Nor Property Solutions

Nor Property Solutions Nor denotes a warm welcome. We'd want to welcome you to our property management team, and we'll do t

የሚኖሩበትንና ለልጆችዎ ቅርስ አድርገው የሚያወርሱትን ፤ ወይም አትርፈው መልሰው የሚሸጡትን ቤት መግዛት በጣም ትልቅ ውሳኔ ነው፡፡ በጥረትዎ ያገኙት ሃብት በተሳሳተ ውሳኔ ሲጠፋ ማየት አይፈልጉም፡፡ አስፈላጊ ሰነዶችን ያሟላ ነው? ደህንነቱ የተጠበቀ አካባቢ ነው? ዋጋው ከገበያው/አካባቢው አንፃር ተገቢ( ያልተጋነነ) ነው? ለአገልግሎት ሰጪ ተቋማት (ገበያ፣ የጤና ማዕከላት፣) ቅርብ ነው ?ለልጆቼ ጥሩ ትምህርት ቤት በአቅራቢያው አለ ?አካባቢው የማደግ አቅም (ነገ መልሼ ብሸጠው ምን ያህል አትራፊ ያደርገኛል)? ወዘተ… የሚሉት ጥያቄዎች ሊያስጨንዎ ይችላል፡፡
እኛ ስለሚገዙት ቤት/ቦታ/ህንጻ አስፈላጊውን መረጃ አጣርተን ልቦ እርፍ

ብሎ ደስ የሚሰኙበትን ዘላቂ ኢንቨስትመንት ኢንዲያደርጉ እናማክሮታለን! በ0941-18-95-80 እና በ0912-19-90-25 ይደውሉልን፡፡
የስኬታችን ሚዛን የእርስዎ ደስታ ነው!!

18/10/2024

You can give your keys and relax.

Your building may have an office space, an apartment, a shop, and more. Collecting rent, managing maintenance issues, and addressing contracts and disputes could be tiring.

We have a solution for that. Just reach out and we will take a visit.

Nor denotes a warm welcome. We'd want to welcome you to our property management team, and we'll do t

እስኪ ቤት ፈልጉልኝ!ቤት የሚከራይ ሰው አታውቅም?ከሚሉት አንዱ ከሆኑ የተለያዩ ህጻዎችን ስለምናስተዳድር ለሁለቱም በአንድ ቦታ መፍትሔ አለ!
17/10/2024

እስኪ ቤት ፈልጉልኝ!

ቤት የሚከራይ ሰው አታውቅም?

ከሚሉት አንዱ ከሆኑ የተለያዩ ህጻዎችን ስለምናስተዳድር ለሁለቱም በአንድ ቦታ መፍትሔ አለ!

🌟 Tip of the Week:Boost your property's appeal!Incorporating plants and landscaping can elevate the curb appeal of your ...
12/08/2024

🌟 Tip of the Week:

Boost your property's appeal!
Incorporating plants and landscaping can elevate the curb appeal of your rental property, making it more welcoming and inviting to prospective tenants.

የንብረትዎ ደህንነት የኛ ሃላፊነት ነውበኖር የንብረት አስተዳደር፣ የንብረትዎ ደህንነት ተጠብቆ እንዲሁም ሁሉንም የንብረት አስተዳደር ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ አስተማማኝ እና ሁሉን አቀ...
04/08/2024

የንብረትዎ ደህንነት የኛ ሃላፊነት ነው

በኖር የንብረት አስተዳደር፣ የንብረትዎ ደህንነት ተጠብቆ እንዲሁም ሁሉንም የንብረት አስተዳደር ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ አስተማማኝ እና ሁሉን አቀፍ አገልግሎቶችን በማቅረባችን ኩራት ይሰማናል።

Stay Informed About Safety ProtocolsFamiliarize yourself with the building’s safety measures, including fire exits, emer...
17/07/2024

Stay Informed About Safety Protocols

Familiarize yourself with the building’s safety measures, including fire exits, emergency contacts, and security procedures. Participate in any safety drills and ensure you know how to handle emergencies.

Spend 12-14 hours a day at home? Make that time count with a cozy, comfortable living space! 🏡Check out our building in ...
16/07/2024

Spend 12-14 hours a day at home? Make that time count with a cozy, comfortable living space! 🏡

Check out our building in the 24 Megenagna area - we've perfected that perfect blend of coziness that you'll love coming home to. 😊

Stop by and see for yourself what a difference thoughtful design can make. Your new favorite spot awaits! 💤

🌟 ቅንጦትና ምቾት የተሟላበት ቤት 🌟ለኑሮ ወይም ለንግድ የሚሆን ምቹ ቤት ይፈልጋሉ? በአዲስ አበባ እምብርት መገናኛ አካባቢ የሚገኘው ባውደች ለፍላጎትዎ ተስማሚ የሆኑ የመኖሪያና የቢሮ ቦታዎ...
12/07/2024

🌟 ቅንጦትና ምቾት የተሟላበት ቤት 🌟

ለኑሮ ወይም ለንግድ የሚሆን ምቹ ቤት ይፈልጋሉ? በአዲስ አበባ እምብርት መገናኛ አካባቢ የሚገኘው ባውደች ለፍላጎትዎ ተስማሚ የሆኑ የመኖሪያና የቢሮ ቦታዎችን አሰናድትዎ ይጠብቅዎታል። በህንጻ አስተዳደር የተመራ ስለሆነ በማንኛውም ሰዓት እርስዎን ለማገልገል ዝግጁዎች ነን። ይምጡና ይጎብኙ! ይደሰቱበታል

Make sure you respect your neighbors, 🙂While respecting personal privacy is important, don't neglect the value of positi...
10/07/2024

Make sure you respect your neighbors, 🙂
While respecting personal privacy is important, don't neglect the value of positive neighborhood connections. Find a healthy balance ⚖- honor your neighbor's boundaries, but also look for thoughtful ways to foster community 🤼. A little friendliness can go a long way in creating a more vibrant, supportive local environment for everyone.

በንብረት አስተዳደር የላቁ ይሁኑ!በኖር ንብረት አስተዳደር ለእርስዎ ልዩ ፍላጎቶች የተበጁ ልዩ የንብረት አስተዳደር መፍትሄዎችን በማቅረብ ላይ እንገኛለን። እኛ ንብረትዎ በጥንቃቄ እና በእውቀ...
09/07/2024

በንብረት አስተዳደር የላቁ ይሁኑ!

በኖር ንብረት አስተዳደር ለእርስዎ ልዩ ፍላጎቶች የተበጁ ልዩ የንብረት አስተዳደር መፍትሄዎችን በማቅረብ ላይ እንገኛለን። እኛ ንብረትዎ በጥንቃቄ እና በእውቀት መያዙን እናረጋገጣለን ፣ ይህም የንብረትዎን ዋጋ ከፍ ያደርገዋል።
visit: www.norethiopia.com

Address

Addis Ababa
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:00 - 21:00
Tuesday 08:00 - 21:00
Wednesday 08:00 - 21:00
Thursday 08:00 - 21:00
Friday 08:00 - 23:00
Saturday 12:00 - 21:00
Sunday 08:00 - 21:00

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Nor Property Solutions posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share