Kalkidan at Temer properties

Call Directions

Kalkidan at Temer properties I still think buying a home is the best investment any individual can make!!

09/08/2026

🔥በ 7.2 ሚሊዮን ብር ብስራተ ገብርኤል ላፍቶ ሞል መኖሪያዎን ይግዙ!🔹ከ 89 ካሬ ባለ1 መኝታ እስከ ባለ3 መኝታ 248 ካሬ! 👉በዚህ ዋጋ ያወጣናቸዉ ቤቶች ጥቂት ቤቶች ብቻ ስለሆኑ ፈጥነዉ የግሎ ያድርጉ! ✅ First come first served! 🤷‍♀️Call call 0910501187

06/08/2026

ሁሉንም አገልግሎት በአንድ ቦታ የሚያገኙበት እጅግ ዘመናዊ አፓርትመንት
🎯 ላፍቶ ምል አፓርትመንት !
🔷 በብስራተ ገብርኤል / ላፍቶ ምል የሚገኝ 4,000 ካሬ ላይ ባረፈ ጊቢ ዘመናዊ አፓርትመንት ቤቶችን የፓስቴንሽን ቴክኖሎጂን ተጠቅመን በፍጥነት እና በጥራት አፓርትመንት ቤቶችን እየገነባን በሽያጭ ላይ እንገኛለን! 📍 ብስራተ ገብርኤል / ላፍቶ ምል
🔷 የመኖሪያ አፓርትመንት አማራጮች ፦

🔹ባለ 1 መኝታ89 ካሬ
97 ካሬ
🔹ባለ 2 መኝታ105 ካሬ
120 ካሬ
146 ካሬ
156 ካሬ
157 ካሬ
🔹ባለ 3 መኝታ 173 ካሬ
201 ካሬ
207 ካሬ
248 ካሬ
🔹በካሬ ዋጋ 115,000 ብር
🔹 በ15% ቅድመ ክፍያ
🎯 100% ለሚከፍል ደንበኛ 30% ልዩ ቅናሽ!

ይህም ማለት በካሬ 80,500 ብር! በአካባቢዉ ከሚገኘው ዋጋ ተመጣጣኝ በሆነ ዋጋ ዘመናዊ አፓርትመንት ቤቶችን ከተለያዮ ዘመናዊ አገልግሎቶች ጋር ይዘንሎት ቀርበናል እዚህ መተው ምንም የሚያጡት ነገር የለም!

የጋራ መገልገያዎች፦

🔹የመዋኛ ገንዳ
🔹ጂም
🔹ላይብረሪ
🔹የልጆች ማቆያ
🔹የቆሻሻ ማስወገጃ
🔹የውሃ ታንከር
🔹የከርሰ ምድር ውሃ
🔹ጀነሬተር
🔹በህንፃው ጣራ ላይ የሚገኝ ቴራስ
🔹 4 ሊፍት
🔹 አረንጓዴ ቦታ እና የልጆች መጫወቻ ቦታ
🔹የመኪና ማቆሚያ
🔹የእንግዳ መኪና ማቆሚያ
🔷የተፈጥሮ ብርሃን/natural ventilation
🔷 3.20 የጣራ ከፍታ
🔷ከላፍቶ ሞል ጋር መገናኘትግብይት፣ ምግብ ቤቶች፣ የቡና ሱቆች፣ ባንኮች፣ ሱፐርማርኬቶች፣ ፋርማሲዎች፣ መዝናኛ እና ዕለታዊ አገልግሎቶች ሁሉም በእግር ርቀት ላይ ናቸው።

🎯ይህን ቤት በመግዛቶ የሚያገኙት ጥቅምች፦

1. ሰፋፊ ክፍሎች እና ጥሩ ዲዛይን

2. ጥሩ አቀማመጥ እና የመዘዋወሪያ ( የኮሊደር ) ስፍራ

3. 3.20 የጣራ ከፍታ መኖሩ የተሻለ የአየር ዝውውር ፣ የተሻለ የአየር ፍሰት ፣ ተጨማሪ የቀን ብርሃን ፣ ሰፊ ስሜት ፣ የቅንጦት ገጽታ እዲኖር ያደርገዋል

4. የተፈጥሮ ብርሀን / natural ventilation

5. Post-Tension construction ( ለፍጥነት እና ጥሩ ዲዛይን ፣ ትላልቅ ክፍሎች ፣ ተለዋዋጭ አቀማመጦች ፣ የተሻለ የውስጥ ዲዛይን ፣ ከፍተኛ የንብረት ዋጋ እንዲሁም ረዘም ያለ የማይረብሽ ጥሩ አቀማመጥ እንዲኖረው ያደርጋል )

6. Interconnected lifestyle (ተያያዥ የአኗኗር ዘይቤከላፍቶ ሞል ጋር ያለምንም እንከን የተዋሃደ ዘመናዊ የመኖሪያ ልማት፣ ነዋሪዎች ግብይት፣ መመገቢያ፣ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ፣ መዝናኛ፣ የጤና አጠባበቅ እና የዕለት ተዕለት አገልግሎቶችን በእግር ርቀት ለማግኘት ያስችላል።)
7. Embassy area (ኢምባሲዎች አካባቢው) ላይ መገኘቱ ተመራጭ ያደርገዋል
8. የተለያዩ አገልግሎቶችን በአንድ ቦታ የሚያገኙበት መሆኑ
9. የተወሰነ የነዋሪዎች የመኪና ማቆሚያ እና የጎብኚዎች የመኪና ማቆሚያ
10. የጤና ፣ የሀይማኖት ፣ የትምህርት...እና ትልልቅ ተቋማት በቅርብ መገኘታቸው ተመራጭ ያደርገዋል! በተጨማሪ ምል መኖሩ የተለያዩ አገልግሎት በአንድ ቦታ ለማግኘት ይረዳል።11. እስከ 3,500$ የሚከራይ (በዶላር የሚከራይ መሆኑ ተመራጭ ያረገዋል )

✅ ያለ ወለድ
✅ ያለ የዋጋ ጭማሪ የዚህ ትልቅ ኢንቨስትመንት ተጠቃሚ ይሁኑ!ለበለጠ መረጃ ፦ 0910501187 ይደውሉ!ኢንቨስት ለማድረግ ትክክለኛው ጊዜ አሁን ነው!

🎯ብስራት ገብርኤል ላፍቶ ሞል! በሁሉም ዘንድ ምርጫ በሆነዉ ቦታ። 🔹በ ካሬ ዋጋ 115,000  ብር! 🔹ከ 89 ካሬ ባለ1 መኝታ እስከ ባለ3 መኝታ 248 ካሬ 0910501187 ይደውሉ።  ቅን...
26/07/2026

🎯ብስራት ገብርኤል ላፍቶ ሞል!

በሁሉም ዘንድ ምርጫ በሆነዉ ቦታ።

🔹በ ካሬ ዋጋ 115,000 ብር!

🔹ከ 89 ካሬ ባለ1 መኝታ እስከ ባለ3 መኝታ 248 ካሬ

0910501187 ይደውሉ።

ቅንጡ ህይወት ለእርስዎ! 🔥

23/07/2026

🔹መኖሪያ እኛ ጋር አለ!

ከ 89 ካሬ እስከ 248 ካሬ ባለ3 መኝታ!

በ 0910501187 ይደውሉ።

10/07/2026

በ 2.5 ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ ቤቶችን እንዲሁም በ 1.8 ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ ሱቆችን በሽያጭ ላይ እንገኛለን!

🔹 ከ ስቱዲዮ 32 ካሬ - 175 ካሬ ባለ 3 መኝታ አማራጭ የቀረበ!

በተመረጡ ቦታዎች፦
📍 ሳርቤት
📍መገናኛ
📍ቡልጋሪያ
📍 አዋሬ
📍 ፒያሳ
📍 አያት
📍 ገላን.... የንግድ ሱቆችን እና አፓርትመንት ቤቶች በሽያጭ ላይ እንገኛለን!

🔹የ 35% ልዩ ቅናሽ ተጠቃሚ ይሁኑ!

ለበለጠ መረጃ፦ 📞0910501187 ይደውሉ!

ቴምር ፕሮፐርቲስ / TEMER PROPERTIES

09/07/2026

🎯መገናኛ ጫካ ፕሮጀክት በ 2.5 ሚሊዮን በ 100% ክፍያ ቤትዎን ይግዙ!

🔹ከ 32 ካሬ እስቲዲዩ
🔹60 ባለ1 መኝታ
🔹90 ባለ2 መኝታ
🔹112 ባለ 3 መኝታ

👉ይፍጠኑ ሳይቀድሙ ይቅደሙ!?

🎯መገናኛ ጫካ ፕሮጀክት በ 2.5 ሚሊዮን በ 100% ክፍያ ቤትዎን ይግዙ! 🔹ከ 32 ካሬ እስቲዲዩ🔹60 ባለ1 መኝታ 🔹90 ባለ2 መኝታ 🔹112 ባለ 3 መኝታ 👉ይፍጠኑ ሳይቀድሙ ይቅደሙ!?
09/07/2026

🎯መገናኛ ጫካ ፕሮጀክት በ 2.5 ሚሊዮን በ 100% ክፍያ ቤትዎን ይግዙ!

🔹ከ 32 ካሬ እስቲዲዩ
🔹60 ባለ1 መኝታ
🔹90 ባለ2 መኝታ
🔹112 ባለ 3 መኝታ

👉ይፍጠኑ ሳይቀድሙ ይቅደሙ!?

ከ 32 ካሬ ጀምሮ ስቱዲዮ እስከ ባለ3 መኝታ!Location Location Location matters! 😉🤩በተጨማሪ በተመረጡ ቦታዎች 🏢🕺💃🔹ሳርቤት ፣ቡልጋርያ ፣ ፒያሳ፣አዎሬ፣ ጋርመን፣ አያት...
08/07/2026

ከ 32 ካሬ ጀምሮ ስቱዲዮ እስከ ባለ3 መኝታ!

Location
Location
Location matters! 😉🤩
በተጨማሪ በተመረጡ ቦታዎች 🏢🕺💃

🔹ሳርቤት ፣ቡልጋርያ ፣ ፒያሳ፣አዎሬ፣ ጋርመን፣ አያት፣ ገላን....

🎯ይፍጠኑ 0910501187 ይደውሉ።
The time is now!

ሳርቤት ላይ መኖር ለምን ይፈልጋሉ! 🔹መሀል ከተማ መሆኑ ተመራጭ ያደርገዋል። 🔹የዲፕሎማት መንደር በመሆኑ👉ላከራይ ብሉ በዶላር የሚከራዩ💵 🎯 ልሽጠዉ ቢሉ በእጥፍ የሚተርፋበት! 🔹እነዚህኑ ሁሉ...
07/07/2026

ሳርቤት ላይ መኖር ለምን ይፈልጋሉ!

🔹መሀል ከተማ መሆኑ ተመራጭ ያደርገዋል።

🔹የዲፕሎማት መንደር በመሆኑ

👉ላከራይ ብሉ በዶላር የሚከራዩ💵

🎯 ልሽጠዉ ቢሉ በእጥፍ የሚተርፋበት!

🔹እነዚህኑ ሁሉ በ 1 ቦታ ላይ።

🫶ብልሆች ምርጫቸዉን ትክክለኛ ነዉ!!

Address

Addis Ababa

Telephone

+251910501187

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kalkidan at Temer properties posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share