09/10/2026
🏢 ቦሌ ፡ መስቀል ፍላወር | አፓርትመንት ሽያጭ —— 174 ካ.ሜ
📍 Location: የሚገኘው መስቀል ፍላወር ሆቴል አካባቢ ሲሆን በG+10 ሆኖ በተገነባ እና ሙሉለሙሉ የተጠናቀቀ ቅይጥ ህንፃ ውስጥ ነው።
📐 የቤቱ ዝርዝር መረጃ
✔️ 3 መኝታ , 2 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Laundry , 3 Balconies
✔️ ስፋት: 174 ካሬ ሜትር
✔️ 3ኛ እና 6ኛ ፎቅ ላይ
✔️ ህንፃው :- በእያንዳንዱ ወለል 2 ቤቶች ብቻ ያሉበት ስለሆነ ዝቅተኛ እንቅስቃሴ (Low Density) አለው። ለነዋሪዎች ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በመገጠም ላይ ያለ ሊፍት (በ2 ሳምንት ውስጥ የሚጠናቀቅ)፣ ተጠባባቂ ጄኔሬተር፣ ቴራስ፣ የመኪና ማቆሚያ እና ለትራንስፖርት ቀላል ቦታ ላይ ይገኛል።
ማስታወሻ 1: ሊፍቱ ለመገጠም ጊዜ የሚወስድ በመሆኑ ለጊዜው ቤቶቹን ለማየት በእግር (ስታር መውጫ) የሚኬድ ይሆናል።
ማስታወሻ 2: ቤቱ ኪራይ ላይ ስላለ የምናየው ተመሳሳዩን ቤት 11ኛ ወለል ላይ ያለውን ነው።
📝 ዶክመንት:- ዲጂታል ካርታ አለው
🧾 አከፋፈል:- •Cash
💵 ዋጋ = 25 ሚሊዮን ብር።
ኮሚሽን: 2%
📊 Investment Analysis
💵 ግምታዊ ኪራይ፦ 100,000 ብር/ወር | 📈 Gross Yield፦ 4.80%
📐 143,678 ብር/ካሬ | ⏳ Payback፦ 20.8 yrs
🎯 ማጠቃለያ፦ በመስቀል ፍላወር ተመራጭ አካባቢ የሚገኝ፣ በወለል 2 ቤቶች ብቻ ውሱንነት ያለው፣ 3 በረንዳዎች ያሉት ሰፊ ባለ 3 መኝታ አፓርትመንት። ዲጂታል ካርታ ያለውና ለግል መኖሪያም ሆነ ለኪራይ ገቢ እጅግ ተስማሚ።
⚠️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን።
➡️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት
🏠 To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5
Telegram Link :- https://t.me/NexuspropertymarketingDM 📩 https://t.me/Belegrateful
📞 +251939703030
Code1858