Hiruy Interior Design - ኅሩይ የቤት ውስጥ ማስዋብ አገልግሎት

Hiruy Interior Design - ኅሩይ የቤት ውስጥ ማስዋብ አገልግሎት ኃሳብዎን፡- ሙያዊ በሆነ ንድፍ ቀርጸን እንገነባለን
We Design, build & finish Interior works by prof considering ur idea

29/11/2022
በኅሩይ የቤት ውስጥ ማስዋብ አገልግሎት፤ኢንቴሪየር ዲዛይን እና ፊኒሺንግ ቤትዎን እና የስራ ቦታዎን ብቃትና ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች በልዩነትና ጥራት ባለው የውስጥ ዲዛይን እና የፊኒሺንግ ኮ...
09/11/2022

በኅሩይ የቤት ውስጥ ማስዋብ አገልግሎት፤
ኢንቴሪየር ዲዛይን እና ፊኒሺንግ ቤትዎን እና የስራ ቦታዎን ብቃትና ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች በልዩነትና ጥራት ባለው የውስጥ ዲዛይን እና የፊኒሺንግ ኮንስትራክሽን ስራዎች የምንሰጥ ሲሆን፤
ለኮንዶሚኒየም፤ ለአፓርትመንት፣ ለሆቴሎች፣ ለህንፃዎች፣ ለሱቆች፤ ለቢሮና ሌሎች… ዉብ አድርገን ሃሳብዎን እውን እናደርጋለን።
 ኢንቴሪየር ዲዛይን
 አርክቴክቸራል ዲዛይን
 የፈርኒቸር ዲዛይን፣ስራ፣ መረጣ
 የጂፕሰን ስራ
 የውስጥ እና የውጭ ቀለም ቅብ ስራ እና
 የግርግዳ ላይ ዋል ፔፐር (wall paper ) ስራ
 የአልሙኒየም እና የመስታውት ስራዎች
 የሴራሚክ፣ ቴራዞን እና የተለያዪ የወለል ንጣፎች ሰራ
 ግቢ የማስዋብ ( Landscape design )
ለተጨማሪ መረጃ [email protected] or telegram; https://t.me/Hiruy16 ያግኙን

ኅሩይ፤ ለቤትዎ ውበት - ይመርጡታል

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hiruy Interior Design - ኅሩይ የቤት ውስጥ ማስዋብ አገልግሎት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Hiruy Interior Design - ኅሩይ የቤት ውስጥ ማስዋብ አገልግሎት:

Share

Category