Ayat Homes አያት ቤቶችና ሱቆች ሽያጭ ቢሮ

Ayat Homes አያት ቤቶችና ሱቆች ሽያጭ ቢሮ Ayat S.C AYAT Share Company Vip Homes Consultants ••አያት አክሲዮን ማህበር/አ?

Products presentations and Site visits with AYAT S.C Sales office Agents and Consulting Professionals

Ayat Hill Bottom Apartments presentation, stock prices and options.Address: Golagol Building 22 Addis Ababa Ethiopia Con...
29/03/2023

Ayat Hill Bottom Apartments presentation, stock prices and options.
Address: Golagol Building 22 Addis Ababa Ethiopia
Contact Phone number: 0912216089
Ayat Real Estate | አያትሪል እስቴት.

Ayat Real Estate091 221 6089
23/12/2022

Ayat Real Estate
091 221 6089

4.3 ★ · Real estate consultant

20/12/2021

የአክሲዮን የሱቆች ((Commercial Units/Spaces) እንዲሁም የቤት ሽያጭ አለ::

For additional informations and details contact us and visit our Sales office.
03/11/2021

For additional informations and details contact us and visit our Sales office.

03/11/2021

Industrial Commercial Residential real estate Agency for AYAT Share Company.



03/11/2021

ልዩ መልዕክት ለቤት ፈላጊዎች ከ አያት ሪል ስቴት

አንጋፋውና ስመ ገናናዉ አያት አክሲዎን ማህበር በሺዎች የሚቆጠሩ ደንበኞችን የቤት ባለቤት ያደረገዉ አያት አያት አክሲዮን ማህበር የቤት ፈላጊዎችን ፍላጎት ለማርካት ለኑሮ ምቹ በሆኑ አካባቢ ግዙፍ የመኖሪያ መንደር በከፍተኛ ፍጥነት እየገነባ ይገኛል፡፡

� የቤቶቹ አይነቶች

�የመኖሪያ አፓርታማ
� G + 1 ቅንጡ የመኖሪያ አፓርታማ
� የገበያ ሞልና መኖሪያን የካተተ

� የግንባታ አይነቶች

� ሙሉ ግንባታ (ፊኒሽንጉን ጨምሮ) ከ 2 - 3 አመት ውስጥ ሙሉ በሙሉ አልቆ የሚረከቡት፡፡

� ከፊል ግንባታ (የፊኒሽንግ ስራ በደንበኛው ምርጫና ፍላጎት የሚሰራ ) በ 2 አመት ዉስጥ ተጠናቆ የሚረከቡት፡፡

� ቤቶቹ የሚገነቡባቸው ቦታዎች

� ሲ ኤም ሲ ሚካኤል ቤተክርስትያን
� አያት ባቡር ጣቢያ ፊት ለፋት
� አያት አደባባይ ዙሪያሽ ሞል አካባቢ
� አያት አደባባይ ጣፎ መንገድ መብራት ሀይል ሳይደርስ

� የመኖሪያ ቤቶቹ ስፋት

� ባለ 1 መኝታ 40 ካሬ ሜትር
� ባለ 2 መኝታ 75 ካሬ ሜትር
� ባለ 2 መኝታ 85 ካሬ ሜተር
� ባለ 3 መኝታ 90 ካሬ ሜትር
� ባለ 3 መኝታ 107 ካሬ ሜትር
� ባለ 3 መኝታ 115 ካሬ ሜትር
� ባለ 3 መኝታ 120 ካሬ ሜትር
� ባለ 3 መኝታ 127 ካሬ ሜትር
� ባለ 3 መኝታ 138 ካሬ ሜትር
� ባለ 4 መኝታ 150 ካሬ ሜትር
� ባለ 4 መኝታ 161 ካሬ ሜትር
� ባለ 3 መኝታ 145 ካሬ ሜትር (G+1 Duplex አፓርታማ ) ተጨማሪ ሳሎንና የእንግዳ ማረፊያ

� የሪል ስቴታችንን ቤት ለምትፈልጉ
በሙሉ ማወቅ ያለባችሁ ነገሮች።

�.አያት ታማኝ፣ቀደምት፣ባለብዙ ልምድና ኢኮኖሚካልም በደንብ የተደራጀና ዋስትና ያለው ካምፓኒ መሆኑ።

�.ለመኖር ምቹ ሁለገብ ሆኖ እንደሲቲ ኮምፕሌክስ የራሱ የገበያ ሞል ፣መዝናኛ ቦታና ሁሉንም አስፈላጊ ነገሮችን ያካተተ ሲሆን መልሶ ለመሸጥም አሁን ከሚገዙበት ዋጋ በላይ የምታተርፉበት ስለሆነ አስተማማኝና ዋስትና ያለዉን ቅንጡ መንደር ገዝተው የግሎ አደረጉ ማለት ሀብትና ንብረቶን በሚገባ ቦታ አኑረዋል ማለት ይቻለል።

�.ብድር ለምትፈልጉ 60%ቱን በ 8 ዙር ከ 2 - 3 አመት ዉስጥ ከፍለዉ ቀሪውን 40% ከ 10 እስከ 30 ዓመት ዉስጥ በ 9.5% ወለድ ከባንክ ጋር ምንም ግንኝነት ሳያስፈልግዎ የሚከፈል ይሆናል።

ብድር ለማትፈልጉና ሀይማኖታችሁ ለማይፈቅድላችሁ ደግሞ ያለምንም ወለድ 100 % ቱን በ2 ዓመት ተኩል ዉስጥ በ8 ዙር ከፍለዉ ቁልፉንና የቤቱን ካርታ መረከብ ይችላሉ።

�.ለመመዝገቢያ ቅድሚያ 10 % ከፍለዉ እስከ አንድ ወር ድረስ 5% ቱን በመጨመር የቅድመ ክፍያ 15% በማማላት የቤት ባለቤት መሆን ይችላሉ።

�.የቅናሽ ፓኬጅ

100% ከከፈሉ 20% ቅናሽ አሎት
90% ከከፈሉ 18% ቅናሽ አሎት
75% ከከፈሉ 15% ቅናሽ አሎት
55% ከከፈሉ 11% ቅናሽ አሎት
35% ከከፈሉ 7% ቅናሽ አሎት

�.ልዩና ተመራጭ የሚያደርገን

� ረጅም አመት የግንባ ልምድና ብቃት ያካበትን መሆናችን፡፡

� ግንባታው ተገቢውን እርከን መድረሱን ሳያረጋግጡ የዙር ክፍያ የማናስከፍል መሆናችን፡፡

� የፊኒሽንግ ማቴርያል በእህት ኩባንያችዎች ስለሚሰራ በጥራት ላይ የማንደራደር መሆናችን፡፡

� ሁሉንም አማራጭ በአንድ ቦታ ላይ የያዘ ለመኖሪያ እና ለንግድ የሚሆን አማራጭ ያለዉ።

https://eastafricatenders.com/directory/ayat-share-company/
03/11/2021

https://eastafricatenders.com/directory/ayat-share-company/

Ayat Real Estate usually takes the greatest risk in the creation or renovation of real estate and receive the greatest rewards. Typically, developers purchase a tract of land, determine the marketing of the property, develop the building program and design, obtain the necessary public approval a...

This page is intended for E-Commerce and information sharing for real estate buyers and we are partners with AYAT Share ...
03/11/2021

This page is intended for E-Commerce and information sharing for real estate buyers and we are partners with AYAT Share Company Sales Agents የቤቶች ሽያጭ ወኪሎች.
You can Contact us anytime with contact addresses provided.

Address

Golagol Building 22 (ጎላጎል ህንፃ ሃያሁለት አዲስ አበባ)
Addis Ababa
1000

Opening Hours

Monday 08:30 - 17:00
Tuesday 08:30 - 17:30
Wednesday 08:30 - 17:30
Thursday 08:30 - 17:30
Friday 08:30 - 17:30
Saturday 08:30 - 17:30

Telephone

+251912216089

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ayat Homes አያት ቤቶችና ሱቆች ሽያጭ ቢሮ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ayat Homes አያት ቤቶችና ሱቆች ሽያጭ ቢሮ:

Share

Category