Ayat real Estate sales consultant

Ayat real Estate sales consultant ዘመናዊ አፓርትመንቶች እና የንግድ ሱቆችን ሽያጭ ላይ ነን

ጤና ይስጥልኝ 👋በከተማችን ብቸኛው 51.3% የትርፍ ክፍፍል የሚያገኙበት አክሲዮን የት እንደሆነ ያውቃሉ ???የመጨረሻዎቹን የአያት አክሲዮን ማህበር የአክሲዮን ባለድርሻዎችን ይቀላቀሉለእርስዎ...
08/12/2023

ጤና ይስጥልኝ 👋

በከተማችን ብቸኛው 51.3% የትርፍ ክፍፍል የሚያገኙበት አክሲዮን የት እንደሆነ ያውቃሉ ???

የመጨረሻዎቹን የአያት አክሲዮን ማህበር የአክሲዮን ባለድርሻዎችን ይቀላቀሉ

ለእርስዎ ፣ ለታዳጊ ልጅዎ ፣ ለቤተሰብዎ እና ለወዳጅ ዘመድዎ የአያት አክሲዮንን በስጦታ ያበርክቱ።

የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር ሲሆን
ዝቅተኛ አክስዮን መግዛት የሚቻለው 2,500 ሆኖ
በተጨማሪ የአገልግሎት ክፍያ 5% ይኖረዋል

ቅድመ ክፍያ 40% ያ ማለት 100,000 ብር

ቀሪ ክፍያ በ3 ዓመት የሚከፈል በየዓመቱ 50,000 ብር

ከፍ ያለ የአክሲዮን ድርሻ በመግዛት ዳጎስ ያለ የአክሲዮን ትርፍ ያግኙ

መግዛት የሚቻለው ከፍተኛ የአክሲዮን መጠን 20,000,000 አክሲዮን

አያት አ.ማ. የተሰማራባቸው መስኮች
📌 በሪል ስቴት ልማት
📌 በሆቴልና ቱሪዝም
📌 በማርብል ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በጠጠር ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በብሎኬት ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በእንጨትና ብረታብረት ውጤቶች ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌በትምህርት ኢንቨስትመንት እና
📌 በሌሎች ፋይናንሻል ኢንቨስትመንት

⏱📞 ☎️ ይፍጠኑ አሁኑኑ ይደውሉ 0925289470

ቴሌግራም 👉 https://t.me/+TAOh2iAP6elmMTY0

በረጅም ጊዜ ክፍያ ቤቶን ከነመንደርዎ ይግዙ!!       0925 28 94 70✅   በነፋሻማው ሲ.ኤም.ሲ ሚካኤል ጀርባ በ 135,265ካሬ.ሜትር በተንጣለለ ጊቢ ውስጥ ውብ እና ቅልቁን የሪል...
23/10/2022

በረጅም ጊዜ ክፍያ ቤቶን ከነመንደርዎ ይግዙ!!
0925 28 94 70
✅ በነፋሻማው ሲ.ኤም.ሲ ሚካኤል ጀርባ በ 135,265ካሬ.ሜትር በተንጣለለ ጊቢ ውስጥ ውብ እና ቅልቁን የሪል ስቴት መኖሪያ መንደር በመገንባት ላይ እንገኛለን!!! (CCE compounded Site the biggest real estate village)

✅ በኢትዮጲያ እጅግ ግዙፍ የገበያ አዳራሽ በ 30,000ካሬ ሜትር ላይ በመገንባት ላይ ያለው ይህም ለነዋሪዎች ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚዉሉ ሱቆችን የያዘ ነው!!! - Ayat Grand Mall
✅ ከ 6,500 ካሬ ሜትር በላይ ውብ መናፈሻ ያለው!!!
✅ ልጆችዎ የሚማሩበት ኬጂ ት/ቤት!!
✅ ለያንዳንዱ ቤት ከበቂ በላይ የሆነ የመኪና ማቆሚያ ፓርኪንግ እንግዶችዎ ከአራት በላይ የሚሆን መኪና ይዘው ቢመጡ ፓርኪንግዎ ከበቂ በላይ ነው ::

✅ የቤቶቹ አይነት
3ት አይነት አፓርትመንት
★ Mixed use apartment
★ Residential apartment
★ Duplex or G+1 or villa apartment

Duplex or G+1 or villa styles apartment
ማለት በአይነቱ ለየት ያለ ኢውሮፒያን ስታንዳርድ እየተገነባ ያለ. ከ1ኛ እስከ 16ተኛ ፎቅ መኖርያ ቤት ሲሆን ( አንድ አባወራ 2ፍሎር ከላይ እና ከታች ለብቻው የሚይዝበት ቤት ) ከእኛ ብቻ

ከብዙ የካሬ ስፋት አማራጮች ጋር
✅ የቤቶቹ ስፋት

√ባለ 3 መኝታ ክፍል: 107m2፣ 110 m2፣ 115m2፣ 120: 127m2፣ 138m2፣ 145m2
√ባለ 4 መኝታ ክፍል 150m2፣ 161 m2
ሁሉም ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል ከነመታጠብያ ቤት አላቸው
√ duplex apartment: በ145m2 ብቻ

✅ እጅግ ምቹ እና ቀላል የአከፋፈል ሁኔታ (Flexible payment schedules)

❖ ስራዎን እየሰሩ ከ2 እስከ 3አመት ቀስ በቀስ በ7ዙር ከወለድ ነፃ የሚከፍሉት
❖ 60/40 የብድር አገልግሎት
60% በ7 ዙር በ 2 አመት ከ 6ወር ከፍለው የሚጨርሱት እና ዱቤ 40% ከ 10-30 አመት ሲያሻዎ አከራይተው ቢያሻዎ እየኖሩበት የሚከፍሉት
1ኛ ኮንትራት ሲፈረም..........8%
2ተኛ..............................23%
3ተኛ...............................14%
4ተኛ...............................5%
5ተኛ...............................4%
6ተኛ...............................3%
7ተኛ...............................3%

👉 ብድሩ ያለምንም ባንክ ማስያዣ ድርጅቱ እራሱ የሚሰጦት ከመሆኑ በላይ ከባንክም ከመንግስት ኮንዶሚንየምም ባነሰ ዝቅተኛ 9.5.አመታዊ ወለድ ነው

ቅድመ ክፍያን አስበልጦ ለሚከፍል ገዥ የሚሰጥ ቅናሽ:
100% ለሚከፍል ......... 31%
90% ለሚከፍል ........... 28%%
75% ለሚከፍል ......... 23%
60% ለሚከፍል ......... 19%
31% ለሚከፍል ......... 10%

⭕️ ሌሎችም ሰምተው የማይጨርሷቸው እንደየሰው አቅም የተዘጋጁ በጣም ብዙ አማራጮች አሉን!! የመጨረሻውን አማራጭ ተጠቅመው የቤት ህልምዎን ከኛ ጋር እውን ያርጉ

⭕️ በውጭ ለሚናሩ ደንበኞቻችን ካሉበት ሆነው አልያም አገር ቤት ባለ ተወካይ

Address

Addis Ababa

Telephone

+251925289470

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ayat real Estate sales consultant posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ayat real Estate sales consultant:

Shortcuts

Share

Category