Have Your Home

Have Your Home የአፓርታማ ቤቶች ሽያጭ ቀስ እያሉ እየሰሩ ሚከፍሉት በተለያዩ የክፍያ አማራጮች ለማግኘት ይከተሉን::

Follow us for affordable Apartment homes with different payment options and loan packages.

የአፓርታማ ቤቶች ሽያጭ ቀስ እያሉ እየሰሩ ሚከፍሉት።ከፈለጉም ደግሞ 60% በ3 ዓመት  ከፍለው ቀሪውን 40%  በ30 ዓመት በጣም በዝቅተኛ አመታዊ የወለድ መጠን (9.5% ) ቢፈልጉ አከራይተ...
16/07/2021

የአፓርታማ ቤቶች ሽያጭ ቀስ እያሉ እየሰሩ ሚከፍሉት።
ከፈለጉም ደግሞ 60% በ3 ዓመት ከፍለው ቀሪውን 40% በ30 ዓመት በጣም በዝቅተኛ አመታዊ የወለድ መጠን (9.5% ) ቢፈልጉ አከራይተው ቢፈልጉ እየኖሩበት የሚከፍሉት ቤት ከእኛ ጋር ብቻ።

📌ግንባታ የሚካሄድባቸው ቦታዎች

1. መሀል ከተማ ሲ ኤም ሲ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ጀርባ
2. በአያት ባቡር እስቴሽን(ጣቢያው) ፊት ለፊት ይገኛሉ ።
3.አያት ዞን 08 (ሊና) ሳይት
4.አያት ዞን 03
ቤት መግዛት ሲችሉ ለምን በቤት ኪራይ ይሰቃያሉ??? !!!!!

📌 አገልግሎቶች

1. መኪና ማቆሚያ
2. ደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ
3. አውቶማቲክ ጀነሬተር
4. ሊፍት
5. የከርሰ ምድር ውሀ
6. አረንጓዴ ስፍራ ዘመናዊ የልጆች መዋያ እና ት/ት ቤት ያለተጨማሪ ክፍያ የመኪና ማቆሚያ ፤ሆቴል፤ጂም ፤ሲኒማ ፤ባንክ፤ዘመናዊ የገበያ ማዕከል ....ወዘተ

📌ቅድሚያ ክፍያ=15%

➡️85% በ3 አመት በ6 ጊዜ በግንባታ ሂደት የሚከፈል ።

📌ክፍያ የማጠናቀቂያና የማስረከቢያ ጊዜ፦
➡ሙሉ በሙሉ ለሚጠናቀቁ 30 ወራት።
➡በከፊል ለሚጠናቀቁ 24 ወራት።

📌 በተለያየ የካሬ ሜትር ስፋት፦

ባለ 1 መኝታ ባለ 2 መኝታ እንዲሁም ባለ 3 መኝታ አና
ባለ 4 መኝታ ከተጨማሪ 1 የሰራተኛ መኝታ ክፍል ጋር

145 ካሬ ሜትር
G+1Duplex አፓርታማ (በሕንፃ ውስጥ ያለ G+1 አፓርታማ)

📌የብድር አገልግሎት ለሚፈልጉ ደንበኞቻችን ደግሞ

60% በሶስት ዓመት በ 7 ጊዜ ከፍለው ቀሪውን 40% ቤቶን ከተረከቡ በኃላ በ9.5% ዝቅተኛ ዓመታዊ ወለድ እስከ 30 ዓመት መክፈል ይችላሉ። ወይም ደግሞ ቤቶን ከተረከቡ በኃላ በ3 ወራት ውስጥ 40%ቱን ያለ ወለድ መክፈል ይችላሉ።

📌ከኢትዮጵያ ውጭ ለምትኖሩ ኢትዮያውያን በየትኛውም ሀገር ሆናችሁ ባላችሁበት በህጋዊ ወኪሎቻችሁ በኩል መግዛት ትችላላችሁ።

📌ቅናሽ

እንደሚከፍሉት ክፍያ ከ7%-20% የሚደርስ ቅናሽ ያገኛሉ

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Have Your Home posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category