Yohannes Ayat Real Estate Sales Manager

Yohannes Ayat Real Estate Sales Manager አፓርታማ እና የንግድ ሱቅ የመግዛት ፍላጎት ካለዎት እኛ ጋር ደውለው ያማክሩን !!
ስልክ +251919437356

✅ እጅግ በጣም ቅናሽ✅ ብዙዎች ለኑሮ በሚመርጧቸው፤ በከፍተኛ ፍጥነት እየለሙ እና እያደጉ በሚገኙት፤መሰረተ ልማቶች በበቂ ሁኔታ በተሟሉላቸው፤የከተማችን ምቹ የመኖሪያ መንደሮች፦ 🏠በሲ.ኤም.ሲ...
25/10/2024

✅ እጅግ በጣም ቅናሽ

✅ ብዙዎች ለኑሮ በሚመርጧቸው፤
በከፍተኛ ፍጥነት እየለሙ እና እያደጉ በሚገኙት፤
መሰረተ ልማቶች በበቂ ሁኔታ በተሟሉላቸው፤
የከተማችን ምቹ የመኖሪያ መንደሮች፦
🏠በሲ.ኤም.ሲ፣
🏠በመሪ እና
🏠በአያት አካባቢዎች
አፓርታማዎችን እጅግ በጣም ቅናሽ በሆነ ዋጋ
✅ በኢትዮጵያ ብር ተዋውለው ያለምንም የዋጋ ጭማሬ በመግዛት
የቤት ባለቤት ይሁኑ።
✅ ከባለ 1 መኝታ - 4 መኝታ በ 5 ሳይቶቻችን
✅ በ 8% ቅድመ ክፍያ ማለትም በ 447,000 ብር ጀምሮ

የቤት ባለቤት ይሁኑ
ለበለጠ መረጃ:
☎️ 09 80 19 17 85 /09 19 43 73 56 ይደውሉ
| | | https://t.me/ayatrealestate9

አያት ዞሮ መግቢያዬ!

08/08/2024

🏠 ታላቅ ቅናሽ በካሬ 79,000 ብር ከአያት ሪል ስቴት ለተዎሰኑ ቀናት የሚቆይ
🏠 ሳይቶች ሲ ኤም ሲ ሚካኤል ,የተባበሩት ማደያ , አያት ዞን 2,3,እና 8 (ክብር ዳመና )ላይ

🏠በማይታመን አጋጣሚ የቤት ባለቤት ይሁኑ

💎ከባለ 1 እስከ 4 መኝታ አፓርታማዎች
💎ከአያት ቤት መግዛት አሁን ነው ።
ለምን ቢባል
1. ዘመናዊ ቤቶችን በቅናሽ ዋጋ
2. በ8% -15% አነስተኛ ቅድመ ክፍያ
3. የሳይት አማራጭ
4. ገንዘበዎትን ከግሽበት (inflation) ያድንልዎታል
5. ዋናው ደግሞ ሽያጩ በኢትዮጵያ ብር ብቻ መሆኑ ምንም አይነት የዋጋ ጭማሬ ወይም ማስተካከያ አይደረግብዎትም

ባለ 1 መኝታ
ባለ 2 መኝታ
ባለ 3 መኝታ
ባለ 4 መኝታ

✅ በተጨማሪ በሲኤምሲ የሚገኘው ትልቁ ሞላችን አያት ግራንድ ሞል ከ21 ካሬ ጀምሮ የንግድ ሱቅ በታላቅ ቅናሽ በሽያጭ ላይ እንገኛለን።

✅ እንዲሁም የስምንት ትርፋማ ድርጀቶች የአክስዮን ሽያጭ ላይ እንገኛለን።

✅ ቦታ ለመምርጥ እና ለመመዝገብ
ይደውሉ 📞+251919437356/0980191785

✅ ዮሐንስ አበበ አያት ሪልስቴት ሽያጭ ተቆጣጣሪ!

ማሳሰቢያ:-
⚠️ ምንም አይነት ኮሚሽን አይከፈሉም!

08/08/2024

🏠 ታላቅ ቅናሽ በካሬ 79,971 ብር ከአያት ሪል ስቴት ለተወሰኑ ቀናት የሚቆይ ለተወሰነ ቁጥር ብቻ
🏠 ሳይቶች ሲ ኤም ሲ ሚካኤል ,የተባበሩት ማደያ , አያት ዞን 2,3,እና 8 (ክብር ዳመና )ላይ

🏠 ጊዜው አሁን በማይታመን አጋጣሚ የቤት ባለቤት ይሁኑ

💎ከባለ 1 እስከ 4 መኝታ አፓርታማዎች
💎ከአያት ቤት መግዛት አሁን ነው ።
ለምን ቢባል
1. ዘመናዊ ቤቶችን በልዩ ቅናሽ ዋጋ
2. በ8% -15% አነስተኛ ቅድመ ክፍያ
3. የሳይት አማራጭ
4. ገንዘበዎትን ከግሽበት (inflation) ያድንልዎታል
5. ዋናው ደግሞ ሽያጩ በኢትዮጵያ ብር ብቻ መሆኑ ምንም አይነት የዋጋ ጭማሬ ወይም ማስተካከያ አይደረግብዎትም

ባለ 1 መኝታ
ባለ 2 መኝታ
ባለ 3 መኝታ
ባለ 4 መኝታ
✅ በተጨማሪ በሲኤምሲ የሚገኘው ትልቁ ሞላችን አያት ግራንድ ሞል ከ21 ካሬ ጀምሮ የንግድ ሱቅ በታላቅ ቅናሽ በሽያጭ ላይ እንገኛለን።

✅ ዉጭ ሀገር ለምትኖሩ ዳስፖራዎች በህጋዊ ተወካይ በኩል መግዛት ትችላላችሁ።

✅ እንዲሁም የስምንት ትርፋማ ድርጀቶች የአክስዮን ሽያጭ ላይ እንገኛለን።

✅ ቦታ ለመምርጥ እና ለመመዝገብ
ይደውሉ 📞+251919437356/0980191785

✅ ዮሐንስ አበበ አያት ሪልስቴት ሽያጭ ተቆጣጣሪ!
ማሳሰቢያ:-
⚠️ ምንም አይነት ኮሚሽን
አይከፈሉም!
Telegram channel https://t.me/ayatrealestate9

👉ታላቅ ቅናሽከአያት ሪል እስቴት ለአጭር ጊዜ ብቻ የሚቆይ ቅናሽ ምን እሱ ብቻ አዳድስ ሳይትም ለሽያጭ ለቀናል !!🏠ሳይቱ የሚገኝበት CMC, Meri & Ayat (zone 2,3 & 8 ) 📌 ሽ...
07/06/2024

👉ታላቅ ቅናሽ
ከአያት ሪል እስቴት
ለአጭር ጊዜ ብቻ የሚቆይ ቅናሽ ምን እሱ ብቻ አዳድስ ሳይትም ለሽያጭ ለቀናል !!
🏠ሳይቱ የሚገኝበት CMC, Meri & Ayat (zone 2,3 & 8 )
📌 ሽያጭ በብር ነው
📌 የካሬ ዋጋ 79,971 ብር
📌 ቅድመ ክፍያ 8%
📌 ከ 70 _150 ካሬ ጀምሮ ባለ 1,2,3 እና 4 መኝታ ቤቶች
መረጃ ለመውሰድ ፣ ሳይት እና ቢሮ ጉብኝት
☎️ በ +251919437356 ይደውሉ

18/02/2024

💰 የአያትን አክሲዮን ምን ተመራጭ ያደርገዋል ?
✅ ትልቅ አቅም እና ልምድ
✅ ከፍተኛ የትርፍ ድርሻ
✅ ምቹ የአከፋፈል አማራጭ
✅ በአጭር ጊዜ የሚያተርፉበት
✅ የብዙ ድርጅቶች ባለቤት ይሆናሉ

➡️ ለታዳጊ ልጆችዎ ይግዙ ነገ ያመሰግንዎታል
💵 አያት አክሲዮን ማህበር በ2015 ዓ.ም በጀት አመት ከፍተኛ የሆነ 51.38% የትርፍ ክፍፍል (Dividend) አድርጓል !!

👉የ 1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የገዛ 513,800 ብር አትርፏል
👉የ 2 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የገዛ 1,027,600 ብር አትርፏል
👉የ 10 ሚሊዮን ብር የገዛ 5,130,000 ብር አትርፏል

💥የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር
ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 2,500 አክሲዮን ወይንም በብር 250,000 ብር
ከፍተኛ መግዛት የሚቻለው 20 ሚሊዮን አክሲዮን

40% ቅድመ ክፍያ ከፍለው ቀሪውን 3 ዓመት መክፈል ይችላሉ

አያትን የሰማ ትርፋማ !!
በዚህ ስልክ ደውለው ይመዝገቡ
☎+251919437356/0980191785

://t.me/ayatrealestate9

estate

Address

Addis Ababa
1000

Telephone

+251919437356

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Yohannes Ayat Real Estate Sales Manager posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Yohannes Ayat Real Estate Sales Manager:

Share