Minimal Real Estate PLC

Minimal Real Estate PLC ከመጠነኛ የአኗኗር ዘይቤ ጋር ፤ የመኖርያ ቤት ችግርን መቅረፍ::

03/01/2026

!

24/05/2025

AAIC

ይህ እንዳያመልጥዎ!እነዚህን ውብ ቤቶች ለኪራይ አቅርበናል።በወር በ390 የአሜሪካን ዶላር ብቻ። ባለ አራት ምኝታ አፓርትመንት። የነፃ የመኪና ፓርኪንግ ጋር። ✍🏿 0975 45 45 99💎 አያ...
06/05/2025

ይህ እንዳያመልጥዎ!

እነዚህን ውብ ቤቶች ለኪራይ አቅርበናል።

በወር በ390 የአሜሪካን ዶላር ብቻ።

ባለ አራት ምኝታ አፓርትመንት።

የነፃ የመኪና ፓርኪንግ ጋር።

✍🏿 0975 45 45 99
💎 አያት ዙርያሽ ሞል።

የሚከራዩ አፓርትመንቶች ይፈልጋሉ?______________ለቤተሰብዎ የሚሆኑ መኖርያ ቤቶች (አፓርትመንት) ኪራይ።🔲 ባለሦስት ምኝታ 170 ካሬ፣ ስቶር እና የሰራተኛ ክፍል፣ ከሶስት መታጠቢያ ክ...
28/04/2025

የሚከራዩ አፓርትመንቶች ይፈልጋሉ?
______________
ለቤተሰብዎ የሚሆኑ መኖርያ ቤቶች (አፓርትመንት) ኪራይ።

🔲 ባለሦስት ምኝታ 170 ካሬ፣
ስቶር እና የሰራተኛ ክፍል፣ ከሶስት መታጠቢያ ክፍሎች ጋር።

🔲 ባለሁለት ምኝታ ክፍሎች 130 ካሬ፣
ከሁለት መታጠቢያ ክፍሎች ጋር።
_______________
ቦታው አያት፣ ዙርያሽ ሞል አጠገብ ነው።

📞 0975454599

እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው አደረሰን።መልካም በአል።
19/04/2025

እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው አደረሰን።
መልካም በአል።

እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ። መኖርያ ቤት ቅንጦት አይደለም። ለአንድ ሙሉ ቤተሰብ የሚያስፈልገው መጥለያ እና መገለያ እቃዎቹ ምን ያህል ናቸው?ለአንድ ሙሉ ቤተሰብ፤ ባለ ሶስት ምኝታ እና 11...
17/04/2025

እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ።

መኖርያ ቤት ቅንጦት አይደለም።

ለአንድ ሙሉ ቤተሰብ የሚያስፈልገው መጥለያ እና መገለያ እቃዎቹ ምን ያህል ናቸው?

ለአንድ ሙሉ ቤተሰብ፤ ባለ ሶስት ምኝታ እና 11 አይነት የቤት እቃዎች ያስፈልጉታል ፥ ብለን በባለሙያዎቻችን ድጋፍ ያዘጋጀነው ንድፍ ይህንን ይመስላል።

በእኛ ንድፍ፣ ባለ ሶስት ምኝታ የካሬ ዋጋ 62ሺ ብር ለካሬ ነው።

በቀላሉ ይመዝገቡ።
🌸👇🏿👇🏿👇🏿🌸
https://forms.gle/ER8iq7j2NnLRLDNj8

መኖርያ ቤት ቅንጦት አይደለም። ለአንድ ሙሉ ቤተሰብ የሚያስፈልገው መጥለያ እና መገለያ እቃዎቹ ምን ያህል ናቸው። ለአንድ ሙሉ ቤተሰብ፤ ባለ ሶስት ምኝታ እና 11 አይነት የቤት እቃዎች ያስፈ...
15/04/2025

መኖርያ ቤት ቅንጦት አይደለም።

ለአንድ ሙሉ ቤተሰብ የሚያስፈልገው መጥለያ እና መገለያ እቃዎቹ ምን ያህል ናቸው።

ለአንድ ሙሉ ቤተሰብ፤ ባለ ሶስት ምኝታ እና 11 አይነት የቤት እቃዎች ያስፈልጉታል ፥ ብለን በባለሙያዎቻችን ድጋፍ ያዘጋጀነው ንድፍ ይህንን ይመስላል።

በእኛ ንድፍ፣ ባለ ሶስት ምኝታ የካሬ ዋጋ 62ሺ ብር ለካሬ ነው።

በቀላሉ ይመዝገቡ።

https://forms.gle/ER8iq7j2NnLRLDNj8

መልካም በዓል!ኢድ ሙባረክ።
30/03/2025

መልካም በዓል!
ኢድ ሙባረክ።

ቅድሚያ የሚያስፈልገን ምንድን ነው?[እንቅልፍ ወይንስ አልጋ?]
27/03/2025

ቅድሚያ የሚያስፈልገን ምንድን ነው?

[እንቅልፍ ወይንስ አልጋ?]

ባለጓሮ ነዎት?ምን ያመርታሉ? ምርትዎ ትንሽ ቢመስልም ለእኛ ግን ብዙ ነው።ምርትዎትን ያስመዝግቡ፣ ለእኛ ያስረክቡ! እኛ ደግሞ በእርስዎ ምርት ጤናማ ምግቦችን ለደንበኞቻችን አዘጋጅተን እናቀር...
17/03/2025

ባለጓሮ ነዎት?

ምን ያመርታሉ? ምርትዎ ትንሽ ቢመስልም ለእኛ ግን ብዙ ነው።

ምርትዎትን ያስመዝግቡ፣ ለእኛ ያስረክቡ! እኛ ደግሞ በእርስዎ ምርት ጤናማ ምግቦችን ለደንበኞቻችን አዘጋጅተን እናቀርባለን።
በዚህ ይመዝግቡ።

👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿
https://ee.kobotoolbox.org/x/wqPNWBwj
________
ለበለጠ መረጃ 0975454599
በአካል መቅረብ ይችላሉ፣ ካዛንችስ ሴቶች አዋሬ አደባባይ።

ሁለት ጊዜ አስቦ አንድ ጊዜ መፈፀም!________በአብሮ ማልማት እና በአብሮ መገንባት ድንቅ ስልት የመኖርያ ቤት ዋጋን መቀነስ እንችላለን። በምክንያት:-________1) ይዞታ ቦታዎችን በአ...
16/03/2025

ሁለት ጊዜ አስቦ አንድ ጊዜ መፈፀም!
________
በአብሮ ማልማት እና በአብሮ መገንባት ድንቅ ስልት የመኖርያ ቤት ዋጋን መቀነስ እንችላለን።

በምክንያት:-
________
1) ይዞታ ቦታዎችን በአብሮ ማልማት ውል እንይዛለን። ይህም የይዞታ ባለቤቶችን ትልቅ የፋይናንስ አቅምም ይሁን የግንባታ አስተዳደርን ጭንቀት ሙሉ በሙሉ ያስወግዳል። የኖሩበት ይዞታ ቦታቸው ልማት ላይ ይውላል። ከሚገነባው ህንፃ መኖርያ ቤቶችን ይወስዳሉ።

2) አብሮ መገንባት ማለት ደግሞ ቤት ፈላጊዎች ተመዝግበው በአነስተኛ የመኖርያ ቤት የካሬ ዋጋ ቤት እንዲኖራቸው የሚያስችል አሰራር ነው። የህንፃውን መገንቢያ ካፒታል የሚሰበሰው በመኖርያ ቤት ፈላጊዎች ስለሚሆን የመኖርያ ቤት ዋጋውን ቅናሽ እንዲሆን ያደርገዋል።

3) መኖርያ ቤት ቅንጦት አይደለም። የዚህ ሃሳብ ተካፋይ ቢሆኑ እጅግ ያተርፋሉ። በምክንያት ይመዝገቡ! ይደውሉ።
-------
ቤት ፈላጊዎች መመዝገቢያ:-

https://forms.gle/8aqNVU9tBTQNdN6g9

አብሮ ለማልማት ይዞታ ቦታ ካለዎት መመዝገቢያ

https://ee.kobotoolbox.org/x/DVMawuio

06/03/2025

Address

Addis Ababa, Yeka Sub City Woreda 06
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Minimal Real Estate PLC posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Minimal Real Estate PLC:

Share

Category