Eyor properties

Eyor properties ተመጣጣኝ ዋጋ፣ተመጣጣኝ ቅድመ ክፍያ እንዲሁም የባንክ ብድር የተመቻቸላቸው አፓርትመንት ቤቶች
☎️ 0929287290
Telegram👉 https://t.me/eyorhome

በባንክ ብድር ቤት ስትጠይቁ ለነበራችሁ ደንበኞቻችን በአጭር ጊዜ ውስጥ በተመጣጣኝ ዋጋ ካዛንቺስ ላይ ጥራት ያለው ዘመናዊ አፓርትመንት አጠናቆ ያስረከበው ሰመር ሪል እስቴት አሁን ላይ ኢንግሊ...
30/03/2026

በባንክ ብድር ቤት ስትጠይቁ ለነበራችሁ ደንበኞቻችን በአጭር ጊዜ ውስጥ በተመጣጣኝ ዋጋ ካዛንቺስ ላይ ጥራት ያለው ዘመናዊ አፓርትመንት አጠናቆ ያስረከበው ሰመር ሪል እስቴት አሁን ላይ ኢንግሊዝ ኢምባሲ አካባቢ ለውስን ቤቶች 50% የባንክ ብድር ያላቸውን አፓርትመንት ቤቶች በካር 88,000 ብር ጀምሮ ለደንበኞቻችን ይዘን ቀርበናል።

እርሶም ፈጥነው ቢሮ በመገኘት የእድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ
summer real estate
☎️ 0929287290

Looking for an apartment with bank loan support?
Summer Real Estate, known for delivering quality modern apartments in Kazanchis within a short time and at a reasonable price, is now offering new apartments near the British Embassy area.
We are providing limited apartment homes with up to 50% bank loan financing, starting from only 88,000 Birr.
Visit our office today and take advantage of this opportunity before the units are sold out.
Summer Real Estate
☎️ 0929287290





25/03/2026

#አፓርታማ #ኢንቨስትመንት #ሳርቤት #ቡልቡላ #ሬል

24/03/2026

በባንክ ብድር ቤት ስትጠይቁ ለነበራችሁ ደንበኞቻችን በአጭር ጊዜ ውስጥ በተመጣጣኝ ዋጋ ካዛንቺስ ላይ ጥራት ያለው ዘመናዊ አፓርትመንት አጠናቆ ያስረከበው ሰመር ሪል እስቴት በ ባንክ ብድር ቤት ለምትፈልጉ ደንበኞች Summer real estate አሁን ላይ ኢንግሊዝ ኢምባሲ አካባቢ ለውስን ቤቶች 50% የባንክ ብድር ያላቸውን አፓርትመንት ቤቶች በካሬ 88,000 ብር ጀምሮ ለደንበኞቻችን ይዘን ቀርበናል።

እርሶም ፈጥነው ቢሮ በመገኘት የእድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ
summer real estate
☎️ 0929287290





23/03/2026

#ቤት #አፓርታማ #አዲስአበባ #ሳርቤት #ቦሌ #ቡልቡላ #ሬል #ኪራይ #ኢንቨስትመንት

19/03/2026

🕌 🕋 🌙
Eid Mubarak እንኳን አደረሳችሁ 🌙🥰

የቤት ባለቤት የመሆን ህልምዎን ዛሬ እውን ያድርጉ! 🏠✨

የቤት ጉዳይ የብዙዎቻችን ትልቅ ምኞት ነው። ነገር ግን አስተማማኝ ቦታ፣ ጥራት ያለው ግንባታ እና ለኪስ የሚሆን ዋጋ በአንድ ላይ ማግኘት ፈታኝ ሊሆን ይችላል።

ለምን የእኛን ቤቶች መምረጥ አለብዎት?
እኛ የምናቀርባቸው ቤቶች የመኖሪያ ምቾትን ከዘመናዊነት ጋር አጣምረው የያዙ ናቸው።

✅ አስተማማኝ ቦታ፦ ለትራንስፖርት ምቹ፣ ሰላማዊ እና መሠረተ ልማት (ውሃ፣ መብራት፣ መንገድ) የተሟላለት።
✅ የግንባታ ጥራት፦ በማንኛውም ጊዜ በባለሙያ ሊፈተሽ የሚችል ጥንካሬ እና ውበት።
✅ ተለዋዋጭ የክፍያ አማራጮች፦ እንደ አቅምዎ የሚከፈል የቅድመ ክፍያ እና የረጅም ጊዜ የክፍያ ዕቅዶች።
✅ ህጋዊነት፦ የካርታ እና የሊዝ ጉዳዮች ሙሉ በሙሉ የተስተካከሉ እና የታመኑ።

ለቤተሰብዎ የሚመጥን ምርጫ፦
* ሰፊ እና ብርሃን የሚያስገቡ መስኮቶች።
* ዘመናዊ የወጥ ቤት እና የሽንት ቤት እቃዎች።
* ደህንነቱ የተጠበቀ ግቢ እና ለልጆች መጫወቻ የሚሆን ስፍራ።

አሁኑኑ ይወስኑ!
ቤት መግዛት ማለት ለወደፊት ህይወትዎ ዋስትና ማስቀመጥ ማለት ነው። የቤት ዋጋ በየቀኑ እየጨመረ ስለሆነ ዛሬ መወሰንዎ ነገ ትርፋማ ያደርግዎታል።

📍 አድራሻ፦ ሴቶች አደባባይ
📞 ለበለጠ መረጃ በነዚህ ስልኮች ይደውሉልን፦ 0929287290
💬 ወይም በውስጥ መስመር (whatsup) መልዕክት ይላኩልን።

"የእርስዎ ደስታ የእኛ ስኬት ነው!"


#ሪልስቴት
#ቤት
#የሚሸጥቤት
#አዲስአበባ



17/03/2026

#ሪልስቴት #የሚሸጥቤት

16/03/2026

#ሪልስቴት
#ቤት
#የሚሸጥቤት
#አዲስአበባ



50% የባንክ ብድር ያላቸው አፓርትመንት ቤቶች 📍 ኢንግሊዝ ኢምባሲ 10% ቅድመ ክፍያ☎️ 0929287290                                                     ...
13/03/2026

50% የባንክ ብድር ያላቸው አፓርትመንት ቤቶች
📍 ኢንግሊዝ ኢምባሲ
10% ቅድመ ክፍያ
☎️ 0929287290

🌟 የህልምዎን ቤት በልዩ ቅናሽ ይግዙ! 🌟​ከሰመር ሪል ስቴት (Summer Real Estate) - Elite City Project​የአዲስ አበባ አዲሱ ማዕከል በሆነው፣ በታላቁ ቤተ-መንግስት እ...
13/03/2026

🌟 የህልምዎን ቤት በልዩ ቅናሽ ይግዙ! 🌟
​ከሰመር ሪል ስቴት (Summer Real Estate) - Elite City Project
​የአዲስ አበባ አዲሱ ማዕከል በሆነው፣ በታላቁ ቤተ-መንግስት እና በኢንግልዝ መሀል በስተጀርባ የሚገኘውን ውብ አፓርታማ በልዩ የክፍያ አማራጭ የቤት ባለቤት ይሁኑ!
​💰 ልዩ የክፍያ አማራጮች
​የ10% ቅድመ ክፍያ፦ 10% ብቻ ከፍለው የቤትዎን ውል ይዋዋሉ።
​የ35% ግዙፍ ቅናሽ፦ 100% ክፍያ ለሚፈጽሙ ደንበኞቻችን የ35% ቅናሽ እናደርጋለን! (በካሬ 63,000 ብር ብቻ!)
​የባንክ አማራጭ፦ 50% በባንክ ብድር የሚሸፈን።
​ከወለድ ነፃ፦ የ5 ዓመት ከወለድ ነፃ የሆነ የክፍያ እድል!
​🏠 የሚሸጡ ቤቶች አማራጭ
​ባለ 2 መኝታ (138 ካሬ)
​ቅድመ ክፍያ፡ 1.1 ሚሊዮን ብር ብቻ
​ባለ 3 መኝታ (152 ካሬ)
​አጠቃላይ ዋጋ፡ 9.2 ሚሊዮን ብር
​ባለ 3 መኝታ (157 ካሬ)
​አጠቃላይ ዋጋ፡ 9.6 ሚሊዮን ብር
​🏗️ መንደሩ ምን ምን አካቷል?
​ይህ መንደር በዘመናዊው የፓስቴሽን (Post-tension) ቴክኖሎጂ የሚገነባ ሲሆን፣ የሚከተሉትን ምቾቶች ይዟል፦
​🏊‍♂️ ዘመናዊ መዋኛ ገንዳ እና ጂምናዚየም (Gym)
​🛗 ደረጃቸውን የጠበቁ ሰፋፊ ሊፍቶች
​🚗 ሰፊ የመኪና ማቆሚያ (Parking)
​⚡ አስተማማኝ አውቶማቲክ ጄነሬተር እና የከርሰ ምድር ውሃ
​♻️ ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ ሲስተም
​🌆 ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውል ሰፊ ሰገነት (Terrace)
​⏳ ዕድሉ ለጥቂት ቀናት ብቻ የሚቆይ ነው!
​ዛሬውኑ ይወስኑ፣ የነገዋን አዲስ አበባ ዛሬውኑ ይረከቡ።
​ለበለጠ መረጃ እና ሳይቱን ለመጎብኘት፦
📞 0929287290

Address

Addis Ababa

Telephone

+251929287290

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Eyor properties posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category