Sawi Homes

Sawi Homes We make you happy by giving a happy home.

12/12/2023

🏠 አስደሳች ዜና ከጄጃን ሪልስቴት!

⭐️ በከፍተኛ ጥራትና ውበት የተገነቡ እጅግ ዘመናዊ እና ቅንጡ የመኖሪያ ቤት አፓርትመንቶችን ለተጠቃሚዎቹ በማድረስ የሚታወቀው ሳዊ የመኖሪያ ቤት አፓርትመንት አክሲዮን ማህበር አሁን ደግሞ እህት ኩባንያው በሆነው በጄጃን ሪል እስቴት በኩል መልካም ዜና ሲያበስርዎ በታላቅ ደስታ ነው

📍በመሀል አዲስ አበባ ጀርመን አደባባይ ከሮያል ሴራሚክስ አጠግብ በ 1000 ካሬ ሜትር ላይ የሚገነባው 2B+G+18 ግዙፍ የመኖሪያ ቤት አፓርትመንት ባለቤት ይሁኑ

📌 ለአንድ አባል የሚደርሰው 140 ካሬ ሲሆን የመብራት መቆራረጥ እንዳይኖር ስታንድባይ ጀኔሬተር ያለው እንዲሁም ለእርስዎ እና ለንብረትዎ ዋስትና በደህንነት ካሜራ የታገዘ የተሟላ የጥበቃ አገልግሎት ያገኛሉ

📌 ካፌና ሬስቶራንት እንዲሁም ጅምናዚየም እና ሱፐርማርኬት እዛው ህንፃው ላይ የተካተተለት ፣

📌 ብቻ ምን አለፋዎት ለእርሶ የተንደላቀቀ ኑሮ መሳካት ተግተን እየሰራን እንገኛለን

♻️ አክሲዮኖች በፍጥነት በመሸጥ ላይ ናቸው ፈጥነው የቤት ባለቤት ይሁኑ!

⭐️ከእርስዎ ምን ይጠበቃል?

📌 ከእርስዎ የሚጠበቀው የቅድመ ክፍያውን 1,500,000 ብር መክፈል ብቻ ነው

📍አድራሻችን ከቤተል አደባባይ ወደ አለም ባንክ በሚወስደው መንገድ ላይ አል-ሙን ህንፃ ቢሮ ቁጥር 010 ያገኙናል

ለበለጠ መረጃ ይፃፉልን ወይም

☎️ +251912787453

🔊+251911922092 ይደውሉልን

We make you happy by giving a happy home.

⭐️ አስደሳች ዜና ከየሳዊ የመኖሪያ ቤት አፓርትመንት አክሲዮን ማህበር ለእናንተ!🏠 በአዲሱ አመት ግንባታው እየተቀላጠፈ የሚገኘው ጥራትን ከውበት ጋር ያማከለው የሳዊ የመኖሪያ ቤት አፓርትመን...
14/11/2023

⭐️ አስደሳች ዜና ከየሳዊ የመኖሪያ ቤት አፓርትመንት አክሲዮን ማህበር ለእናንተ!

🏠 በአዲሱ አመት ግንባታው እየተቀላጠፈ የሚገኘው ጥራትን ከውበት ጋር ያማከለው የሳዊ የመኖሪያ ቤት አፓርትመንት አክሲዮን ማህበር የመኖሪያ ቤት ባለቤት ይሁኑ

📍 በመሀል አዲስ አበባ የግንባታ ቦታውን ቤተል ሮም ሰፈር ከቪሌጅ ሪልስቴት ፊትለፊት ያደረገው የግዙፉ 2B+G+15 የመኖሪያ አፓርትመንት ባለቤት ይሁኑ

📌 ባለ 3 መኝታ እንዲሁም ለአንድ አባል የሚደርሰው 130 ካሬ ሲሆን የመብራት መቆራረጥ እንዳይኖር ስታንድባይ ጀኔሬተር ከተሟላ የጥበቃ አገልግሎት ጋር ያለው

📌 ሁለት ሊፍት የተገጠመለት ፣ ካፌና ሬስቶራንት እንዲሁም ጅምናዚየም እና ሱፐርማርኬት እዛው ህንፃው ላይ የተካተተለት

📌 ብቻ ምን አለፋዎት ለእርሶ የተንደላቀቀ ኑሮ መሳካት ተግተን እየሰራን እንገኛለን

🌻 አዲሱን አመት በስኬት ይጀምሩ ፣
ከእኛ ጋር በአብሮነት ይስሩ!

⭐️ከእርስዎ ምን ይጠበቃል?

📌 ከእርስዎ የሚጠበቀው የቅድመ ክፍያውን 3,500,000 ብር መክፈል ብቻ ነው

📍አድራሻችን ከቤተል አደባባይ ወደ አለም ባንክ በሚወስደው መንገድ ላይ አል-ሙን ህንፃ ቢሮ ቁጥር 010 ወይም ኮልፌ አጠናተራ እፎይታ የገበያ ማዕከል 3ተኛ ፎቅ ላይ ያገኙናል

ለበለጠ መረጃ ይፃፉልን ወይም

☎️ +251912787453

🔊+251911922092 ይደውሉልን

25/10/2023

🌻 እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ!

🏠 በአዲሱ አመት እርስዎን የቤት ባለቤት ለማድረግ ተግቶ እየሰራ የሚገኘው ጄጃን የመኖሪያ ቤት አፓርትመንት አክሲዮን ማህበር በከፍተኛ ጥራትና ውበት የተገነቡ እጅግ ዘመናዊ እና ቅንጡ የመኖሪያ ቤቶችን ለተጠቃሚዎቹ ለማድረስ ዝግጅቱን አጠናቋል

📍በመሀል አዲስ አበባ ጀርመን አደባባይ ከሮያል ሴራሚክስ አጠግብ በ 1000 ካሬ ሜትር ላይ የሚገነባው 2B+G+18 ግዙፍ የመኖሪያ ቤት አፓርትመንት ባለቤት ይሁኑ

📌 ባለ 3 መኝታ እንዲሁም ለአንድ አባል የሚደርሰው 140 ካሬ ሲሆን የመብራት መቆራረጥ እንዳይኖር ስታንድባይ ጀኔሬተር ከተሟላ የጥበቃ አገልግሎት ጋር ያለው

📌 ካፌና ሬስቶራንት እንዲሁም ጅምናዚየም እና ሱፐርማርኬት እዛው ህንፃው ላይ የተካተተለት ፣

📌 ብቻ ምን አለፋዎት ለእርሶ የተንደላቀቀ ኑሮ መሳካት ተግተን እየሰራን እንገኛለን

🌻 አዲሱን አመት በስኬት ይጀምሩ ፣
ከእኛ ጋር በአብሮነት ይስሩ!

⭐️ከእርስዎ ምን ይጠበቃል?

📌 ከእርስዎ የሚጠበቀው የቅድመ ክፍያውን 1,500,000 ብር መክፈል ብቻ ነው

📍አድራሻችን ከቤተል አደባባይ ወደ አለም ባንክ በሚወስደው መንገድ ላይ አል-ሙን ህንፃ ቢሮ ቁጥር 010 ወይም ኮልፌ አጠናተራ እፎይታ የገበያ ማዕከል 3ተኛ ፎቅ ላይ ያገኙናል

ለበለጠ መረጃ ይፃፉልን ወይም

☎️ +251912787453

🔊+251911922092 ይደውሉልን

We make you happy by giving a happy home.

Address

Addis Ababa

Telephone

+251912787453

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Sawi Homes posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category