28/07/2026
"ታላቅ ቅናሽ"
መሀል ጎተራ የማይደገም ቅናሽ
በ10% ቅድመ ክፍያ ለሚከፍል 10% ቅናሽ
☄️66 ካሬ =ባለ 1 መኝታ
☄️110.4 & 111.6 ካሬ =ባለ 2 መኝታ
☄️145.2 & 146.4 ካሬ= ባለ 3 መኝታ
አፖርትመንቶቻችን
👉 እያንዳንዱ አፓርታማ የራሱ የሆነ የመኪና ማቆሚያ (Assigned parking) ያላቸው፡፡
👉 ጅም ፣ ሊፍት ፣ ጄኔሬተር ፣ የከርሰ ምድር ውሃ ፣ ፓምፕ እና የውሃ ማጠራቀሚያ ያላቸው።
👉 የቆሻሻ ማውረጃ ጋርቤጅ ሹት ያላቸው፡፡
👉24/7 ሰዓት በካሜራ እይታ የተደገፈ ጥበቃ ያላቸው።
👉በውስጡ ከሱፐር ማርኬት እስከ መዝናኛ ላውንጅ ሁሉንም በአንድ ቦታ አካቶ የያዙ ሞል ያላቸው።
👉ለተለያዩ ፕሮግራም ዝግጅት የሚውል ሰፊ እና ዘመናዊ የጋራ ቴራስ (club house ) ያላቸው።
👉ትላልቅና ኢንተርናሸናል ሆቴሎች በሚገኙበት አቅራቢያ ላይ የሚገኝ።
👉ትላልቅ የመንግስት መስራቤቶች፣ ትምህርት ቤቶች፣አፍሪካ ህብረት፣ ኢምባሲዎች፣ እንዲሁም ትላልቅ የግል ድርጅቶች በቅርብ ርቀት የሚገኙበት ሰፈር ላይ ያረፍ።
➨ #ሳይት :- በመሀል ጎተራ
ማሳሰቢያ
➨ ሙሉ መረጃ ለማግኘት
+251913127031