ቤቶን አፋላጊ

ቤቶን አፋላጊ !!! ይፍጠኑ

አፓርትመንት የንግድ ሱቅ
የባንክ ብድር የተመቻቸላቸዉ

19/12/2025
Ethiopia’s First & Only Provider of Fully Finished Apartments!   -ቦሌ : ደሳለኝ ሆቴል ° 31,999,000-3 Beds / 2 Baths + MaidsR  ...
02/12/2025

Ethiopia’s First & Only Provider of Fully Finished Apartments!
-
ቦሌ : ደሳለኝ ሆቴል ° 31,999,000
-
3 Beds / 2 Baths + MaidsR + Laundry / 2&4F / 164sqm
-
#ቤቱ
የሚገኘው ቦሌ አትላስ ደሳለኝ ሆቴል አካባቢ ላይ በሚገኝ G+12 ሆኖ በተሰራ ዘመናዊ እና ጥሩ በሆነ ህንፃ ላይ ነው።ህንፃው የሚገኘው ዋናውን የ19 ቀበሌን መንገድ የያዘ ሲሆን ከ1 እስከ 2 ያለው ወለል ፈርኒቸር ቤቶች ፣ ኬክ ቤት ፣ ባንክ ይዛል። ህንፃው ውስጡ 4 ህንፃውዎችን አንድ ላይ የያዘ ሲሆን ሁሉም ህንፃ የራሱ የካርድ መግቢያ ነው ያለው።
ሌላው ህንፃ ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል የከርሰምድር ውሃ ፣ በቤቱ ቁጥር የመኪና ማቆሚያ ፣ ጥሩ የህንፃ አስተዳደር ፣ በወለል 2 እና 3 ቤቶችን ይዟል።
ያለበት አካባቢ EU , Turkey , Brazil , Zambia እና 20 የሚጠጉ ኢንባሲ እና የውጭ ድርጅቶች ስላሉ ለኪራይ ተፈላጊነቱ ከፍተኛ ነው።

ማስታወሻ ቤቱ ቪዲዮ እና ፎቶ የለውም ማየት ብቻ ነው።

#ዶክመንት
ዲጂታል ካርታ

#አከፋፈል
ካሽ

2% ኮሚሽን
0931308009

🏢 በ25% ቅድመ ክፍያ 🏢 50% የተመቻቸ የባንክ ብድር🏢ዲጂታል ካርታ ያላቸው!!ከትራኮን ሪል እስቴት !!በዘመነ መንደር ውስጥ የዘመነ አኗኗር ከትራኮን ሪል እስቴት!!50ሺህ ካሬ ሜትር ስፋ...
02/12/2025

🏢 በ25% ቅድመ ክፍያ
🏢 50% የተመቻቸ የባንክ ብድር
🏢ዲጂታል ካርታ ያላቸው!!
ከትራኮን ሪል እስቴት !!
በዘመነ መንደር ውስጥ የዘመነ አኗኗር ከትራኮን ሪል እስቴት!!
50ሺህ ካሬ ሜትር ስፋት ባለው ዘመናዊ የሪል እስቴት መንደር ውስጥ ለኑሮ እና ለኢንቨስትመንት ተመራጭ በሆነው በለቡ ግንባታው 100% የተጠናቀቀ እና በ6 ወር የሚጠናቀቁ የዘመናዊ አፖርታማ ባለቤት ይሁኑ !!
በዚህ መንደር ውስጥ
🏢 የህጻናት እና የአዋቂ የመዋኛ ገንዳ
🏢 የባስኬት ኮርት
🏢 የእግርኳስ ሜዳ
🏢 የሜዳ ቴኒስ
🏢 የመሮጫ ትራክ
🏢 መናፈሻ
🏢 የሳይክል መንጃ
🏢 የልጆች መጫወቻ
🏢 የህጻናት ማቆያ
🏢 ጂም እና ስፖ
🏢 ሊፋት የሰው እና የእቃ ለየብቻ
🏢 ከበቂ የመኪና ማቆምያ ጋር
አሟልተናል!!
ዘመናዊ ስንል በምክንያት ነው!!
ከ179 ካሬሜትር ጀምሮ ባለ 3 እና ባለ 4 መኝታ አፖርታማዎች!!
በ25% ቅድመ ክፍያ
ከ50% የባንክ ብድር አማራጭ ጋር
ትራኮን ሪል እስቴት
እኛን ሳይጎበኙ ቤት ለመግዛት እንዳይወስኑ!!
ለበለጠ መረጃ
0931308009
ይደውሉልን !!

Address

Bole
Addis Ababa

Telephone

+251931308009

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ቤቶን አፋላጊ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ቤቶን አፋላጊ:

Share

Category