረሳችሁ! 🌙🕌

አርኪ ኢቨንት ኦርጋናይዘር ለመላው የእስልምና እምነት ተከተዮች እንኳን ለ1,501ኛው የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ይላል።

በዓሉ የሰላምና የዕድገት ይሁንልን!

6ኛው አርኪ ሆም ኤክስፖ
📅 መስከረም 8፣ 9 እና 10
📍 በጊዮን ሆቴል

በአዲሱ ዓመት የራስዎን አዲስ ቤት ይምረጡ! 🌼🏠በአርኪ ኢቨንት ኦርጋናይዘር የሚዘጋጀው እና በጉጉት የሚጠበቀውን 6ኛውን አርኪ ሆም ኤክስፖ ይዞላችሁ ለመምጣት ዝግጅቱን አጠናቋል።በአዲሱ ዓመት...
24/08/2026

በአዲሱ ዓመት የራስዎን አዲስ ቤት ይምረጡ! 🌼🏠

በአርኪ ኢቨንት ኦርጋናይዘር የሚዘጋጀው እና በጉጉት የሚጠበቀውን 6ኛውን አርኪ ሆም ኤክስፖ ይዞላችሁ ለመምጣት ዝግጅቱን አጠናቋል።

በአዲሱ ዓመት ህልምዎን እውን የሚያደርጉ አዳዲስ የሪል እስቴት አማራጮችን እና ልዩ ቅናሾችን ይዘንላችሁ መጥተናል።

📅 መስከረም 8፣ 9 እና 10 📍 በጊዮን ሆቴል
መጥተው የህልምዎን ቤት ይምረጡ! ✨

አዲሱን ዓመት በምርጥ አዲስ ቤት ይጀምሩ! 🌼🏡6ኛው አርኪ ሆም ኤክስፖ (Arki Homes Expo) በቅርብ ቀን በታላቅ ዝግጅት ይመጣል!የህልምዎን ቤት ባለቤት የሚያደርጉ በርካታ አማራጮች ተ...
22/08/2026

አዲሱን ዓመት በምርጥ አዲስ ቤት ይጀምሩ! 🌼🏡

6ኛው አርኪ ሆም ኤክስፖ (Arki Homes Expo) በቅርብ ቀን በታላቅ ዝግጅት ይመጣል!
የህልምዎን ቤት ባለቤት የሚያደርጉ በርካታ አማራጮች ተዘጋጅተዋል።

📍 በቅርብ ቀን ይጠብቁን!

🇪🇹

"በአዲሱ ዓመት... አዲስ ቤት!" 🌼✨አዲስ ዓመት አዲስ ተስፋ፣ አዲስ እድል እና አዲስ የሕይወት ምዕራፍ ነው! በአርኪ ሆም ኤክስፖ አስተማማኝ ከሆኑ የሪል ስቴት አልሚዎች ጋር በመገናኘት ለ...
21/08/2026

"በአዲሱ ዓመት... አዲስ ቤት!" 🌼✨
አዲስ ዓመት አዲስ ተስፋ፣ አዲስ እድል እና አዲስ የሕይወት ምዕራፍ ነው! በአርኪ ሆም ኤክስፖ አስተማማኝ ከሆኑ የሪል ስቴት አልሚዎች ጋር በመገናኘት ለቤተሰብዎ የሚሆን ምርጥ ቤት ይምረጡ።
የህልምዎን ቤት ቁልፍ ተረክበው በደስታ የሚመለሱበት ታላቅ ኤክስፖ ተዘጋጀ!

ልጆቾም እንዳይቀሩ እርሶ ቤቶን ሲሸምቱ
እነሱ ይሚዝናኑበት ቦታ ተዘጋጅትዋል!!

🗓 መስከረም 8፣ 9 እና 10 📍 በጊዮን ሆቴል
ይመጡ፣ ይጎብኙ፣ የቤትዎን መርጠው ይግዙ !

"እንዴት ያለ ኤክስፖ ነበር! አዎ... የምንፈልገውን አግኝተናል!" 🌟በአርኪ ሆም ኤክስፖ የታደሙ በርካታ ቤተሰቦች የራሳቸውን አዲስ ቤት አግኝተው በደስታ ይመለሳሉ።በአዲሱ ዓመት እርስዎም የ...
18/08/2026

"እንዴት ያለ ኤክስፖ ነበር! አዎ... የምንፈልገውን አግኝተናል!" 🌟

በአርኪ ሆም ኤክስፖ የታደሙ በርካታ ቤተሰቦች የራሳቸውን አዲስ ቤት አግኝተው በደስታ ይመለሳሉ።

በአዲሱ ዓመት እርስዎም የዚህ ደስታ እና እርካታ ተጋሪ ይሁኑ! ከአስተማማኝ የሪል ስቴት አልሚዎች ጋር በአንድ ቦታ ይገናኙ።

🗓 መስከረም 8፣ 9 እና 10
📍 ጊዮን ሆቴል
በአዲሱ ዓመት—አዲስ ቤትዎን ይረከቡ!

መጣና በአመቱ እንደምን ሰነበቱ ክፈት በለው በሩን በአዲስ አመት አዲስ ቤት ኤክስፖውን!መልካም የቡሄ በዓል! አርኪ ኢቨንት ኦርጋናይዘር በአዲሱ ዓመት የቤት ባለቤት ይሁኑ እያለ በጉጉት የሚጠ...
17/08/2026

መጣና በአመቱ እንደምን ሰነበቱ ክፈት በለው በሩን በአዲስ አመት አዲስ ቤት ኤክስፖውን!

መልካም የቡሄ በዓል! አርኪ ኢቨንት ኦርጋናይዘር በአዲሱ ዓመት የቤት ባለቤት ይሁኑ እያለ በጉጉት የሚጠበቀውን 6ኛውን አርኪ ሆም ኤክስፖ ይዞላችሁ ይመጣል።

🗓 መስከረም 8፣ 9 እና 10
📍 ጊዮን ሆቴል

አዲሱን ዓመት በምርጥ አዲስ ቤት ይጀምሩ—በቅርብ ቀን እንገናኝ!
#የቡሄበዓል #አዲስዓመትአዲስቤት

16/08/2026

ሆ ብለን መጣን—በአዲሱ ዓመት፣ አዲስ ቤት! 🌼🏡

5ቱን ስኬታማ ኤክስፖዎች በደመቀ ሁኔታ አሳልፈን፣ አሁን ደግሞ በጉጉት የሚጠበቀውን 6ኛውን አርኪ ሆም ኤክስፖ ይዘንላችሁ ልንመጣ በዝግጅት ላይ ነን!
በአዲሱ ዓመት የህልምዎን ቤት ባለቤት ለመሆን ዝግጁ ይሁኑ። በቅርብ ቀን ይጠብቁን! ✨

13/08/2026

5ቱን ኤክስፖዎች ለትወስታ... ✨

አሁን ደግሞ የበለጠ ታላቅ፣ ሰፊ እድሎችን የያዘ እና ልዩ የሆነውን 6ኛውን አርኪ ሆም ኤክስፖ ይዘንላችሁ ልንመጣ በዝግጅት ላይ ነን።
6ኛው አርኪ ሆም ኤክስፖ በቅርብ ቀን!

የዚህ ታላቅ የሽያጭ ኤክስፖ አካል ይሁኑ።

Address

Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Arki Event Organizer posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Arki Event Organizer:

Shortcuts

Share