HOMES IN ADDIS ABABA

HOMES IN ADDIS ABABA ሶስት ቤት በመግዘት አንድ ቤት በናፃ ይውሰዱ

11/12/2023

call to more info
0983003770
0912656397

ሰላም እንኳን የወደፊት ቤታችሁ በደህና መጣችሁአያት ዞሮ መግቢያዬ ጥሩ በሆነ የአከፋፈል መንገድ : የቤት ባለቤት የሚሆኑበት መንገድ አመቻችቷል ::  አዲስ አበባ ውስጥ በ ሪል እስቴት ከተረ...
17/09/2023

ሰላም እንኳን የወደፊት ቤታችሁ በደህና መጣችሁ
አያት ዞሮ መግቢያዬ ጥሩ በሆነ የአከፋፈል መንገድ : የቤት ባለቤት የሚሆኑበት መንገድ አመቻችቷል ::
አዲስ አበባ ውስጥ በ ሪል እስቴት ከተረከቡ ቤቶች ከግማሽ በላይ በአያት ሪል እስቴት የተረከቡ ቤቶች ናቸው
አሁን ላይ የተለያዩ ሳይቶች ላይ አፓርትመንት ቤቶችና ሡቆችን ገንብተን እየሸጥን እንገኛለን፡፡

አያትን ምርጫዎ የሚያደርጉበት ዋነኛ ምክንያቶች:
- አያት አክሲዮን ማህበር ብዙዎችን የቤት ባለቤት ያደረገ፣ ፈር ቀዳጅ እና አንጋፋ መሆኑ
- የቤት ፈላጊ ደንበኞቹን ፍላጎት ለማርካት ዕለት ከ እለት የሚተጋ ሪል እስቴት መሆኑ
- የፈኒሺንግ ማቴሪያሎች በእህት ኩባንያዎች ስለሚቀርቡ በጥራት የማንደራደር መሆኑ
- የአከፋፈል አማራጭ መኖሩ ፣ለመኖሪያ አመቺና መሀል ከተማ ላይ መገንባታችን
- ለምህንድስና ስራ ተገቢውን ትኩረት የምንሰጥ መሆናችንን ነው።
-የመጀመሪያውና ትልቁ ሳይታችን ሲ ኤም ሲ ሚካኤል ጀርባ ወይም ወሰን ግሮሰሪ ከመድረሶ በፊት 200 ሜትር ወደ ሚካኤል አስፓልት መታጠፊያ ጋር 135 ሺ ካሬ ላይ ያረፈ የመኖሪያ መንደር እየገነባን እንገኛለን፡፡ በዚህ ሳይት ላይ የሚገኙት የመኖርያ እና የሞል ፕሮጀክቶች ለመኖርያ ተመራጭ ለትራንስፖርት አመቺ እና ለመሃበራዊ አገልግሎቶችን በቅርበት የሚያገኙበት ምቾት ያለው የመኖርያ መንደር ነው፡፡

የቤቶቻችን አይነት -
- የመኖሪያ አፓርታማ (flat Apartment)
- ከስር የገበያ ቦታዎች ያሉት የመኖሪያ አፓርታማ (mixed Apartment)
- ቅንጡ አፓርታማ ባለ G+1 ቪላ አፓርታማ (G+1 Duplex)
ግንባታ የሚካሔድባቸው አካባቢዎች: -
1. ከሲ.ኤም.ሲ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ጀርባ በዋና መ/ቤቱ ግቢ ውስጥ ወይንም ደግሞ ወደ ሚካኤል ቤ/ክ ከሚወስደው የወሰን ትራፊክ መብራት በፊት ያለው ግቢ
ይህ ሳይት ምቹ የሚያያርገው ነገር የመንገድ አማራጮች
• የባቡር መንገድ
• የላም በረት መንገድ
• የሲምሲ ድልድይ ወይም ወደ ፊጋ የሚወስደው መንገድ
• ወደ ፊጋ የሚወስደው መንገድ
• የክፍለ ሀገር መውጫ መንገዶች
አካበቢ ላይ የሚገኙ ቤተ እምነቶች
• ሲ ም ሲ ሚካኤል
• የፕሮቲስታንት ቸርች
• አል ኢምራን መስጊድ
የልጆች ትምህርት ቤት
• ሳፋሪ አካዳሚ
• እስኩል ኦፍ ቱሞሮ
• ጊብሰን
• የመንግሰት
የመዝናኛ ቦታዎች
• ጋስት ኢንተርቴመንት
• ኮንቨንሽናል ሴንተር
• ሴንቸሪ ሞል
ኮሌጆች
• ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርስቲ
• ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ
• የተለያዩ የግል ዩኒቨርስቲዎች

2. ከአያት ባቡር ጣቢያው ፊት ለፊት Hill bottom Restaurant አካባቢ
3. ከአያት አደባባይ ወደ ዞን 3, 500 ሜትር እንደተጓዙ (አያት ዞን 3 ሳይት)
4. ከአያት አደባባይ ወደ ጣፎ በሚወስደው መንገድ ላይ ሎሚያድ ሱፐር ማርኬት ፊት ለፊት (ሊና ወይም ዞን 8 ሳይት) ናቸው ።
5.በቅርቡ የምንለቀው ያለቀ ሳይት ካሳንቺስ ኢንተርኮንቲኔታል ሆቴል እና ከኢ.ሲ.ኤ አጠገብ እና ኢሊሌ ሆቴል ጎን ላይ ቤትዎን ያድርጉ
በአፓርትመንቶቹ የሚያገኙት አገልግሎቶች
• 2 B + G+0 መኪና ማቆሚያ ሲኖረዉ እያንዳንዱ የቤት ገዢ ከክፍያ ነፃ የመኪና ማቆሚያ በግሉ ያገኛል። በተጨማሪም በየብሎኩ የጋራ መገልገያ የእንግዳ መኪና ማቆሚያ ያለው።
• ደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ (garbage chute)
• በቂ የሆነ የራሱ የመብርት መስመር ከበቂ ትራንስፎርመር ጋር ያለው
• አውቶማቲክ ጀነሬተር
• ሁለት ዘመናዊ አሳንሰር /ሊፍት እና የመጠባበቂያ ጀነሬተር ያሟላ

09/09/2023
ሰላም እንኳን የወደፊት ቤታችሁ በደህና መጣችሁአያት ዞሮ መግቢያዬ ጥሩ በሆነ የአከፋፈል መንገድ : የቤት ባለቤት የሚሆኑበት መንገድ አመቻችቷል ::  አዲስ አበባ ውስጥ በ ሪል እስቴት ከተረ...
28/04/2023

• አስተማማኝ የከርሰ ምድር ውሃ ያለዉ
• ሙሉ ኮምፓውንድ መሆኑ

30/01/2023

For only Br 31,928,400.

30/01/2023

For only Br 24,706,500.

ክብሯን ዳንበኞቻችን ብር ወጋ በጠበት ዘማን ብልጦች ብራቻውን ከ በንክቤት ወደ ቤት መግዛት አዞሯዎል፡እርሶስ ምን እያጠበቁ ናው?
15/08/2022

ክብሯን ዳንበኞቻችን ብር ወጋ በጠበት ዘማን ብልጦች ብራቻውን ከ በንክቤት ወደ ቤት መግዛት አዞሯዎል፡እርሶስ ምን እያጠበቁ ናው?

06/08/2022

ቅንጡ ቤቶች ና ያንግድ ሱቆች በሽያጭ ለይ ናን ዱቤ እስከ 30ዓማት እንሳጠለን፡ እስከ36% ቅናሽ አዛጋጅቴናል 0983003770//0923592616

04/08/2022
13/07/2022

G+1, 145m2Duplex appartment Down payment 731000birr only

13/07/2022

Lexuary Homes Important Location
Tel 0923592616

Address

Addis Ababa
1986

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 17:00

Telephone

+251983003770

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when HOMES IN ADDIS ABABA posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to HOMES IN ADDIS ABABA:

Share

Category