Yehulachen Realestate

Yehulachen Realestate *spacious apartment in Addis Ababa

*3 bedroom apartments

*Apartment is located at 4 km from piassa

01/01/2022
15/11/2020

- ለስራም ሆነ ለመገብየት ሲያስቡ ወደ መርካቶ፣ ፒያሳና አዉቶቢስ ተራ ከ7 ደቂቃ ባነሰ የሚደርሱበት....

- ዘና ለማለት ቢሹ ወደ ሱሉልታ፣ እንጦጦ ፓርክ እንዲሁም በቀላሉ ሳይጨናነቁ በቀለበት መንገድ ወደ ፈለጉት ከከተማ ዉጪ ወዳሉ መዝናኛዎች (ደብረዘይት፣ ሀዋሳ ወዘተ) የሚጓዙበት....

- እንግዳ ለማስተናገድ ቢፈልጉ ኮራ ብለው የሚቀበሉበት....

- መሠረታዊ ፍላጎት የሚያሟሉ ተቋማት (የእምነት ተቋማት፣ ሆስፒታል፣ ትራንስፖርት መያዣ ወዘተ) በቅርብ ርቀት የሚገኙበት.......
.....ሰፊ ዘመናዊ አፓርትመንት ማግኘት ምንኛ መታደል ነው???

አያሳስብዎ!! ይህን ሁሉ ያመቻቸ ባለሶስት መኝታ አፓርትመንቶች ለእርስዎ አዘጋጅተናል። 40 በመቶ ተጠናቋል!! ፈጥነዉ የግልዎ ያድርጉት!! አሁኑኑ ይደዉሉ!!!

• ከፒያሳ 4 ኪ .ሜ ከመርካቶ 3 ኪ.ሜ ርቀት ላይ የሚገኙ  ዘመናዊ አፓርትመንቶች• በአንድ ወለል ላይ 2 ቤተሰብ ብቻ ያሉት• ለመኖሪያ ምቹ በሆነ አካባቢ የሚገኝ• 2 ባለ 3 መኝታ በ 15...
24/09/2020

• ከፒያሳ 4 ኪ .ሜ ከመርካቶ 3 ኪ.ሜ ርቀት ላይ የሚገኙ ዘመናዊ አፓርትመንቶች
• በአንድ ወለል ላይ 2 ቤተሰብ ብቻ ያሉት
• ለመኖሪያ ምቹ በሆነ አካባቢ የሚገኝ
• 2 ባለ 3 መኝታ በ 155 ካሬ.ሜ ላይ ያረፉ አፓርትመንቶች

CALL ON 0988729504

Address

Swaziland Street
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Yehulachen Realestate posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Yehulachen Realestate:

Share

Category