Zema in addis Real Estate Consultance

Zema in addis Real Estate Consultance Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Zema in addis Real Estate Consultance, Real Estate, Addis Ababa.

01/08/2023

የሚሸጥ ቤት G+3

👉 አዲሱ ገብያ ቀለበት መንገድ ዳር
👉528 ካሬ
👉300ካሬ ህንፃው ያረፈበት
👉 ዋጋ 40 ሚ

17/06/2023

🏢 ጀንበሮ ሪል እስቴት 80% ግንባታቸው የተጠናቀቁ አፓርታማ ቤቶችን ለመኖርያ ምቹ በሆነው በቦሌ ኤርፖርት ጀርባ(ቡልቡላ 93 ማዞርያ) በገቢያ ላይ አዋለ።
በካሬ 2,200$፣ በባንክ ምንዛሬ
🟢 40% ቅድመ ክፍያ

⏰ በምቹ የአከፋፈል ስርዓት የባንክ ብድር የተመቻቸላቸው
🗺 የተናጠል ካርታ ያላቸው
🏘 ሙሉ ተጠናቆ የሚረከብ(full finished )
📆 በ15 ወር ጊዜ ውስጥ የሚረከቡት
🛌 ከባለ 2 - ባለ 3 መኝታ አማራጭ፣ ከ131-155ካሜ
🏬 በፍሎር አራት ቤት ብቻ

አፓርታማው የሚያሟላቸው
✅ 1,100 ካሬ ይዞታ ላይ ያረፈ
✅ ለእያንዳንዱ ቤት የግል የመኪና ማቆሚያ ያለው
✅ 2 ዘመናዊ ሊፍቶች
✅ ስታንድባይ የኤሌክትሪክ ጀነሬተሮች ያሉት
✅ የ24 የደህንነት መቆጣጠሪያ ካሜራ
✅ የእንግዳ መቀበያ እና የኢንተርኮም ሲስተም
✅ ሰፊ የጋራ ቴራስ

ለበለጠ መረጃ
☎️+251911657699
☎️+251913123553
ይደውሉ።

👌በልዩ አማራጭ ለልዩዎቹ የቀረበ በመሀል ከተማ ካሳንችስ ላይ የሚገኝ ቅንጡ አፓርታማ ኮፊ ፕላዛ በ30% ቅድመ ክፍያ ሽያጭ ጀምረናል ❗️❗️❗️📌 በባለ ኮከብ ሆቴሎች ፣ አለም አቀፍ ድርጅቶች...
31/05/2023

👌በልዩ አማራጭ ለልዩዎቹ የቀረበ በመሀል ከተማ ካሳንችስ ላይ የሚገኝ ቅንጡ አፓርታማ ኮፊ ፕላዛ በ30% ቅድመ ክፍያ ሽያጭ ጀምረናል ❗️❗️❗️

📌 በባለ ኮከብ ሆቴሎች ፣ አለም አቀፍ ድርጅቶች ፣ በመንግስታዊ ተቋማት እና በወንዝ ዳር ፕሮጀግት የተከበበውን ሳይታችንን አሁን መጥተው ይጎብኙት
♦️የተለያዩ አማራጮች♦️
👉ባለ 1 መኝታ፡ 66 ካሬ ሜ
👉ባለ 3 መኝታ፡ 176 ካሬ ሜ
👉ባለ 3 መኝታ፡ 204 ካሬ ሜ
📌 ሙሉ የፊኒሺግ ስራ የካተተ
📌 በወለል (በፍሎር) ከ3 ቤቶች ብቻ ያሉት
📌 ሁሉም አፓርትመንት ቤቶች ጥሩ እይታ (ቪው) ያላቸው እና ሁሉም የመጠቀሚያ ክፍሎች በቂ አየር እና ብርሃን የሚያገኙበት
📌 ለኤሌክትሪክ መኪናዎች ቻርጂንግ ስቴሽን ያለው
📌 ድምጽን በአስተማማኝ ሁኔታ የማያስገቡ መስታወቶች የሚገጠሙለት
📌 በአውሮፖ ስታንዳርድ እና ቴክኖሎጂ የተመረቱ የሳኒተሪ መስመር የሚዘረጋለት
📌 በየወለሉ የቆሻሻ ማግለያ ልዩ ቦታ የተዘጋጀላቸው
📌 ያልተሰሰተበት አንዱ ቤት ከሌላኛው በሁለት ግድግዳ የተለያየ ድምጽ የማያስተላልፍ
📌 ቢገዟቸው በውጭ ሀገር ዜጎች ለኪራይ ተመራጭ እንዲሆኑ ታስበው የተገነቡ
📌 ደረጃቸውን የጠበቁ ሰፋፊ ሊፍቶች
📌 የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች ( ፓርኪንግ)
📌 24 ሰዓት አስተማማኝ ጥበቃ ያለው
📌 በሳምንት ለ7 ቀናት በቀን ለ24 ሠዓት የማይቋረጥ የውሃ አቅርቦት እንዲኖረው የከርሰ ምድር ውሀ አቅርቦት የሚሟላለት፤
📌 ለህንፃው ውበትን ያላበሱ እና ነዋሪዎች አየር የሚወስዱባቸው ባልኮኒዎች ያሉት፤
📌የኤሌክትሪክ ሀይል መቆራረጥ እንዳያጋጥም አውቶማቲክ ጀነሬተር የሚገጠምለት፤
📌 የቤቱን ዋጋ 30% ብቻ ቅድመ ክፍያ ከፍለው ቀሪውን 70% በሁለት አመት ጊዜ ውስጥ ዘና ብለው የሚከፍሉት፤
📌 ግንባታው ከ60% በላይ የተጠናቀቀ እና በፍጥነት በመሰራት ላይ የሚገኝ፤
📌 የዚህ ጥሩ ኢንቨስትመንት እድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ፈጥነው ይወስኑ🏇⏰
📚📚ለበለጠ መረጃ 📚📚
☎️ 0913123553/0911657699 ☎️

👌በልዩ አማራጭ ለልዩዎቹ የቀረበ በመሀል ከተማ ካሳንችስ ላይ የሚገኝ ቅንጡ አፓርታማ ኮፊ ፕላዛ በ30% ቅድመ ክፍያ ሽያጭ ጀምረናል ❗️❗️❗️📌 በባለ ኮከብ ሆቴሎች ፣ አለም አቀፍ ድርጅቶች...
31/05/2023

👌በልዩ አማራጭ ለልዩዎቹ የቀረበ በመሀል ከተማ ካሳንችስ ላይ የሚገኝ ቅንጡ አፓርታማ ኮፊ ፕላዛ በ30% ቅድመ ክፍያ ሽያጭ ጀምረናል ❗️❗️❗️

📌 በባለ ኮከብ ሆቴሎች ፣ አለም አቀፍ ድርጅቶች ፣ በመንግስታዊ ተቋማት እና በወንዝ ዳር ፕሮጀግት የተከበበውን ሳይታችንን አሁን መጥተው ይጎብኙት
♦️የተለያዩ አማራጮች♦️
👉ባለ 1 መኝታ፡ 66 ካሬ ሜ
👉ባለ 3 መኝታ፡ 176 ካሬ ሜ
👉ባለ 3 መኝታ፡ 204 ካሬ ሜ
📌 ሙሉ የፊኒሺግ ስራ የካተተ
📌 በወለል (በፍሎር) ከ3 ቤቶች ብቻ ያሉት
📌 ሁሉም አፓርትመንት ቤቶች ጥሩ እይታ (ቪው) ያላቸው እና ሁሉም የመጠቀሚያ ክፍሎች በቂ አየር እና ብርሃን የሚያገኙበት
📌 ለኤሌክትሪክ መኪናዎች ቻርጂንግ ስቴሽን ያለው
📌 ድምጽን በአስተማማኝ ሁኔታ የማያስገቡ መስታወቶች የሚገጠሙለት
📌 በአውሮፖ ስታንዳርድ እና ቴክኖሎጂ የተመረቱ የሳኒተሪ መስመር የሚዘረጋለት
📌 በየወለሉ የቆሻሻ ማግለያ ልዩ ቦታ የተዘጋጀላቸው
📌 ያልተሰሰተበት አንዱ ቤት ከሌላኛው በሁለት ግድግዳ የተለያየ ድምጽ የማያስተላልፍ
📌 ቢገዟቸው በውጭ ሀገር ዜጎች ለኪራይ ተመራጭ እንዲሆኑ ታስበው የተገነቡ
📌 ደረጃቸውን የጠበቁ ሰፋፊ ሊፍቶች
📌 የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች ( ፓርኪንግ)
📌 24 ሰዓት አስተማማኝ ጥበቃ ያለው
📌 በሳምንት ለ7 ቀናት በቀን ለ24 ሠዓት የማይቋረጥ የውሃ አቅርቦት እንዲኖረው የከርሰ ምድር ውሀ አቅርቦት የሚሟላለት፤
📌 ለህንፃው ውበትን ያላበሱ እና ነዋሪዎች አየር የሚወስዱባቸው ባልኮኒዎች ያሉት፤
📌የኤሌክትሪክ ሀይል መቆራረጥ እንዳያጋጥም አውቶማቲክ ጀነሬተር የሚገጠምለት፤
📌 የቤቱን ዋጋ 30% ብቻ ቅድመ ክፍያ ከፍለው ቀሪውን 70% በሁለት አመት ጊዜ ውስጥ ዘና ብለው የሚከፍሉት፤
📌 ግንባታው ከ60% በላይ የተጠናቀቀ እና በፍጥነት በመሰራት ላይ የሚገኝ፤
📌 የዚህ ጥሩ ኢንቨስትመንት እድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ፈጥነው ይወስኑ🏇⏰
📚📚ለበለጠ መረጃ 📚📚
☎️ 0913123553 /0911657699

07/04/2023

😋😋በመሀል አዲስ አበባ ጀሞ ሚካኤል ይህ ቀረሽ የማይባል ውብ ግርማ ሞገስ ያለው አፓርታማ በ16 ሚልየን ለሽያጭ ቀርቦሎታል።

❗️❗️ የሚሽጥ መሬት ❗️❗️🏞 LAND FOR SALE 🏞👉የሚገኝበት ቦታ ፦ ፒያሳLOCATION ፦ PIYASA👉 ስፋት በካሬ ሜ ፦ 250 ካሬ ሜSQUARE METET ፦ 250 meter squar...
29/03/2023

❗️❗️ የሚሽጥ መሬት ❗️❗️
🏞 LAND FOR SALE 🏞
👉የሚገኝበት ቦታ ፦ ፒያሳ
LOCATION ፦ PIYASA
👉 ስፋት በካሬ ሜ ፦ 250 ካሬ ሜ
SQUARE METET ፦ 250 meter square
👉ለአፖርታማ ፣ ለሪልስቲት
FOR APARTMENT, REAL ESTATE
👉ለማንኘውም ግንባታ የሚሆን ነው
SUITABLE FOR ANY TYPE OF CONSTRUCTION

🔴 💵💵ዋጋ 25 ሚልዮን ብር💵💵

ለበለጠ መረጃ ☎️ 0951083399/0911657699☎️

❗️❗️ የሚሽጥ መሬት ❗️❗️🏞 LAND FOR SALE 🏞👉የሚገኝበት ቦታ ፦ መገናኛ መክሊት ህንፃ ጀርባLOCATION ፦ MEGENAGNA BEHIND THE MEKLIT  BUILDING👉 ስፋት በ...
29/03/2023

❗️❗️ የሚሽጥ መሬት ❗️❗️
🏞 LAND FOR SALE 🏞
👉የሚገኝበት ቦታ ፦ መገናኛ መክሊት ህንፃ ጀርባ
LOCATION ፦ MEGENAGNA BEHIND THE MEKLIT BUILDING
👉 ስፋት በካሬ ሜ ፦ 254 ካሬ ሜ
SQUARE METET ፦ 254 meter square
👉ለአፖርታማ ፣ ለሪልስቲት
FOR APARTMENT, REAL ESTATE
👉ለማንኘውም ግንባታ የሚሆን ነው
SUITABLE FOR ANY TYPE OF CONSTRUCTION

🔴 💵💵ዋጋ 30 ሚልዮን ብር💵💵

ለበለጠ መረጃ ☎️ 0913123553 /0951083399/0911657699☎️

❗️❗️ የሚሽጥ መሬት ❗️❗️🏞 LAND FOR SALE 🏞👉የሚገኝበት ቦታ ፦ ጦር ሀይሎችLOCATION ፦ torhayloch👉 ስፋት በካሬ ሜ ፦ 3000 ካሬ ሜSQUARE METET ፦ 3000 m...
29/03/2023

❗️❗️ የሚሽጥ መሬት ❗️❗️
🏞 LAND FOR SALE 🏞
👉የሚገኝበት ቦታ ፦ ጦር ሀይሎች
LOCATION ፦ torhayloch
👉 ስፋት በካሬ ሜ ፦ 3000 ካሬ ሜ
SQUARE METET ፦ 3000 meter square
👉ለአፖርታማ ፣ ለሪልስቲት
FOR APARTMENT, REAL ESTATE
👉ለማንኘውም ግንባታ የሚሆን ነው
SUITABLE FOR ANY TYPE OF CONSTRUCTION

🔴 💵💵ዋጋ 150 ሚልዮን ብር💵💵

ለበለጠ መረጃ ☎️ 0951083399/0911657699 ☎️

Looking for your dream home in Addis Ababa? Check out our apartments in Bole Bulbula! Located in one of the most sought-...
16/03/2023

Looking for your dream home in Addis Ababa? Check out our apartments in Bole Bulbula! Located in one of the most sought-after neighborhoods in the city, our apartments offer spacious living areas and stunning views. Don't miss out on this incredible opportunity

Call 0911657699

ከቦሌ በ 5 ኪሎ ሜትር በቦሌ ቡልቡላ አሁን የሚረከቡት ቤቶችን በሽያጭ ላይ ነን!!!        ☎️☎️0911657699☎️☎️💵 B, G+12 የግንባታው አይነት 💵 የተናጥል ካርታ ያለው💵 ማስ...
16/03/2023

ከቦሌ በ 5 ኪሎ ሜትር በቦሌ ቡልቡላ አሁን የሚረከቡት ቤቶችን በሽያጭ ላይ ነን!!!
☎️☎️0911657699☎️☎️
💵 B, G+12 የግንባታው አይነት
💵 የተናጥል ካርታ ያለው
💵 ማስረከቢያ በከፊል ግንባታ /semi finished /
💵 የቤቶች ስፋት፡- ባለ 2 መኝታ 100 ካሬ እና 99.9 ካሬ ባለ 3 መኝታ 128 ካሬ እና 131 ካሬ
💵 የከርሰ ምድር ውሃ ያለው
💵 በወለል (በፍሎር) 6ቤቶች ያሉት
💵 2 ዘመናዊ አሳንስሮች / lift/
💵 ከተሟውን የሚቃኙበት ለደስታ : ለሀዘን የሚጠቀሙበት ትልቅ ሰገነት
💵 ለትራንስፓርት ምቹ የመኖሪያ አካባቢ
💵 ለኢንቨስትመንት ምቹ:-ቢያከራዩት በጥቂት አመት ውስጥ የተገዛበትን ዋጋ የሚመልስ💰💸።
💵 በየቀኑ ዋጋው የተሻለ ትርፍ ያለው 💰
💵 የቀደሙትን በማስረከብ ላይ ነን።
💵 አውቶማቲክ ጀነሬተር
💵 የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች ( ፓርኪንግ)
💵 ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ
💵 24 ሰዓት አስተማማኝ ጥበቃ ያለው
💵 የዚህ ጥሩ ኢንቨስትመንት እድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ፈጥነው ይወስኑ🏇⏰
🏡🏡ለበለጠ መረጃ 🏡🏡
☎️☎️0911657699 ☎️☎️

🏠🏡🏠በልዩ አማራጭ የቀረበ ሙሉ ለሙሉ ግንባታው ያለቀለት ቪላ ቤት በሽያጭ ላይ ነን!!!🏠🏡🏠📌 ጠቅላላ የመሬት ስፋት 500 ካሬ ፎቁ ያረፈበት 280 ካሬ📌 የህንፃው ይዞታ :- B, G+4, T...
03/03/2023

🏠🏡🏠በልዩ አማራጭ የቀረበ ሙሉ ለሙሉ ግንባታው ያለቀለት ቪላ ቤት በሽያጭ ላይ ነን!!!🏠🏡🏠
📌 ጠቅላላ የመሬት ስፋት 500 ካሬ ፎቁ ያረፈበት 280 ካሬ
📌 የህንፃው ይዞታ :- B, G+4, T
📌 ከተሟውን የሚቃኙበት ትልቅ ሰገነት
📌 ሙሉ ለሙሉ በውብ የቤት እቃ ያማላ
📌 በወር 20,000 USD የተከራየ
📌 ቦታው :- ቀበና ሩስያ ኢንባሲ ጀርባ
📌 ፎቁ ይምያማላቸው :-
🏘️ 11 ምኝታ ቤቶች
🏘️ 16 ምታጠብያ ቤቶች
🏘️ 5 ኪችን ክፍሎች
🏘️ 4 ሳሎን ክፍሎች
🏘️ ላውንደሪ ክፍል
🏘️ ሰርቪስ የሰራተኛ መኝታ እና ምታጠብያ
📌 የሶላር ማሞቂያ እና እያንዳዱ መታጠብያ የኤሌትሪክ ማሞቂያ ያለው
📌 የውሃ መጥፋት እዳያሳስቦት 5 የውሃ ታንከር የተገጠመለት
📌 ለትራንስፓርት ምቹ የመኖሪያ አካባቢ
📌 ለኢንቨስትመንት ምቹ:-ቢያከራዩት በጥቂት አመት ውስጥ የተገዛበትን ዋጋ የሚመልስ💰💸።
📌 የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች ( ፓርኪንግ)
📌 24 ሰዓት አስተማማኝ ጥበቃ ያለው
📌 የዚህ ጥሩ ኢንቨስትመንት እድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ፈጥነው ይወስኑ🏇⏰
📚📚ለበለጠ መረጃ 0911657699

Zema in Addis Real Estate Consultan💫💫በነፋሻዋ አለም ገና ከተማ የተለያዩ አማራጮች ያላቸውን ውብ እና እጅግ ማራኪ ቪላዎችን ገንብቶ  ለሽያጭ አቅርቦሎታል 💫💫     ⚡️...
27/02/2023

Zema in Addis Real Estate Consultan

💫💫በነፋሻዋ አለም ገና ከተማ የተለያዩ አማራጮች ያላቸውን ውብ እና እጅግ ማራኪ ቪላዎችን ገንብቶ ለሽያጭ አቅርቦሎታል 💫💫

⚡️ የቤቶቹ ሁናታዎች ሙሉ ፊኒሺንግ ያለቀለት እንዲሁም ፊኒሺንግ ብቻ የቀራቸው
⚡️የቤቶቹ አይነቶች
💫ሰርቪስ ያላቸው ቪላዎች
💫G+0(ቪላ)
💫B+G+0(ቪላ እና ግራውንድ)
💫B+G+1
⚡️በተጨማሪ ለኦፊስ የሚያገለግሉ ክፍሎች ያላቸው
⚡️ የቤቶች ስፋት
💫ባለ 200ካሬ
💫ባለ 250ካሬ
💫እንዲሁም ከ300ካሬ-700ካሬ እንደ ፍላጎቶ አቅርበንሎታል
✨የአካባቢው ሁኔታ :- ለትራንስፖርት ምቹ ፣ካፌናሬስቶራንት ፣ ሱቆች ፣ የእምነት ተቋማት ፣ ትምህርት ቤቶች በቅርበት አሉት
✨ግንባታው በከፍተኛ ጥራት እየተገነባ ያለ
✨ሁሉም ቤቶች ጥሩ እይታና ነፋሻማ አየር ያላቸው
✨አስፋልት የተነጠፈለት
✨አረንጓዴ ስፍራ ያለው
✨የህፃናት መጫወቻ ቦታ ያለው
✨የጋራ መጠቀሚያ ቦታን ያካተተ
✨የውሀና የኤሌክትሪክ ዝርጋታን ያካተተ
✨የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች ( ፓርኪንግ)
✨24 ሰዓት አስተማማኝ ጥበቃ ያለው 🎯🎯ሳይቀደሙ ይቅደሙ ኑ በተመጣጣኝ ዋጋ የቤት ባለቤት ይሁኑ🎯🎯

🏵ለበለጠ መረጃ🏵0911657699

Address

Addis Ababa

Telephone

+251913123553

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Zema in addis Real Estate Consultance posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Zema in addis Real Estate Consultance:

Share

Category