02/04/2024
👏👏እንኳን ደስ አሎት👏👏
ከአልቲማ ሪል እስቴት!
በላንቻ ሳይት ቃል በገባነው መሰረት ቤትዎን ከነመሰረተ ልማቱ አጠናቀን ቤት ለእንቦሳ ማለታችንን ስናሳውቆት በታላቅ ደስታ ነው እንዲሁም የቤት ባለቤት ለሆናቹ ደንበኞቻችን በሙሉ እንኳን ደስአሎት፥፥
አሁን ደግሞ በመስቀል ፍላወር ሳይት የቀሩንን ውስን ቤቶች በማስታወቂያ ዋጋ በኢትዮጵያ ብር ያለ ዶላር ጭማሪ ፈጥነው የግሎ ያድርጉ!
LOCATION : መስቀል ፍላወር
(TOLIP HOTEL ጀርባ )
📍ባለ 2 መኝታ
በ (119.9 ካሬ)
በ (134.9 ካሬ)
በ (139.9 ካሬ)
📍ባለ 3 መኝታ
በ (192 ካሬ)
በ (200 ካሬ)
📍ቅድመ ክፍያ 20%
📍 80% ያለቁ
📍ከተራዘመ አከፋፈል ጋር እንጠብቅዎታለን::
ለተጨማሪ መረጃ
# 0972721321
# 0973044877 ይደውሉ!