31/05/2023
📸 Gomax Special Event 📸
እጅግ አስደናቂ እሁድ እንዳሳለፋችሁ እያሰብን።
በእሁድ ስልጠና ለታደማችሁት ለመላው የጎማክስ ቤተሰብ ምስጋናችን የላቀ ነው::
የተከበሩ አሰልጣኞቻችንም የህይወት ልምዳቸውን ያለስስት ስላካፈሉን ምስጋናችን እጅግ ትልቅ ነው::
❔ለበለጠ መረጃ
📞 +251975202277
✉️ [email protected]
🚨WE ARE ON DIFFERENT SOCIAL MEDIA PLATFORMS👇🏼
📱Telegram, 📱Facebook, 📱Instagram, 📱Twitter, 📱Youtube, 📱TikTok, 📱LinkedIn
#ስኬት