Ayat Homes - Realestate

Ayat Homes - Realestate Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ayat Homes - Realestate, Real Estate, Addis Ababa.

24/10/2025

Location = ፒያሳ ሞናርክ ሆቴል አጠገብ
- 2B+G+12+T
-በ floor 3 ቤቶች
-ከ 1 እስከ 3ኛ floor ያለው የንግድ ሱቅ
-ከ 4 እስከ 12 አፓርትመንት ቤቶች
- ሊፍት ,የቆሻሻ
👉 ቅድመ ክፍያ =15%
👉 የመረከቢያ ጊዜ 18 ወራት
📞 0962779301

እጅግ ማራኪ እና ውብ አፓርትመንቶች ለ ሽያጭ አቅርበናል ።በመሀል አዲስአበባ �ለመኖሪያ ምቹ በሆኑት CMC እና አያት ላይ ግንባታቸውእየተፋጠነ የሚገኙትን ዘመናዊ አፓርትመንቶችን በቅድመ ክፍ...
22/08/2021

እጅግ ማራኪ እና ውብ አፓርትመንቶች ለ ሽያጭ አቅርበናል ።
በመሀል አዲስአበባ
�ለመኖሪያ ምቹ በሆኑት CMC እና አያት ላይ ግንባታቸው
እየተፋጠነ የሚገኙትን ዘመናዊ አፓርትመንቶችን በቅድመ ክፍያ 15%የግሎ ያድርጉ ።

�ቅድመ ክፍያ 15%
�ባለአንድ
�ባለሁለት
�ባለሦስት (Falt And G+1Appartment)
�ባለአራት መኝታ ክፍል ቤቶች ከተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል እና ከግል መኪና ማቆሚያ ጋር
�ከ10-30አመት በሚቆይ የዱቤ አማራጭ

❖ ቅድመ ክፍያው 15%

� በከፈሉት መጠን ልዩ" ቅናሽ"
አዘጋጅተናል ይምጡ ይጎብኙን ::

��ለተጨማሪ መረጃ እና ቦታ ለመያዝ 09 89 88 50 50 ይደውሉይደውሉ; ቀጠሮ ያስይዙ።

��/0989885050/0913313996/Imo /telegram/whatsup

"Ayat Real Estate "

እጅግ ማራኪ እና ውብ አፓርትመንቶች ለ ሽያጭ አቅርበናል ።-ለመኖሪያ ምቹ በሆኑት CMC እና አያት ላይ -ባለ1,2,3እና 4 መኝታ ክፍሎች ከተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል ጋርአያት ዞን 3 " የመኖ...
21/08/2021

እጅግ ማራኪ እና ውብ አፓርትመንቶች ለ ሽያጭ አቅርበናል ።
-ለመኖሪያ ምቹ በሆኑት CMC እና አያት ላይ
-ባለ1,2,3እና 4 መኝታ ክፍሎች ከተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል ጋር

አያት ዞን 3 " የመኖሪያ መንደር ደህንነቱ በተጠበቀ እጅግ ዉብና ማራኪ ቦታ ላይ "አፓርትምንት" ቤቶችን ገንብተን በመሸጥ ላይ እንገኛለን።

ከ97 ካሬ-145 ካሬ

#ባለ 2 , መኝታ

� 97 ካሬ

# ባለ 3 , መኝታ

# 102 ካሬ
# 105 ካሬ
# 110 ካሬ
# 115 ካሬ
# 120 ካሬ
# 129 ካሬ


❖ ቅድመ ክፍያው 15%

� በከፈሉት መጠን ልዩ" ቅናሽ"
አዘጋጅተናል ይምጡ ይጎብኙን ::

��ለተጨማሪ መረጃ /
ይደውሉ; ቀጠሮ ያስይዙ።

��/0989885050/0913313996/Imo /telegram/whatsup

"Ayat Real Estate "

� የቤት ባለቤት የመሆን ህልምዎን ከኛ ጋር  እውን ያድርጉ!!!���ለመኖሪያ  ምቹ በሆነዉ" አያት ዞን 3 " የመኖሪያ መንደር ደህንነቱ በተጠበቀ እጅግ ዉብና ማራኪ ቦታ ላይ  "አፓርትምንት...
21/08/2021

� የቤት ባለቤት የመሆን ህልምዎን ከኛ ጋር እውን ያድርጉ!!!

���ለመኖሪያ ምቹ በሆነዉ" አያት ዞን 3 " የመኖሪያ መንደር ደህንነቱ በተጠበቀ እጅግ ዉብና ማራኪ ቦታ ላይ "አፓርትምንት" ቤቶችን ገንብተን በመሸጥ ላይ እንገኛለን።

����ከ97 ካሬ-145 ካሬ

� ባለ 2 , መኝታ

� 97 ካሬ

� ባለ 3 , መኝታ

# 102 ካሬ
# 105 ካሬ
# 110 ካሬ
# 115 ካሬ
# 120 ካሬ
# 129 ካሬ


❖ ቅድመ ክፍያው 15%

� በከፈሉት መጠን ልዩ" ቅናሽ"
አዘጋጅተናል ይምጡ ይጎብኙን ::

��ለተጨማሪ መረጃ /
ይደውሉ; ቀጠሮ ያስይዙ።

��/0989885050/0913313996/Imo /telegram/whatsup

"Ayat Real Estate "

19/08/2021

እንዴት ናቹህ ይችን መልክት ሼርርርር ያድርጉ በካዛንቺስ እና አያት እንዲሁም በኢትዮጵያ የመጀመሪያ እጅግ ሰፊ የሪል ስቴት
መንደር በCMC እያስገነባ ያለው ግንባር ቀደሙ አያት አክሲዮን ማህበር፣
ቤቶቹን በወቅቱ ለደንበኞቹ ለማስረከብ 24/7 እየሠራ ይገኛል። አሁንም
ለሽያጭ ክፍት የሆኑ ባለ 3 እና 4 መኝታ ክፍል በ15% ቅድመ ክፍያ ብቻ
ቤቶቹን የራስዎ የሚያደርጉበትን ሂደት አመቻችቷል።
*Flat Apartments
*Duplex G+1 Apartments
*Mixed use Apartments
ያስተውሉ
የቀሩን ቤቶች ጥቂቶች ናቸው።
ከ10-30 ዓመታት ከፍለው የሚጨርሱበት የብድር ሁኔታ ተመቻችቷል።
ከ25%-100% ቀድመው የቤቱን ዋጋ ለሚከፍሉ ደንበኞች ከፍተኛ የዋጋ
ቅናሽ እናደርጋለን።
የሪል ስቴት መንደሩ በሁለት ዋና መንገዶች መሃል መሆኑ ብቻ ሳይሆን
በኢትዮጵያ ትልቁ ሞል የሚገነባበት እና KG ት/ቤትን ጨምሮ ሰፋፊ አረንጓዴ
ቦታዎችን በውስጡ ያቀፈ ግዙፍ መንደር ነው ::
0989885050
0913313996

ልዩ  መልዕክት ለአያት ሪል ስቴት ደንበኞቼ ┄┄┄┉┉✽✽̶»̶̥✿»̶̥✽̶✽┉┉┄┄┄የሪል ስቴታችንን ቤት የምትፈልጉ በሙሉ ማወቅ ያለባችሁ ነገሮች፦1✍.አያት ታማኝ፣ቀደምት፣ባለብዙ ልምድና ኢኮኖ...
18/08/2021

ልዩ መልዕክት ለአያት ሪል ስቴት ደንበኞቼ
┄┄┄┉┉✽✽̶»̶̥✿»̶̥✽̶✽┉┉┄┄┄

የሪል ስቴታችንን ቤት የምትፈልጉ በሙሉ ማወቅ ያለባችሁ ነገሮች፦

1✍.አያት ታማኝ፣ቀደምት፣ባለብዙ ልምድና ኢኮኖሚካልም በደንብ የተደራጀ ና ዋስትና ያለው ካምፓኒ መሆኑ

2✍.ባለ 1 ና 2 መኝታ ቤቶች የምትፈልጉ ያለን ቦታ ዉስን በመሆኑ ይፍጠኑ

3✍.ባለ 3 ና 4 መኝታ ቤቶችም የምትፈልጉ ቦታ፣View ና Floor ተመርጦ እያለቀ መሆኑን እንድታዉቁ

4✍.ከሚሠራዉ ዘመናዊ፣ቅንጡና ምቹ መንደር አንፃር ስናየዉ ዋጋው ተመጣጣኝ ቢሆንም ግንባታዉ ባደገ ቁጥር፣የዶላር ዋጋ እየጨመረ ሲሄድና የግንባታው ማቴሪያል በተወደደ ቁጥር ዋጋዉ ከዚህ በላይ ስለሚጨምር ቶሎ ወስነው ይምጡ።

5✍.ለመኖር ምቹ ሁለገብ ሆኖ እንደሲቲ ኮምፕሌክስ የራሱ የገበያ ሞል ፣መዝናኛ ቦታና ሁሉንም አስፈላጊ ነገሮችን ያካተተ ሲሆን መልሶ ለመሸጥም አሁን ከሚገዙበት ዋጋ በላይ የምታተርፉበት ስለሆነ አስተማማኝና ዋስትና ያለዉን ቅንጡ መንደር ገዝተው የግሎ አደረጉ ማለት ሀብትና ንብረቶን በሚገባ ቦታ አኑረዋል ማለት ይቻለል።

6✍.ብድር ለምትፈልጉ 60%ቱን በ 7 ዙር በሁለት(2) ተኩል ዉስጥ ከፍለዉ 40%ቱን በ10፣20 ና 30 ዓመት ዉስጥ በ 9.5% ወለድ የሚከፍሉ ሲሆን

7✍.ብድር ለማትፈልጉና ሀይማኖታችሁ ለማይፈቅድላችሁ ደግሞ ያለምንም ወለድ 100%ቱን በ2 ዓመት ተኩል ዉስጥ በ7 ዙር ከፍለዉ ቁልፉንና የቤቱን ካርታ መረከብ ይችላሉ።

8✍.ለመመዝገቢያ 7% ከፍለዉ እስካ አንድ ወር ድረስ 8%ቱን ጨምሮበት ቅድመክፍያ 15% ከፍለዉ ቤቱን መግዝት የምቻል ስሆን ቅድመክፍያ 15% መክፈል የማይችል ከ10% መጀመር የሚችል

9✍.የሪል ስቴቱን ዘመናዊ ሞል ሱቆች ለሽያጭ ሲለቀቁ ለመግዛት ቅድሚያ የሚሰጠዉ አፓርተማ ለገዛ ደንበኛ ብቻ በመሆኑ እድሉን ይጠቀሙ።

እርሶ ምንም አይነት የኮምሽን ክፍያ ስለማይከፍሉ ሳይት ከመሄዶ በፊትና ቢሮ ከመሄዶ በፊት ይደዉሉልኝ ስል በትህትና እጠይቃለሁ።

☎️0989885050
0913313996

ላም ጤና ይስጥልን  አያት አ.ማ በአሁኑ ሰዓት የተለያዩ ፕሮዳክቶችን እንደ ገፀበረከት ለሽያጭ አቅርቦል ።እነርሱም1,ብዛት ያላቸው እና በጥራት እየተገነቡ ያሉ መኖሪያ አፓርትመንቶች 2,ለንግ...
18/08/2021

ላም ጤና ይስጥልን አያት አ.ማ በአሁኑ ሰዓት የተለያዩ ፕሮዳክቶችን እንደ ገፀበረከት ለሽያጭ አቅርቦል ።
እነርሱም
1,ብዛት ያላቸው እና በጥራት እየተገነቡ ያሉ መኖሪያ አፓርትመንቶች
2,ለንግድ እና ለቢሮ ለተለያየ አገልግሎት የሚገለግሉ ሱቆች
3.አክስዮኖች
እርሰዎም የዚህ ወርቃማ ዕድል ተጠቃሚ ይሆኑ ዘንድ በታላቅ አክብሮት ይጠይቃል ።
አፓርትመንት መረጃዎች በዝርዝር
ሶስት ሳይቶች አሉ ። እነርሱም
ሀ.ሲኤምሲ(CMC) ሚካኤል ጀርባ ሳይት
85 ካሬ =2መኝታ
107,110,115,120,127,138,145=3መኝታ +ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል (145ካሬ G+1 አፓርትመንት )
150,161=4መኝታ +ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል
ለ.አያት ባቡር መዳረሻ ዞን 2(ሂል ቦተም) ሳይት
85 ካሬ =2መኝታ
107,115,127,138,146 ካሬ =3 መኝታ ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል (146ካሬ G+1 አፓርትመንት )
መ.አያት ዞን 8 (ሊና) ሳይት
115,138,145 ,145 ካሬ = 3መኝታ
አከፉፈል
ሶስት አይነት አከፉፈል አሉ። እነርሱም

ሀ.ካሽ

በአንዴ 100% ለከፈለ =20% ቅናሽ
በአንዴ 90% ለከፈለ =18% ቅናሽ
በአንዴ 75% ለከፈለ =15 ቅናሽ
በአንዴ 55 ለከፈለ =11 ቅናሽ
በአንዴ 35 ለከፈለ =7% ቅናሽ
ለ.በሂደት ከ2-3 ዓመት በ 7ጊዜ
15%,20%,20%,20%,15%,7%,3%,=100%

መ.60/40 የረጅም ጊዜ አከፉፈል
60%=ከ 2-3ዓመት በ 7 ጊዜ 15%,20%,8%,7%,5%,2%,3%=60%
40%= በ 20 ዓመት +9.5 ወለድ
ሱቆች መረጃ በዝርዝር
ሳይት
CMC ሲኤምሲ ከ30 ካሬ -85ካሬ
አያት ባቡር መዳረሻ ከ20ካሬ -80 ካሬ
አከፉፈሉ በ4 ጊዜ ነው
35% 30% 25% 10%
ሽያጩ የሚከናወነው በከፊል ግንባታ ነው ።
አክስዮን መረጃ በዝርዝር
1አክስዮን =100 ብር ነው
ዝቅታኛ የሚሸጠው 1000 ፍሬ ነው ። የአገልግሎት 10% ክፍያ
የ5 ዓመት የዱቤ አማራጭ አለ ። በ 35000 ብር ጀምሮ መገዝት ይቻላል

ማስታወሻ
ሙሉ ግንባታ ሙሉ ፊኒሽንግ ያለቀለት ማለት ነው ።
ከፊል ግንባታ የፊኒሺንግ ስራ ያላለቀለት ማለት ነው ።
60/40 ለሙሉ ግንባታ ብቻ የሚሰራ ነው ።
ምንም አይነት ኮሚሽን አይከፍሉም ።
ለዝርዝር መረጃ በስልክ በማህበራዊ ድረገጾች እንዲሁም ቢሮ እና ሳይት በአካል በመገኝት መወሰድ ይችላሉ ።
ይህን መልካም መረጃ ለቤተሰብ ,ለጓደኛ,ለወዳጅ ዘመደው ያጋሩ ።
0989885050
0913313996
'አመሰግናለሁ'

17/08/2021

እጅግ ማራኪ እና ውብ አፓርትመንቶች ለ ሽያጭ አቅርበናል ።
-ለመኖሪያ ምቹ በሆኑት CMC እና አያት ላይ
-ባለ1,2,3እና 4 መኝታ ክፍሎች ከተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል ጋር
-በቅድመ ክፍያ 15%
-ለ 30 አመት በሚቆይ የዱቤ አማራጭ
-ከ 95 ,107,,115,127,138,ባለ ሶስት መኝታ

150,ና 161ባለ አራት መኝታ
-ለበለጠ መረጃ እና ቦታ ለመያዝ 09 89 88 50 50 ይደውሉ

Address

Addis Ababa

Telephone

+251989885050

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ayat Homes - Realestate posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category