Ra'ey Homes

Ra'ey Homes Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ra'ey Homes, Real Estate, Addis Ababa.

13/03/2025

📍በከተማችን የደራ ገበያ ባለበት በተክለሀይማኖት ሱቆችን በማይታመን ዋጋ።
🔻 ስድስት ሺ ካሬ ሜትር ላይ በሚያርፈው የገበያ ማዕከላችን ውስጥ ፥ ከ21ካሬ ጀምሮ እስከ 64ካሬ ድረስ የተለያዩ ሱቆችን ለሽያጭ አቅርበናል ።

🔥🔥 የካሬ ዋጋችን ተሰምቶ የማይታወቅ ነው‼️

1️⃣ ግራውንድ ላይ ለሙሉ ክፍያ በካሬ 220,000 ብር ብቻ ። አጠቃላይ ዋጋ 4,666,200 ብር።

2️⃣ አንደኛ ወለል ላይ ለሙሉ ክፍያ በካሬ 150,000 ብር ብቻ ። አጠቃላይ ዋጋ 3,181,500 ብር።

3️⃣ ሁለተኛ ወለል ላይ ለሙሉ ክፍያ በካሬ 130,000 ብር ብቻ ። አጠቃላይ ዋጋ 2,757,300 ብር።

🔥🔥🔥 በዚህ ዋጋ የምንሸጣቸው ሱቆች ውስን ስለሆኑ ፈጥነው ይደውሉ‼️ይህ ዕድል እንዳያመልጦ‼️

☎️ +251911459700
☎️ +25121888000

05/03/2025

📍This is Ovid Real Estate Bole Bulbula site. The compound total area = 550,000sqm🔺Studio Full furnished Total area = 18.05sqm Price per Sqm= 96,747.02 birr Total price= 1,746,283.77birr 10%Down payment= 174,628.37birr 🔻1bedroom Full Finished Total area = 43.4sqm. Price per Sqm= 87,952birr. Total price= 3,817,116.8birr. 10%Down payment= 381,711.68birr 🔻1bedroom Semi Finished Total area = 43.4sqm. Price per Sqm= 70,361.6 birr. Total price= 3,053,693.44birr. 10%Down payment= 305,369.34birr 🔺2bedroom Full finished Total area = 70.4 sqm. Price per Sqm= 87,952 birr. Total price= 6,191,820.8 birr. 10%Down payment= 619,182.08birr 🔺2bedroom Semi finished Total area = 70.4sqm Price per Sqm= 70,361.6birr Total price= 4,953,456.64birr. 10%Down payment= 495,345.66 🔺3bedroom Full finished Total area = 93.42sqm Price per Sqm= 87,952birr. Total price= 8,216,475.84birr. 10%Down payment= 821,647.58 🔺3bedroom Semi finished Total area = 93.42sqm. Price per Sqm= 70,361.6birr. Total price= 6,574,180.67birr 10%Down payment= 657,318.06Call these numbers for details 📲0911459700📲0921888000

05/03/2025
30/11/2024

ኦቪድ ሪል ኢስቴት ለቤት ገዢዎች ለየት ያለ እድል ይዞ መጥቷል

ቦታ - ቦሌ ቡልቡላ
በ550,000 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈ ኮምፓውንድ።

ስቱዲዮ

ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቀና ፈርኒሽ የተደረገ
አጠቃላይ ስፋት= 18.05sqm
የካሬ ሜትር ዋጋ = 96,747.02ብር
ጠቅላላ ዋጋ = 1,746,283.71
10% ቅድመ ክፍያ = 174,628.377

ባለ አንድ መኝታ
በከፊል የተጠናቀቀ
አጠቃላይ ስፋት= 43.4sqm
የካሬ ሜትር ዋጋ = 70,361.6
ጠቅላላ ዋጋ = 3,054,693.44
10% ቅድመ ክፍያ = 305,369.34

ባለ ሁለት መኝታ
በከፊል የተጠናቀቀ
አጠቃላይ ስፋት= 70.4sqm
የካሬ ሜትር ዋጋ = 70,361.6
ጠቅላላ ዋጋ = 4,953,456.64
10% ቅድመ ክፍያ = 495,345.66

ባለ ሶስት መኝታ
በከፊል የተጠናቀቀ
አጠቃላይ ስፋት=93.42sqm
የካሬ ሜትር ዋጋ = 70,361.6
ጠቅላላ ዋጋ = 6,574,180.67
10% ቅድመ ክፍያ = 657,318.06

ለበለጠ መረጃ
0911459700
0921888000

16/09/2024

አሚባራ ፕሮፐርቲስ እጅግ ድንቅ የሆነ ዕድል ይዞላችሁ መጥቷል

ወዳጅነት ፓርክ አጠገብ 36,000 ካሬ ኮምፓውንድ ውስጥ እየገነባቸው ከሚገኙት አፓርትመንቶች መካከል አፍዴራ የተባለውን ብሎክ በካሬ 110,000 ብር ብቻ ለሽያጭ አቅርቧል።
የአፓርትመንት ዋጋ መተመኛችን ብር በመሆኑ። ዛሬ የሚከፍሉት ቅድመ ክፍያም ሆነ የመጨረሻ መዝጊያ ክፍያው በካሬ 110,000 ብር ነው ። አይጨምርም።

ለሽያጭ የወጡት ቤቶች

ባለ አንድ መኝታ 70 ካሬ
የካሬ ዋጋ 110, 000 ብር
ጠቅላላ ዋጋ 7,700,000
10% = 770,000 ብር

ባለ ሁለት መኝታ 105 ካሬ
የካሬ ዋጋ 110, 000 ብር
ጠቅላላ ዋጋ 11,550,000
10% = 1,155,000 ብር

ባለ ሦሥት መኝታ 145 ካሬ
የካሬ ዋጋ 110, 000 ብር
ጠቅላላ ዋጋ 15,950,000
10% = 1,595,000 ብር

ሱቆችም ከ25 ካሬ ጀምሮ ለሽያጭ ቀርበዋል።
1ኛ ፍሎር ላይ 220,000 ብር በካሬ
2ኛ ፍሎር ላይ 200,000 ብር በካሬ

ቤት የመግዣ ግዜው አሁን ነው!!

በሪል ኢስቴት ገበያ ውስጥ ሁለት ዋና ዋና ወቅቶች /ጊዜዎች አሉ። አንዱ የገዢ ጊዜ (buyer’s market) ሲሆን ሌላው ደግሞ የሻጭ ጊዜ (seller’s market) ነው።

ያለንበት ወቅት የገዢ ግዜ ነው። It is a buyer’s market!

አሁን ካልወሰኑ ይሄ ዕድል ተመልሶ የሚመጣበት ጊዜ ሩቅ ሊሆን ይችላል።

ሳይት ለማየት አሁኑኑ ይደውሉ
☎️+251911459700 ☎️+251921888000

Address

Addis Ababa

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 17:00
Sunday 09:00 - 17:00

Telephone

+251911459700

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ra'ey Homes posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ra'ey Homes:

Share

Category