13/10/2026
አዲስ ዓመትን በተስፋ እና በሕይወት እንቀበል!
ሕይወትን ማትረፍ ከሁሉም በላይ የሚያስደስት ተግባር ነው። ባማኮን ሰራተኞች ደም በመለገስ ለዚህ መልካም ዓላማ የበኩላቸውን አበርክተዋል። ዛሬ የምንሰጠው ደም ነገ የአንድ ቤተሰብ ደስታ፣ የአንድ ሰው ተስፋ እና የአዲስ ሕይወት መጀመሪያ ሊሆን ይችላል።
ተስፋን እናበርክት፣ ሕይወትን እንታደግ!