25/12/2021
ለቤት ፈላጊዎች +251912673580
ለፍተው ጥረው ያፈሩትን ጥሪትዎን በምን ላይ ማዋል አስበዋል ???
ለዚህማ ጊዜዎን የሚመጥን አስተማማኝ እና ትርፋማ የሚያደርገዎትን የኢንቨስትመንት አማራጮችን አቅርበንልዎታል ።
በዚህ የገንዘብ የመግዛት አቅም በወደቀበት ወቅት ዘመን ተሻጋሪ አማራጮችን ማየት ብልህነት ብቻ ሳይሆን ትልቅነትም ጭምር ነው ለዚህም ደግሞ አድስ ፕሮፐርቲይ ማርኬቲንግ ግሩፕ ሪል እስቴት ከዘመን ዘመን እንደደመቁ እና እንዳማሩ የሚዘልቁ ቅንጡ አፓርትመንቶችና ቪላ ቤቶችን በማይታመን ዋጋ ሲንጋብዝዎ በደስታ ነው።
/// ቤቶቻችን ከመደበኛ አፓርትመንቶች የሚለያቸው
# በአድስ አበባ እንብርት መሀል 22 እና አያት መንደር ላይ መገንባታቸው
# ጥንካሬን ከውበት ጋር ያጣመሩ መሆናቸው
# ለመብራት መቆራረጥየ24 ሰአት ጀኔሬተር አቅርቦት ያሟሉ
# በቂ የሆነ የመኪና ማቆሚያ ያላቸው
# የሴኩሪቲ ካሜራ የተገጠመላቸው
# የባንክ ብድር የተመቻቸላቸው መሆኑ
# ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ ለሙሉ መሆናቸው እና ሌሎች ብቻ ቤት ካሉ APMG ላይ ይደውሉ !! ይምጡ ይጎብኙ ረክተው ይመለሳሉ !!!
የድርጅቱ የሽያጭ አማካሪ
+251912673580
+251918112900