Temer properties

Temer properties Tsadkan Yoseph Real Estate Sales Consultant

📍Kaliti/Gelan Shop Sale!Temer properties➡️4th floor ✅ 23.5  sqm•2,500,000 Br•Advance 500,000 Br➡️3rd floor ✅26.8 •2,600,...
11/12/2025

📍Kaliti/Gelan Shop Sale!
Temer properties
➡️4th floor
✅ 23.5 sqm
•2,500,000 Br
•Advance 500,000 Br

➡️3rd floor
✅26.8
•2,600,000 br
•Advance 600,000 Br

➡️2nd floor
✅26.8 Sqm
•2,800,000 br
•Advance =800,000 br

➡️1st floor
✅26.4 Sqm
•3,200,000 Br
•Advance= 1,200,000 br

➡️Ground floor
✅24 Sqm
•6,900,000 Br
•Advance =3,000,000 Br
✅16 Sqm
• 4,300,000 Br
•Advance= 1,800,000
✅26 Sqm
•4,500,000 Br
• Advance= 2,000,000 br

For full payment 10% discount
📲0919780624
Temer Properties

09/12/2025

🥁 65% /35%

🌬እንኳን ደስ አላችሁ💫💫💫

🌬 አሁን ቀደም ያመለጣችሁ ደንበኞቻችን ወርቃማ እድል በዲፕሎማቲክ መንደር በሳርቤት ቫቲካን ኤምባሲ አጠገብ ለውስን ቤቶች ብቻ

🌴ቴምር ፕሮፐርቲስ

🌬 65% ሲከፍሉ 35% እኛ ልዩ ቅናሽ አቅርበናል።

🏠 80 ካሬ ሜትር ባለ ሁለት መኝታ
🥁ሙሉ ክፍያ 5,770,050ብር

🏠146 ካሬ ሜትር ባለሶስት መኝታ
🥁ሙሉ ክፍያ 10,896,600 ብር

✅ መገልገያዎች
👉 ሁለት ዘመናዊ የሰው እና አንድ የእቃ ሊፍቶች
👉 የመኪና ማቆሚያ ቦታ
👉 ቴራስ
👉 ያልተገደበ የውሃ አቅርቦት
👉 የመጠባበቂያ ጀነሬተር
👉 የደህንነት ካሜራ
👉ኤሌክትሪክ መኪና ቻርጅ ማድረጊያ እና ኢንተርኮም ሲስተም
እንዲሁም
⛳️ ገላን ኮንደምንየም
🗣ሱቆች ከ23 ካሬሜትር ጀምሮ
በ500,000ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ እየሸጥን እንገኛለን።

🕹ለበለጠ መረጃ:- 0919780624
ይደውሉ! በwhatsapp ያገኙናል።
ይፍጠኑ











05/12/2025
05/12/2025

#ሱቆች #ሱቆች #ሱቆች #ሱቆች #ሱቆች #ሱቆች #ሱቆች

መሀል አዲስአበባ ውስጥ ሱቅ እንዲኖራቹ የምትፈልጉ ነጋዴዎች ፣ አከራዮች እና ዲያስፖራዎች በመሀል አዲስአበባ #ፒያሳ አድዋ ሙዝየም አጠገብ 2ቤዝመንት +G+5 የንግድ ሱቅ ከቴምር ሪልስቴት እነሆ። 0937341286 | 0714558361.

✅ 2 ቤዝመንት + G+5 የንግድ ሞል ለሱቅ እና ቢሮ የሚሆኑ
✅ በ 18 ወር ተጠናቀው ስራ የሚጀምሩ
✅ 10,000 መኪና ማቆምያ ግዙፍ ተርሚናል ፊት ለፊት

👉ዋጋ እና አከፋፈል የቀሩን ሱቆች ላይ

♦️Ground inside mall ሞል ውስጥ
🏦 ሙሉ ክፍያ 7 ሚልዮን ብር
🏦 ቅድመ ክፍያ = 2.8ሚልዮን ብር

♦️ 1ኛ ላይ ሞል ውስጥ | First Floor
🏦 ሙሉ ክፍያ =4.6 ሚልዮን ብር
🏦 ቅድመ ክፍያ = 2 ሚልዮን ብር

♦️2ተኛ ላይ ሞል ውስጥ | Second Floor
🏦 ሙሉ ክፍያ =4ሚልዮን ብር
🏦 ቅድመ ክፍያ = 1.5 ሚልዮን ብር

♦️3ተኛ ላይ ሞል ውስጥ | Third Floor
🏦 ሙሉ ክፍያ =3.5 ሚልዮን
🏦 ቅድመ ክፍያ = 1.2 ሚልዮን

👉 ያለምንም ጭማሪ እና ወለድ በሀገራችን ብር ብቻ መሸጣችን እንዲሁም ግንባታው እያዩት ማስከፈላችን ልዩ ያደርገናል።

ለበለጠ መረጃ
👇👇👇👇👇👇
+251919780624

https://t.me/TemerRealEstateSalesAdvisor
WhatsApp. https://wa.me/251937341286

#ሱቆች

Upcoming projects 6 kilo site mixed use apartment Limited stock options Call now 0919780624
11/11/2025

Upcoming projects
6 kilo site mixed use apartment
Limited stock options
Call now
0919780624

11/10/2025

📣📣📣መኖርስ በጊፍት መንደር 📣
ሦስተኛው ልዩ የሽያጭ መርሀ ግብር በአራተኛው የጊፍት መንደር ለገሀር ላይ

Gift_Real_Estate 📢

♦️ #ቀድመው ለሚመጡ ደንበኞች እስከ 25% ቅናሽ አዘጋጅተናል።

በለገሀር ከ33 ካሬ ጀምሮ የንግድ ሱቆች

ቅድመ ክፍያ 5% ጀምሮ
ያሉን የካሬ አማራጮች
✅ 65 ካሬ ባለ 1 መኝታ
✅ 108 & 141 ካሬ ባለ 2 መኝታ
✅ 163 ካሬ ባለ 3 መኝታ
✅ 174, 185 & 240 ካሬ ባለ 3 ምኝታ
✅ ቪላ እና ታውን ሃውስ

♦️ ተጨማሪ የሳይት አማራጮች
🏠ቦሌ አትላስ
🏠በ22,
🏠ተክለሀይማኖት
🏠CMC እና
🏠አያት እየሸጥን እንገኛለን

🔶🔶Building facilities
✅ የመዋኛ ገንዳ📣 ትምህርት ቤት
📣የልጆች መጫዎቻ📣ክሊኒክ 📣 ኳስ ሜዳ📣 Reception and gust waiting place📣 24 hours und CCTV control📣 የከርሰምድር ውሀ📣 እጅግ ማራኪ የሆነ የከተማ እይታ ( City View )
📣ባለ 4 ወለል የመኪና ማቆሚያ ( parking )📣ዘመናዊ ሊፍቶች ( Lift )📣📣የ24 ሰዓት የደህነንት መጠበቂያ ካሜራ ( security ) & All other facilities are available.

♦️ ሳይት ለማየት ወይም ስለ አከፋፈል በቂ መረጃ ለማግኘት ይደውሉ

☎ +2519-19-78-06-24

ጊፍት ሪል ስቴት በ2% ቅድመ ክፍያ የአፓርትመንትና የንግድ ሱቆችን ለሽያጭ አቀረበ                              ************ጊፍት ሪል ስቴት ሁለተኛውን የአዲስ ዓመት...
10/10/2025

ጊፍት ሪል ስቴት በ2% ቅድመ ክፍያ የአፓርትመንትና የንግድ ሱቆችን ለሽያጭ አቀረበ
************
ጊፍት ሪል ስቴት ሁለተኛውን የአዲስ ዓመት የአፓርትመንትና የንግድ ሱቆች የሽያጭ ኤክስፖ በይፋ አስጀምሯል፡፡

በኤክስፖው እስከ 25% ቅናሽ በማድረግ በ2% ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት መሆን የሚያስችል ዕድል አመቻችቷል፡፡

የሽያጭ ኤክስፖው ከመስከረም 29 እስከ ጥቅምት 8/ 2018 ዓ.ም. የሚካሄድ ሲሆን 1 ሺህ 500 ቤቶች ለሽያጭ ቀርበዋል፡፡

አንጋፋው ጊፍት ሪል ስቴት፣ ሦስት መንደሮችን ጨርሶ ለህብረተሰቡ ባስረከበበት ማግስት፣ አራተኛውን የጊፍት ሜትሮፖሊታን መንደር፣ “የዋና ከተማችን ዋና ከተማ” በሆነው በለገሃር ላይ 4 ሺህ ቤቶችን በጥራት በመገንባት ላይ ይገኛል፡፡

ከነዚህ መካከል የ12 ሺህ ቤቶች ማስፋፊያ አካል የሆኑ በሁለተኛና ሶስተኛ ዙሮች የሚገነቡ 8 ሺህ የመኖሪያ እና የንግድ ቤቶች፣ እንዲሁም በ6 ኪሎ፣ በቦሌ መድሃኒዓለም፣ በፊጋ፣ በ22 ማዞሪያ፣ በተክለሃይማኖት፣ በሲኤምሲ እና በሌሎች አካባቢዎች 4 ሺህ፤ በአጠቃላይ ከ16 ሺህ በላይ ቤቶች ተዋውቀዋል፡፡

ለኑሮ ምቹ በሆኑት መንደሮቻችን፣ ትምህርት ቤ/ቶች፣ የህክምና ተቋማት፣ ሞሎች፣ የመዝናኛ ስፍራዎች ከበቂ የመኪና ማቆሚያ ጋር ተካተዋል፡፡

ጊፍት ሪል ስቴት፣ እስካሁን፣ በ165 ሺህ ካሬሜትር ላይ በሲኤምሲ እና ፈረስ ቤት ሦስት ትላልቅ መንደሮችን ገንብቶ ለማኅበረሰቡ በማስረከብ ተዓማኒነትን አትርፏል፡፡

ለበለጠ መረጃ:-
0919780624

♦️♦️♦️በልዩ ከፍታ እየመጣን ነው! ***የአዲስ አመት የሁለተኛ የጊፍት ሪል ስቴት የሽያጭ ኤክስፖ ከመስከረም 29/2018- እስከ ጥቅምት 8/2018 ዓ.ም. በለገሃር መንደራችን!ከደንበኞች...
05/10/2025

♦️♦️♦️
በልዩ ከፍታ እየመጣን ነው!
***
የአዲስ አመት የሁለተኛ የጊፍት ሪል ስቴት የሽያጭ ኤክስፖ ከመስከረም 29/2018- እስከ ጥቅምት 8/2018 ዓ.ም. በለገሃር መንደራችን!

ከደንበኞች በቀረበለን ተደጋጋሚ ጥያቄ ቅንጡ አፓርትመንቶችና የንግድ ሱቆች ለሽያጭ ይቀርባሉ፡፡

በ 5% ቅድመ ክፍያ፣ እስከ 20% የሚደርስ ቅናሽ የቤት ባለቤት እንዲሆኑ በክብር ተጋብዘዋል!

በለገሀር ከ33 ካሬ ጀምሮ ግራውንድ እና 1st ወለል የሚገኙ የንግድ ሱቆች

ያሉን የካሬ አማራጮች
✅ 65 ካሬ ባለ 1 መኝታ
✅ 108 & 141 ካሬ ባለ 2 መኝታ
✅ 163 ካሬ ባለ 3 መኝታ
✅ 174, 185 & 240 ካሬ ባለ 3 ምኝታ
✅ ቪላ እና ታውን ሃውስ

♦️ ተጨማሪ የሳይት አማራጮች
🏠ቦሌ አትላስ
🏠በ22,
🏠ተክለሀይማኖት
🏠CMC እና
🏠አያት እየሸጥን እንገኛለን

🔶🔶Building facilities
✅ የመዋኛ ገንዳ
✅ ትምህርት ቤት
✅ የልጆች መጫዎቻ
✅ ክሊኒክ
✅ ኳስ ሜዳ
✅ Reception and gust waiting place
✅ 24 hours und CCTV control
✅ Intercom
✅ Ground water and Sufficient resurvior tanker
✅ maids room
✅ Standby Generator
✅ Elevators
✅ Garbage shooter
✅ የከርሰምድር ውሀ
✅ እጅግ ማራኪ የሆነ የከተማ እይታ ( City View )
✅ ባለ 4 ወለል የመኪና ማቆሚያ ( parking )
✅ ዘመናዊ ሊፍቶች ( Lift )
✅ የ24 ሰዓት የደህነንት መጠበቂያ ካሜራ ( security )

መኖር በጊፍት መንደር!

በዓመታት የተገኘ ታማኝነትና ስኬት!

ጊፍት ሪል ስቴት
ማህበረሰብን እንገነባለን!

☎ +2519-19- 78- 06- 24


, ,

31/08/2025

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Temer properties posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Temer properties:

Share

Category