20/10/2022
በለቡ ሙዚቃ ሰፈር ከለቡ ስታር ጀርባ የሚገኘው የአፓርትመንት
👉194.67 ካሬ፣
👉ባለ 3 ምኝታ + የሰራተኛ ክፍል ከመታጠቢያ ጋር
👉በ2 አመት ውስጥ ያሚልቅ
👉60,000 ብር በካሬ
👉25 % ቅድሚያ ክፍያ ብቻ፣ ቅሪውን በ4 ጊዜ ክፍያ
ሰላማናዊ የመኖሪያ አካባቢ, በ 500 ሜ ርቀት ውስጥ
⭐️ዘመናዊ ፓርክ፣ ትምህርት ቤት፣ ሆስፒታል፤ ፖሊስ ጣቢያ፣ ጂምናዝየም፣ ሆቴሎች፣ባንኮች፣አስፈላጊ የመንግስት ተቋማት፣መስጊድ እና ቤተ ክርስቲያን የሚያገኙበት ።
👉በእያንዳንዱ ህንፃ ላይ 2 ደረጃቸውን የጠበቁ ሊፍቶች
- ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውል 620 ካ.ሜ ላይ ያረፈ የጋራ መገልገያ አዳራሽ
- በእያንዳንዱ ህንፃ መጨረሻ(ሩፍ ቶፕ) ላይ የሚገኝ ትልቅ የጋራ ሰገነት ስፍራ
- ትልቅ የጋራ አረንጓዴ ስፍራ
- አውቶማቲክ ጀነሬተር
- ምቹ እና በቂ የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች ( ፓርኪንግ)
- ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ
- 24 ሰዓት አስተማማኝ ጥበቃ ያለው
- የከርሰ ምድር ውሀ አለው
+251932157419 ይደውሉ።
ጥቂት አፓርትመነቶች ናቸው የቅሩን።
https://t.me/ethiopialit
https://www.instagram.com/ethiopia.lit/
https://www.facebook.com/ethiopia.lit