Ethio Golden state property management and sales agent

Ethio Golden state property management  and sales agent Ethio Golden state property management
�Apartment for rent and sale
�building for rent and sale

� ኢትዬ ጎልደን እስቴት የህንፃ አስተዳደር የሽያጭ ወኪል
ከሚሰራቸዉ ዋና ዋና ስራዎች መሀከል የሚከተሉት ናቸዉ::
�የንግድ ማዕከላት፣ የመኖሪያ አፓርትመንቶችን፣ የቢሮ ህንፃዎችን፣ የቅይጥ አገልግሎት ህንፃዎች ወዘተ... በሙሉ ወይም በከፊል የማደራጀት፣ የማከራየት የማማከርና ሙሉ ለሙሉ የማስተዳደር ስራ ወይም በሚቀርበው የፍላጎት ጥያቄ መሰረት መስራት ነው፡፡
�የንግድ ማዕከላት አዋጭነት ጥናት ይሰራል፣
�የህንፃ የኪራይ ዋጋና የንግድ ዘርፍ (Business Mix) የዳሰሳ ጥናት ይሰራል፣
�ዘመናዊና ውጤታማ በሆነ መንገድ ህንፃዎን ማስተዳድ እንዲቻል የሚያግዙ የህንፃ ማኔጅመንት ስልጠናዎች መስጠትና የስልጠና ማንዋሎችን ማዘጋጀት


�በተለያየ የንግድና የአገልግሎት ዘርፍላይ ለተሰማሩ ከፍተኛና መካከለኛ ድርጅቶች መዋቅር (Organizational Chart) ማዘጋጀት፣ የደመወዝና ጥቅማጥቅም ክፍያዎች ጥናት መስራት፣ የሰራተኞች ቅጥር ማከናወንና ተዛማጅ ስራዎችን ይሰራል፣
�ለንግድ፣ ለቢሮና ለመኖሪያ አፓርትመንት ህንፃዎች የተሻለ የኪራይና የሽያጭ እሴቶች እንዲፈጥሩ ማማከር፣
�የህንፃዎች የቤት ኪራይ፣ የመብራት፣ የውሃ፣ የጠቅላላ አገልግሎትና የመሰል ክፍያዎች አሰባሰብ ውጤታማ የሚያደርጉ የህንፃ ማኔጅመንት ሶፍትዌሮችን በማዘጋጀት በስራ ላይ እንዲውል ያደርጋል፡፡
�ለበለጠ ስልክ ይደዉሉ ቀጠሮ ይያዙ �0911869469/0937970707

Address

Addis Ababa
BOLEINFRONTOFSHAGERBUILDING

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio Golden state property management and sales agent posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category