Hulu con

Hulu con we provide high quality service and consult for civil engineering works, provide high end quality construction material

16/02/2024
፨ ሀበሻ  1350፨ ዳንጎቴ 1530፨ ኢትዬ 1320፨ ሙገር 1400
28/10/2023

፨ ሀበሻ 1350
፨ ዳንጎቴ 1530
፨ ኢትዬ 1320
፨ ሙገር 1400

28/10/2023

ከዛሬ ጀምሮ ተግባራዊ ይደረጋል የተባለዉና "በኦላይን የነዳጅን ግብይትን የሚቆጣጠረው ስርዓት" ላልተወሰነ ጊዜ መተላለፉ ተነገረ
(ካፒታል : ጥቅምት 13 ፤ 2016 ዓ.ም.)
የነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን ህገወጥ የነዳጅ ንግድን ያስቀራል ያለዉን እና በመላዉ ሀገሪቱ ከዛሬ ጀምሮ ተግባራዊ ይደረጋል ተብሎ የነበረዉ የዲጅታል ( የኦላይን) የነዳጅ አቅርቦት ስርዓት ላልተወሰነ ጊዜ መተላለፉን አስታዉቋል።
ከሐምሌ 1 ቀን 2015 ዓ.ም. ጀምሮ በአዲስ አበባ እና በሸገር ከተሞች ተግባራዊ ሲደረግ የነበረዉ አዲሱ ስርዓት ከጥቅምት 13 ፤ 2016 ዓ.ም. ደግሞ በሀገር አቀፍ ደረጃ ተግባራዊ ይደረጋል ተብሎ ነበር።
የባለስልጣኑ ኮሙኒኬሽን ኃላፊ በቀለች ኩማ በተለይ ለካፒታል እንደተናገሩት "በሁሉም የሀገሪቱ ክፍል የነዳጅ አንቅስቃሴ የሚቆጣጠር የኦላይን ስርዓት ከዛሬ ጀምሮ ተግባራዊ ይደረጋል ቢባልም ላልተወሰነ ጊዜ ተላልፏል" በማለት ገልጸዋል ።
አዲሱ ስርዓት ተግባራዊ ሲደረግ በነዳጅ ማደያ ዉስጥ የሚደረጉ ህገወጥ ሽያጮችን እንዲሁም ከዉጪ ዋጋቸዉ ተጨምሮበት በችርቻሮ የሚሸጡ አቅርቦቶችን በዋናነት ሊያስቀር እንደሚችል ታምኖበታል።
በነዳጅ አቅርቦት ሰንሰለት አስተዳደር ስርዓት ( Online System ) ማደያዎች ፣ ካምፓኒዎች ፣ ነዳጅ አቅራቢዎች እና ባለስልጣኑ በአንድ ላይ የተሳሰሩበት በመሆኑ የሚደረጉ ሁሉንም ግብይቶችን ሙሉ ለሙሉ መቆጣጠር እንደሚቻል ተነግሯል።
በኢያሱ ዘካሪያስ

የስሚንቶ የችርቻሮ ዋጋ ዝርዝር ፨ ሀበሻ  1350፨ ዳንጎቴ 1520፨ ኢትዬ 1320፨ ሙገር 1380ለጅምላ ዋጋ በቅናሽ እና ነጻ ትራንስፖርት  ከ 200 ኩንታል በላይ
26/10/2023

የስሚንቶ የችርቻሮ ዋጋ ዝርዝር

፨ ሀበሻ 1350
፨ ዳንጎቴ 1520
፨ ኢትዬ 1320
፨ ሙገር 1380

ለጅምላ ዋጋ በቅናሽ እና ነጻ ትራንስፖርት ከ 200 ኩንታል በላይ

ኢትዮ ሲሚንቶ በፋብሪካ ዋጋይደውሉልን0912633480
04/06/2023

ኢትዮ ሲሚንቶ በፋብሪካ ዋጋ
ይደውሉልን
0912633480

Address

Salite Mihret To F**a Road (ሳሊተ ምህረት ወደ ፊጋ መሄጃ)
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:30 - 17:30
Tuesday 08:30 - 17:30
Wednesday 08:30 - 17:30
Thursday 08:30 - 17:30
Friday 20:30 - 05:30
Saturday 08:15 - 17:30

Telephone

+251912633480

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hulu con posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Hulu con:

Share

Category