Behailu Sales Consultant

Behailu Sales Consultant Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Behailu Sales Consultant, Real Estate, Addis Ababa.

03/06/2025

እነሆ አንድ ሁለት እያልን ዛሬ ላይ የመጨረሻውን የለቡ መብራት ብሎክ ለሽያጭ አውተናል።

እርሶስ በዚህ በውብ እና ቅንጡ በሆነው አፓርትመንቶቻችን ላይ ለኢንቨስትመንት ቢሉ ለመኖሪያ ምቹ በሆነው ሳይታችን ላይ:-

በካሬ ከ78,ሺ ጀምር
ቅድመ ክፍያ 8%
60% የባንክ አማራጭ
እስከ 30% የሚደርስ ቅናሽ ይዘንሎ መተናል

ታዲያ የዚህ ውብ እድል ለማግኘት
ፈጠን ብለው ከስር ባለው ስልክ ይደውሉልን
0920776858
0992360519 በሀይሉ ብለው ይደውሉ

29/05/2025

🔥ለ አንድ ቤት አንድ ሊፍት ያለው🔥

☎️ 0920776858

✅የመጨረሻው Hill side Block

👉ሁሉም ቤቶች የተፈጥሮ ብርሀን እንዲኖራቸው ተደርጎ ዲዛይን የተደረገ እና ማራኪ እይታን የተላበሱ ናቸው።

👉ሊፍት፣ የመኪና ማቆሚያ፣ ጀነሬተር፣ የደረቅ ቆሻሻ መወርወሪያ፣ የከርሰ ምድር ውሀ እነዚህ ግዴታዎቻችን ናቸው እና ሁሉንም ያሟላ መንደር

👉የመዋኛ ገንዳ፣ የህፃናት መጫወቻ፣ ሰፊ ቴራስ፣ አረንጓዴ ስፍራ ያካተተ መንደር እንዲሁም ዘመናዊ የገበያ ማዕከልን አካቶ እርሶን እየጠበቀ ነው

✅ 8% ቅድመ ክፍያ እንዲሁም የተረጋገጠ 60% የባንክ ብድር
ባለ 1 መኝታ - 432ሺ ብር
ባለ 2 መኝታ - 652ሺ ብር
ባለ 3 መኝታ - 870ሺ ብር
ባለ 4 መኝታ - 1ሚሊዮን ብር

ለበለጠ መረጃ እና ሳይት ጉብኝት ቀጠሮ ለማስያዝ :-
📞0920776858

22/05/2025

በ ካሬ ከ 78,246 ብር ጀምሮ
ከስቱዲዩ 56 ካሬ እስከ ባለ አራት መኝታ 190 ካሬ
በአይነቱ ልዩ በሆነ የአፓርትመንት ዲዛይን ቤቶች ለሽያጭ የቀረቡ ሲሆን
60% በባንክ ቤቱን ከተረከቡ በኋላ የሚከፍሉት የባንክ አማራጭም ተመቻቸቷል።
በ8% እና 10% ቅድሚያ ክፍያ ቀሪውን በግምባታ ሂደት በሚከፈል ስምምነት
የቅንጡ ቤት ፣ የከፍተኛ ትርፍ እና ዳጎስ ያለ ወርሀዊ ገቢ ለማግኘት ተመራጭ የሆነ የአከፋፈል ስርአት
ለበለጠ መረጃ በ 0920776858 ይደዉሉ

17/05/2025

ድንቅ እና ግሩም ለአይን የሚማርክ የተራራማ እይታ ያለው
ንፁህ እና ነፋሻማ የሆነው አየር የሚወስዱበት
ሙሉ የአዲስ አበባን ሰፈሮች በግሩም ሁኔታ የሚያዩበት
ምርጡ የዲያስፓራ 3 ብሎካችን አነሆ ለሽያጭ ክፍት ሆነ።

- የራሱ ሰፋፊ የመዋኛ ገንዳ እና የbasketball መጫወቻ ያሉት
- ከ ባለ 1-3 መኝታ
-8% ቅድመ ክፍያ
- 40% በ3አመት ከፍለው
- ቀሪውን 60% በባንክ ምናመቻችበት
- 30% የሚደርስ ቅናሽ የሚያገኙበት እድል ይዘንሎ መተናል።
-ታዲያ ቀድሞ የመጣ ነተሻለ ነገር ያገኛል እና
ከታች ባለው ስልክ ቁጥር ይደውሉ።

እናመሰግናለን DMC Realestate
ለ በለጠ መረጃ በ 0920776858 ይደዉሉ

ጀንቦሮ ሪልስቴት💥የድፕሎማቶች መኖሪያ  በሆነችው ውቢቷ ሳር ቤት ሳር ቤት ቫቲካን ኢምባሲ አጠገብ በፍጥነትና በጥራት የተገነቡ የንግድ ሱቆችንና አፓርትመንቶችን ለሽያጭ አቅርበናል።💥እስከ 15...
30/04/2025

ጀንቦሮ ሪልስቴት
💥የድፕሎማቶች መኖሪያ በሆነችው ውቢቷ ሳር ቤት ሳር ቤት ቫቲካን ኢምባሲ አጠገብ በፍጥነትና በጥራት የተገነቡ የንግድ ሱቆችንና አፓርትመንቶችን ለሽያጭ አቅርበናል።
💥እስከ 15% የሚደርስ ልዩ የበአል ቅናሽ
🔑💥 ያለምንም ዋጋ ጭማሬ በ10%ቅድመ ክፍያ ቤትዎን ይግዙ
📍ባለ1መኝታ
🎈ባለ2መኝታ
📍ባለ3 መኝታ
👉ከመኖሪያ አስከ ገበያ ማዕከል ያካተተ ትልቅ ግራንድ ሞል
💥የንግድ ሱቆች ከ13 ካሬ ጀምሮ
🔑አፓርትመንቶች የካሬ አማራጭ
📍ከ 106 ካሬ እስከ 183ካሬ

💥እንዲሁም በቦሌ ቡልቡላ ግንባታቸው የተጠናቀቁ አፓርትመንቶች እና የንግድ ሱቆች ሽያጭ ላይ ነን
ለበለጠ መረጃ

☎️ 0920776858/0992360519 ይደውሉ

𝐉𝐄𝐍𝐁𝐎𝐑𝐎 𝐑𝐄𝐀𝐋 𝐄𝐒𝐓𝐀𝐓𝐄6ተኛ ሳይታችንን በሳር ቤት ከአፍሪካ ህብረት በቅርብ ርቀት ቫቲካን ኤምባሲ አጠገብ እንዲሁም በቦሌ ቡልቡላ 100 % የተጠናቀቁ አፓርትመት ቤቶችና ሱቆችን ለሽያ...
12/04/2025

𝐉𝐄𝐍𝐁𝐎𝐑𝐎 𝐑𝐄𝐀𝐋 𝐄𝐒𝐓𝐀𝐓𝐄

6ተኛ ሳይታችንን በሳር ቤት ከአፍሪካ ህብረት በቅርብ ርቀት ቫቲካን ኤምባሲ አጠገብ እንዲሁም በቦሌ ቡልቡላ 100 % የተጠናቀቁ አፓርትመት ቤቶችና ሱቆችን ለሽያጭ አውጥተናል።

💥ሙሉ ለሙሉ በኢትዮጵያ ብር ብቻ
💥አንዴ ከተዋዋሉ በኋላ ምንም አይነት የዋጋ ጭማሪ የማይደረግበት 𝐖𝐢𝐭𝐡𝐨𝐮𝐭 𝐀𝐧𝐲 𝐄𝐬𝐜𝐚𝐥𝐚𝐭𝐢𝐨𝐧

💥በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ ከ 280 ሺ ብር ጀምሮ

ከ 106 - 110 ካሬ ባለ 1 መኝታ
ከ 126-141 ካሬ ባለ 2 መኝታ
ከ 150-183 ካሬ ባለ 3 መኝታ ቅንጡ አፓርትመንት

💥የንግድ ሱቆች ከ13 ካሬ እስከ 500 ካሬ አማራጭ

💥በአፓርትመንቱ አገልግሎቶች
- የከርሰምድር ውሀ & ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ,𝐒𝐭𝐚𝐧𝐝 𝐁𝐲 ጀኔሬተር
- አራት ቤዝመንት በቂ የመኪና ማቆሚያ
- ጂምናዝየም & ስፓ ከልጆች መጫወቻ ቦታ 𝐃𝐚𝐲 𝐂𝐚𝐫𝐞 & 𝐊𝐢𝐝𝐬 𝐩𝐥𝐚𝐲 𝐆𝐫𝐨𝐮𝐧𝐝 ጋር
- 15 የተለያዩ ሊፍቶች 2 𝐄𝐬𝐜𝐚𝐥𝐚𝐭𝐨𝐫 𝐋𝐢𝐟𝐭 ለንግድ ሱቆች
- የተለያዩ ዝግጅቶች ማድረጊያ የተለየ ሰፊ አዳራሾች

💥ተጨማሪ ሙሉ ለሙሉ ያለቁ (𝐅𝐮𝐥𝐥𝐲 𝐅𝐢𝐧𝐢𝐬𝐡𝐞𝐝 𝐚𝐧𝐝 𝐅𝐮𝐫𝐧𝐢𝐬𝐡𝐞𝐝 𝐀𝐩𝐚𝐫𝐭𝐦𝐞𝐧𝐭'𝐬) መኖሪያ ቤቶች እና ሱቆችን በቦሌ ቡልቡላ 93 ማዞሪያ

💥Jenboro real estate
በጊዜ ግብ !!!
👉ለበለጠ መረጃ
+251-920776858

20/03/2025
የብዙሀኑን በጊዜ የመረከብ ጥያቄን ለመመለሳችን ከአራቱም ሳይቶቻችን ገዝተው በጊዜው የተረከቡ ደንበኞቻችን ምስክር ናቸው ። አሁን ደሞ በከተማችን የ ዲፕሎማት መንደር በ ሆነው ሳርቤት ቫቲካን...
14/03/2025

የብዙሀኑን በጊዜ የመረከብ ጥያቄን ለመመለሳችን ከአራቱም ሳይቶቻችን ገዝተው በጊዜው የተረከቡ ደንበኞቻችን ምስክር ናቸው ። አሁን ደሞ በከተማችን የ ዲፕሎማት መንደር በ ሆነው ሳርቤት ቫቲካን ኢምባሲ በፍጥነት እየተገነባ ያለው ሳይታችንን ለሽያጭ አቅርበናል ከ10% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ የመኖሪያ አፓርትመንት እና የንግድ ሱቆች ለሽያጭ አቅርበናል
ለበለጠ መረጃ በ 0920776858 በሀይሉ ብለው ይደውሉ

ለ 1 ወር ብቻ የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ አያት በሚገኘው ሳይታችን ላይያለምንም ቅድመ ሁኔታ የሚመቻች የ 60/40 ብድር አማራጭ እስከ 30 አመት85ካሬ100% = 9,649,880ብር15%= 1,447...
26/01/2024

ለ 1 ወር ብቻ የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ አያት በሚገኘው ሳይታችን ላይ

ያለምንም ቅድመ ሁኔታ የሚመቻች የ 60/40 ብድር አማራጭ እስከ 30 አመት

85ካሬ
100% = 9,649,880ብር
15%= 1,447,482ብር

107 ካሬ
100% = 12,147,496ብር
15%= 1,822,124ብር

127ካሬ
100% = 14,418,056ብር
15%= 2,162,708ብር

በፊኒሺንግ አጨራረስ እና በአከፋፈልም የሚሰላ የቅናሽ አማራጮችም ይዘን ቀርበናል
ይደውሉ
0920776858
ሁሉም ብሎኮች ጣሪያ ከድነዋል አሁን የብሎኬት ድርድር እየተሰራላቸው ይገኛል

ከድግሱ ይቋደሱበዚህ አመት ለባለ አክሲዮኖቹ 51.38% ትርፍ የከፈለተስፋ ሰጭ በሆነ ኩባንያ ውስጥ ኢንቨስት ለማድረግ ይፈልጋሉ?  እንግዲያውስ እጅግ ትርፋማ የሆነውን አያት አክሲዮንን ይግዙ...
12/01/2024

ከድግሱ ይቋደሱ
በዚህ አመት ለባለ አክሲዮኖቹ 51.38% ትርፍ የከፈለ

ተስፋ ሰጭ በሆነ ኩባንያ ውስጥ ኢንቨስት ለማድረግ ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ እጅግ ትርፋማ የሆነውን አያት አክሲዮንን ይግዙ

ኩባንያችን ፈጣን እድገት እና ስኬት እያሳየ ነው፣ እና አሁን ባለአክሲዮን ለመሆን ትክክለኛው ጊዜ ነው። በአክሲዮኖቻችን ላይ ኢንቨስት በማድረግ፣ ወደ የላቀ ስኬት የምናደርገው አስደሳች ጉዞ አካል የመሆን እድል ይኖርዎታል።

ይህንን አስደናቂ እድል እንዳያመልጥዎት ዛሬ በአክሲዮን ሽያጮች ላይ ኢንቨስት ያድርጉ እና ወደ ስኬት ጉዟችን ይቀላቀሉን!
ያስታውሱ አያት አክሲዮን ማህበር በዚህ አመት ለባለ አክሲዮኖቹ ትርፍ 51.3% ነው የከፈለው
አሁኑኑ በ 0920776858 ይደዉሉ እጅግ ግዙፍ ና ትርፋማ የሆነውን አክሲዮን ይቀላቀሉ

Address

Addis Ababa

Telephone

+251920776858

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Behailu Sales Consultant posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category