Rediate Jemaneh sales Consultant

Rediate Jemaneh sales Consultant You Came to the right place to find the best Apartment

01/07/2024
  #ሳርቤት-ቫቲካን ታወር  Release📣ሳርቤት-ቫቲካን ታወር ከቫቲካን ኤምባሲ ወይም ከሳርቤት-ቫቲካን ዋና መንገድ በ 100ሜ ርቀት ላይ ይገኛል፡፡ሳርቤት-ቫቲካን አፓርትመንትን ልዩ የሚያደ...
08/05/2023



#ሳርቤት-ቫቲካን ታወር

Release

📣ሳርቤት-ቫቲካን ታወር ከቫቲካን ኤምባሲ ወይም ከሳርቤት-ቫቲካን ዋና መንገድ በ 100ሜ ርቀት ላይ ይገኛል፡፡

ሳርቤት-ቫቲካን አፓርትመንትን ልዩ የሚያደርገው!
🔺በከተማው ተፈላጊ አካባቢ መሃል ሳርቤት የሚገኝ
🔺ከቫቲካን ኤምባሲ 100ሜ ርቀት ላይ እና ከካናዳ ኤምባሲ 50ሜ ርቀት ላይ የሚገኝ
🔺 የዲፕሎማቶች እና የውጪ ዜጎች መኖሪያ አካባቢ
🔺 3 ሊፍቶች ለ 4 የመኖሪያ አፓርትመንት ቤቶች ያሉት
🔺 ከፍተኛ የግንባታ ጥራት ያለው
🔺ለትራንስፖርት ምቹ
🔺 ትልቅ የኢንቨስትመንት ዕድል
🔺 24/7 የማይቋረጠ አውቶማቲክ ጀነሬተር ያለው
🔺 እያንዳንዱ የመኖሪያ አፓርትመንት ክፍሎች የተፈጥሮ ብርሃን እና አየር የሚያገኙ
🔺ሳይቱ በሶስት በኩል መንገድ/ክፍት የሆነ
🔺300ካ.ሜ የሚሆን ለተለያዩ ፕሮግራሞች የሚውል የጋራ መጠቀሚያ 3ኛ ፎቅ ላይ ያለው
🔺 5 ወለል የመኪና ማቆሚያ ቦታ ያለው
🔺 ትልቅ የውሃ ማጠራቀሚያ
🔺 ከድምፅ መከላከያ እቃዎች የተገነባ- ዘመናዊ የመኖሪያ አካባቢ
🔺የደህንነት ማንቂያዎች (የእሳት ማስጠንቀቂያ፣ እሳት አደጋ መውጫ፣ CCTV ካሜራ ያላቸው፤ የደህንነት ጠባቂ፤ የተማከለ የዲሽ ስርዓት ያለው)
🔺 ፉል ፊኒሽድ በካሬ 119,850 ብቻ

🔹Sarbet-Vatican Tower Types
ሳርቤት-ቫቲካን ታወር ዓይነቶች

🏠 ታይፕ ኤ፡ ባለ ሦስት መኝታ + 1 የቤት ውስጥ ረዳት ማደሪያ ክፍል
አጠቃላይ ስፋቱ 210.00 ካ.ሜ

🏠 ታይፕ ቢ፡ ባለ ሦስት መኝታ + 1 የቤት ውስጥ ረዳት ማደሪያ ክፍል
አጠቃላይ ስፋቱ 215.00ካ.ሜ

🏠 ታይፕ ሲ፡ ባለ ሦስት መኝታ + 1 የቤት ውስጥ ረዳት ማደሪያ ክፍል
አጠቃላይ ስፋቱ 214.00ካ.ሜ

🏠 ታይፕ ዲ፡ ባለ ሁለት መኝታ + 1 የቤት ውስጥ ረዳት ማደሪያ ክፍል
አጠቃላይ ስፋቱ 164.00ካ.ሜ

♣️ቀልባችን ያለው ቤታችን ነው ፣ በምቾት በድሎትና በደስታ ከሚወዷቸው ጋር በደስታ ይኑሩ!!

♠️ማከራየት ከፈለጉ ከ60 ወራት ባነሰ ጊዜ ውስጥ ኢንቨስትመንቱን የሚመልስ

🟡ከራስዎ መኖሪያ በመሃል ከተማ እና በፀሐይ መውጣት በሚያምር እይታ ይደሰቱ

💥💥💥💥በየቀኑ ዋጋው የሚጨምር💥💥💥💥

ስኬቶን ከኛ ጋር ያክብሩ
ሻምፕዮን ፕሮፐርቲስ

📢🔏🔗 የሻምፕዮን ፕሮፐርቲስ የኤች.ዲ ግራንድ ሳይት አፓርትመንት ቤቶች ሽያጭ ተጀምሯል 🎯🎊🎀📍 መስቀል ፍላወር ከድሪምላይነር ሆቴል ፊትለፊት ባለው አስፋልት 150ሜ ገባ ብሎ ወይም ከቡልጋሪያ...
15/12/2022

📢🔏🔗 የሻምፕዮን ፕሮፐርቲስ የኤች.ዲ ግራንድ ሳይት አፓርትመንት ቤቶች ሽያጭ ተጀምሯል 🎯🎊🎀

📍 መስቀል ፍላወር ከድሪምላይነር ሆቴል ፊት
ለፊት ባለው አስፋልት 150ሜ ገባ ብሎ
ወይም ከቡልጋሪያ በአዲሱ አስፋልት ወደ ጋዜቦ አደባባይ ከመደረሱ በፊት ባለዉ ቅያስ 🏠🔑

◎ የግንባታው ደረጃ በከፍተኛ ጥራት እየተገነባ ያለ

◎ ባለ 2 እና ባለ 3 መኝታ ቤቶች + አንድ የቤት ውስጥ ረዳት ማደሪያ ክፍልን የሚጨምሩ አፓርትመንት ቤቶችን በመሸጥ ላይ ነን🗓

◎ ለትራንስፓርት ምቹ የመኖሪያ አካባቢ

◎ ከፍተኛ የንግድ እንቅስቃሴ ያለበት

◎ ዋጋው በጣም ተመጣጣኝ 💰

◎ ሁሉም አፓርትመንት ቤቶች ጥሩ እይታ (ቪው) ያላቸው እና ሁሉም የመጠቀሚያ ክፍሎች በቂ አየር እና ብርሃን የሚያገኙበት

◎ በ20% ቅድሚያ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት ይሁኑ 📝🔑

በህንፃችን ላይ ያሉ ተጨማሪ አገልግሎቶች

☞ በህንፃው አናት (ሩፍ ቶፕ) ላይ 1,170ካ.ሜ ሰፊ ሰገነት ያለው

☞ አውቶማቲክ ጀነሬተር

☞ 3 የመኪና ማቆሚያ ወለል ያለው

☞ ለአፓርታማ ቤቶች 3 ሊፍቶች እና 3 ደረጃዎች ያሉት

☞ ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ

☞የተማከለ የዲሽ ስርዓት ያለው

☞ CCTV ካሜራ ያላቸው

☞ የደህንነት ማንቂያዎች ያሉት(የእሳት ማስጠንቀቂያ፤ እሳት አደጋ መውጫ)

☞ 24 ሰዓት አስተማማኝ ጥበቃ ያለው

ሻምፕዮን ፕሮፐርቲስ
ስኬትዎን ከኛ ጋር ያክብሩ!!

ከሻምፒዮን ፕሮፐርቲስ አዲስ የኘሮጀክት ሳይት በአፍሪካ ማእከል አፍሪካ ህብረት አካባቢ አዲሱን የፕሮጀክት ሳይታችን ስናስጀምር በደስታ ነው!* 3 የመኪና ማቆሚያ ያለው ባለ 16ፎቅ በአፍሪካ ...
16/10/2022

ከሻምፒዮን ፕሮፐርቲስ አዲስ የኘሮጀክት ሳይት በአፍሪካ ማእከል አፍሪካ ህብረት አካባቢ አዲሱን የፕሮጀክት ሳይታችን ስናስጀምር በደስታ ነው!

* 3 የመኪና ማቆሚያ ያለው ባለ 16ፎቅ

በአፍሪካ ህብረት አካባቢ የሚገኝ በመሆኑ ለኑሮና ለትራንስፓርት ምቹ ነው!!

ከ 2 - 4 መኝታ ክፍል ያላቸው በካ.ሜ 131.30 ጀምሮ

We're happily launched our new project Site at the hub of Africa, Addis Ababa Sarbet!

* 3B+G +16

Starting from 2Bedroom - 4bedrooms with 131.30 - 336.85msq options

ዛሬውኑ ይደውሉ!
Call us on; 09-16-83-69-09

ወይም

ቦሌ ፒኮክ ከወሎ ሰፈር ወደ ጌቱ ኮሜርሻል በሚወስደው ዋናው መንገድ ላይ፣የሺ ህንፃ (ላፓሪዝየን ካፌ ያለበት ህንፃ) 10ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 10-01 ጎራ ይበሉ 🙏

🔏🔗የሀልካያን ሊበርቲ ታወር አፓርትመንት ቤቶች እና የንግድ ሱቆች ሽያጭ ተጀምሯል 🎯🎊🎀📍4 ኪሎ ከቱሪስት ሆቴል አጠገብ ወደ የኢሚግሬሽን እና የዜግነት ጉዳዮች ዋና መስሪያ ቤት ወይም ዳኑ የ...
15/10/2022

🔏🔗የሀልካያን ሊበርቲ ታወር አፓርትመንት ቤቶች እና የንግድ ሱቆች ሽያጭ ተጀምሯል 🎯🎊🎀

📍4 ኪሎ ከቱሪስት ሆቴል አጠገብ ወደ የኢሚግሬሽን እና የዜግነት ጉዳዮች ዋና መስሪያ ቤት ወይም ዳኑ የአጥንት ህክምና ማዕከል በሚያስወርደው አስፋልት መንገድ ዳር ላይ ይገኛል።🏠🔑

◎ የግንባታው ደረጃ በከፍተኛ ጥራት እየተገነባ ያለ።

◎ ምቹ በሆነ አከፋፈል ጠቅላላ ስፋታቸው ከ101.25ካ.ሜ እስከ 146.64ካ.ሜ የሆኑ ከባለ አንድ መኝታ እስከ ባለ ሶስት መኝታ እና የተወሰኑት ቤቶች አንድ የቤት ውስጥ ረዳት ማደሪያ ክፍልን የሚጨምሩ አፓርትመንት ቤቶችን በመሸጥ ላይ ነን🗓

🏢እንደዚሁም ስፋታቸው ከ10.64 ካ.ሜ እስከ 153.46ካ.ሜ ድረስ ስፋት ያላቸው የንግድ ሱቆች የመጀመሪያ ፎቅ እና ሁለተኛ ፎቅ ላይ ይገኛሉ።

◎ ለትራንስፓርት ምቹ የመኖሪያ አካባቢ

◎ ከፍተኛ የንግድ እንቅስቃሴ ያለበት

◎ የመገበያያ ማዕከላት፣የሰውነት ማጎልመሻ ስፍራዎች(ጂምናዝየም)፣ሬስቶራንቶች እና ሆቴሎች፣ባንኮች፣አስፈላጊ የመንግስት ተቋማት፣መስጊድ እና ቤተ ክርስቲያን፤ ላይብረሪ፣ፓርኮች፣ትምህርት ቤቶች፣የጤና ተቋማት፣ዓለም አቀፍ ድርጅቶችና የመዝናኛ ማዕከላት በቅርብ ርቀት የሚገኙበት 🍽 🧘‍♀️🏦🕌⛪️

◎ ለኢንቨስትመንት ምቹ:-ቢያከራዩት በጥቂት አመት ውስጥ የተገዛበትን ዋጋ የሚመልስ💰💸

◎ በየቀኑ ዋጋው የሚጨምር💵➕💵

◎ አጭር የማስረከቢያ ጊዜ ⏳

◎ ዋጋው በጣም ተመጣጣኝ 💰

◎ ሁሉም አፓርትመንት ቤቶች ጥሩ እይታ (ቪው) ያላቸው እና ሁሉም የመጠቀሚያ ክፍሎች በቂ አየር እና ብርሃን የሚያገኙበት

◎ የንግድ ሱቆቹ ቢፈልጉ የሚያከራዩት እና በጥቂት አመታት ውስጥ ኢንቨስትመንቱን የሚመልስ አሊያም ያሰቡትን የንግድ ስራ ሰርተው የሚያተርፉበት

◎ በ25% ቅድሚያ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት ይሁኑ 📝🔑

◎ በ30% ቅድሚያ ክፍያ የንግድ ሱቅ ባለቤት ይሁኑ 📝🔑

በህንፃችን ላይ ያሉ ተጨማሪ አገልግሎቶች

☞ለንግድ እና ለአፓርትመንቶች የየራሳቸው የሆነ ደረጃ እና አሳንስር ያላቸው

☞ በህንፃው መጨረሻ(ሩፍ ቶፕ) ላይ የሚገኝ ትልቅ የጋራ ሰገነት ስፍራ

☞ አውቶማቲክ ጀነሬተር

☞ ምቹ እና በቂ የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች ( ፓርኪንግ) ::ለመኪና ማቆሚያ የሚሆን 2 ቤዝመንቶች

☞ ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ

☞ 24 ሰዓት አስተማማኝ ጥበቃ ያለው

☞ትልቅ እና ምቹ ሎቢ በመሬት ወለል ላይ፣ አንደኛ እና ሁለተኛ ፎቅ ላይ ያሉት

◎ የዚህ ጥሩ ኢንቨስትመንት እድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ፈጥነው ይወስኑ🏇⏰
ለበለጠ መረጃ 09-16-83-69-09

የገንዘብዎን ዋጋ ልብ ይበሉ!የዋጋውን ንረት ለመከላከልና አመርቂ ትርፍ ለማግኘት ገንዘብዎን በአጭር ግዜ ውስጥ በ 4 እጥፍ በሚያሳድግ ኢንቨስትመንት ላይ ያውሉበለቡ ሙዚቃ ሰፈር ከለቡ ስታር ...
15/10/2022

የገንዘብዎን ዋጋ ልብ ይበሉ!
የዋጋውን ንረት ለመከላከልና አመርቂ ትርፍ ለማግኘት ገንዘብዎን በአጭር ግዜ ውስጥ በ 4 እጥፍ በሚያሳድግ ኢንቨስትመንት ላይ ያውሉ
በለቡ ሙዚቃ ሰፈር ከለቡ ስታር ህንፃ ገባ ብሎ የሚገኝ የመኖሪያ አፓርትመንት ኮምፓውንድ ላይ ኢንቨስት ያድርጉ
ባለ 3መኝታ + 1 የረዳት ሰራተኛ ማደሪያ ክፍልን ጨምሮ ያላቸው ቤቶች
በ 25% ቅድመ ክፍያ በካሬ 60,000ብር ብቻ

ለተጨማሪ መረጃ፡
በስልክ ቁጥር 0916836909ይደውሉ
ለቡ ከቫርኔሮ ሪል እስቴት ፊት ለፊት በሚገኘው ፎዝያና ህንፃ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 4D-2 በሚገኘው ቢሮዓችን ጎራ ይበሉ!
ወይም
ቦሌ ፒኮክ ከወሎ ሰፈር ወደ ጌቱ ኮሜርሻል በሚወስደው ዋናው መንገድ ላይ፣የሺ ህንፃ (ላፓሪዝየን ካፌ ያለበት ህንፃ) 10ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 10-01 ጎራ ይበሉ

ሻምፕዮን ፕሮፐርቲስ
ስኬትዎን ከኛ ጋር ያክብሩ!!
ለበለጠ መረጃ
09-16-83-69-09

Address

Addis Ababa

Telephone

+251916836909

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Rediate Jemaneh sales Consultant posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category