New Horizon

New Horizon We are a Real Estate company that builds, develops & manages properties throughout Ethiopia.

18/11/2025

God wants you to read this verse tonight — He’s waiting for you to come back to Him.There is a way that appears to be right, but in the end it leads ...

14/11/2025

BIBLICAL DISCOVERY: Archaeologists in Israel uncovered 3,300-year-old ritual vessels and a shrine near Tel Megiddo — the biblical Armageddon site — revealing new insight into ancient Canaanite worship.

13/11/2025
10/11/2025

The Abomination of Desolation: The Key That Aligns All The Prophecy

Across Daniel, the Gospels, Paul, and Revelation, one event stands out as the organizing hinge of end-time prophecy: the Abomination of Desolation. Jesus didn’t tell us to guess at its meaning; He told us to “understand” it (Matt. 24:15). That command alone should alert us: this isn’t a side note, it’s the milestone by which the entire prophetic order holds together.

The Abomination of Desolation is the calendar anchor of the prophetic clock. It locks Daniel’s Seventieth Week, Paul’s “man of sin,” and John’s Beast sequence into one coherent timeline. When it appears, every other event, tribulation, cosmic signs, and Christ’s return fall into place.

Scripture defines it. Only one definition survives the test of prophetic precision.

28/03/2023

አፍ የሚያስከፍት፣ ልብ ጥፍት የሚያደርግ፣ አንፀባራቂ ገፅታን የተላበሱ አዲሶቹ ባለ 2 እና ባለ 3 መኝታ አፓርታማዎች በቡልጋሪያ ፥ አፍሪካ ህብረት አከባቢ

💥 💥💥 💥💥 💥💥 💥💥 💥💥 💥

✅ ባለ 2 መኝታ - 101.11 ካሬ እና 117.87 ካሬ

✅ ባለ 3 መኝታ - 162.47 ካሬ

°🔥 ቅድሚያ ክፍያ 20%
°🔥 በወለል 3 ቤቶች ብቻ

Phone ☎️ +251913627536
also use our Telegram & WhatsApp

የስራው አይነት - ፕሮፌሽናል እንቅልፋም/ተኚአማካኝ ደሞዝ - ከ79,000 እስከ 107,000 ዶላር በአመትይህ ስራ እንደ ናሳ ባሉ ትልልቅ ተቋማት ሰዎች በእንቅልፍ ወቅት የሚያሳይዋቸውን አካ...
24/03/2023

የስራው አይነት - ፕሮፌሽናል እንቅልፋም/ተኚ

አማካኝ ደሞዝ - ከ79,000 እስከ 107,000 ዶላር በአመት

ይህ ስራ እንደ ናሳ ባሉ ትልልቅ ተቋማት ሰዎች በእንቅልፍ ወቅት የሚያሳይዋቸውን አካላዊ እና ስሜታዊ ለውጦችን ለማጥናት ቅጥር የሚፈፀምበት ስራ ነው:: ናሳ ስፔስ/ህዋ ላይ የሚልካቸው ጠፈርተኞች ምቹ እንቅልፍ እንዴት መተኛት እንደሚችሉ ምርምር የሚያደርገው ፕሮፌሽናል እንቅልፋም በመቅጠር ነው::

ከናሳ በተጨማሪም ስመጥር የሆኑ ትላልቅ ሆቴሎች መኝታ ክፍሎቻቸው እና አልጋዎቻቸው ለደንበኞቻቸው ምቹ እና ለእንቅልፍ ተስማሚ መሆናቸውን ለማጥናት ፕሮፌሽናል እንቅልፋም/ተኚ ይቀጥራሉ::

ፍራሽ አምራቾች ደግሞ ሌላ እንቅልፋም ቀጣሪዎች ናቸው -የእንቅልፋሙን ጥልቅ እንቅልፍ ውስጥ መግባትን እየገመገሙ የምርቶቻቸውን ጥራት ላይ ቁጥጥር በማድረግ ማሻሻያ ያደርጋሉ::

በተጨማሪ የእንቅልፍ ምርምር ጠበብቶች: የመድሀኒት አምራች ድርጅቶች: የአበረታች/አንቂ መጠጥ አምራች ድርጅቶች የመሳሰሉት እነዚህን ተኚዎች በመጠቀም የምርቶቻቸውን ጥራት ይገመግማሉ

እነዚህ ፕሮፌሽናል እንቅልፍ ተኚዎች ጠዋት ከቤት ሲወጡ "እንቅልፍ ልተኛ ልሄድ ነው" ብለው ነው በቃ - ታዲያ መተኛቱ እንደአስፈላጊነቱ ለሰአታት: ለቀናቶች እንዲሁም ለሳምንታት ሊዘልቅ ይችላል:: አንዳንዴም እዚያው አልጋ ላይ መብላት: እዚያው መፀዳዳት: እዚያው ሻወር መውሰድን ሊጠይቅ ይችላል::

የስራው አይነት - ብብት ማሽተትደሞዝ - ከ74,000 እስከ 110,000 ዶላር በአመትአለም ላይ አሉ ከሚባሉ አስገራሚ/weird  ስራዎች አንዱ ነው - ብብት የማሽተት ስራ ! ደሞዙ ደግሞ ከ...
24/03/2023

የስራው አይነት - ብብት ማሽተት

ደሞዝ - ከ74,000 እስከ 110,000 ዶላር በአመት

አለም ላይ አሉ ከሚባሉ አስገራሚ/weird ስራዎች አንዱ ነው - ብብት የማሽተት ስራ ! ደሞዙ ደግሞ ከከፍተኛ ተከፋይ ስራዎች ተርታ የሚመደብ ነው

ይህንን ስራ የሚቀጥሩት የዶዶራንት እና የብብት ሽታ ማጥፊያ ሽቶዎችን/ስፕሬይ በሚቀምሙ ድርጅቶች ነው:: ድርጅቶቹ የቀመሙትን ዶዶራንት ወይም ሽቶ ሰው ብብት ላይ ነፍተው ሰውዬው ለተወሰኑ ቀናቶች ገላውን ሳይታጠብ ይከርማል - ከዚያው የጠረኑን ለውጥ እያሸተቱ ለባለሞያው መንገር ነው🤗

አልያም ደግሞ ሰውዬው መጀመርያ ሳይታጠብ ይቆያል ከዚያም ብብት አሽታቹ አሽትቶ የሽታውን መጠን በደረጃ ያስቀምጣል:: ከዚያም ደግሞ ሰውዬው ዶዶራንቱን ወይም ሽቶውን ይቀባል -ብብት አሽታቹ በድጋሚ ያሸታል - ከዚያም ሰውዬው ከነሽታው ይቆይና በድጋሚ ይሸተታል🤗🙄

ይህ ብብት ማሽተት በእድሜ: በጾታ :በቆዳ ቀለም: ደንበኞች በሚመገቡት የምግብ አይነት እና በተለያዩ መመዘኛዎች ተከፋፍሎ የሚደረግ ሲሆን ብብት አሽታች ለመሆን ምንም አይነት የትምህርት ደረጃ አልያም የስራ ልምድ አይጠየቅበትም ይባላል

ለማንኛውም
የምትቀቡት ዶዶራንት እና የብብት ስፕሬይ/ሽቶ ይህንን ሁሉ ሂደት አልፎ ነው🤗

ይህ ስእል"የማዕበል ትእይንት" ይባላልስእሉ የተሳለው ጆሴፍ ደዚሬ በሚባል ፈረንሳዊ እውቅ  ሰአሊ ሲሆን ወቅቱም እ.ኤ.አ 1927 ነው!!ስእሉ ላይ እንደሚታየው አንድ ሰውዬ ከአንድ ጥልቅ ጉድ...
18/03/2023

ይህ ስእል
"የማዕበል ትእይንት" ይባላል

ስእሉ የተሳለው ጆሴፍ ደዚሬ በሚባል ፈረንሳዊ እውቅ ሰአሊ ሲሆን ወቅቱም እ.ኤ.አ 1927 ነው!!

ስእሉ ላይ እንደሚታየው አንድ ሰውዬ ከአንድ ጥልቅ ጉድጏድ ውስጥ አባቱን ለማውጣት ሲታገል ይታያል - ለማውጣት የሚቀሉት እና የሚቀርቡት ግን ሚስቱ እና ልጁ ናቸው::

ይህ ስእል በተለያዩ ባለሙያዎች የተለያዩ ትርጉሞች ተሰጥቶታል

በብዛት ከተሰጡት አንዱ እነሆ:

"ሚስቱ የሰውዬውን የአሁን ነባራዊ ህይወት ትወክላለች ልጁ ደግሞ የሰውዬውን ቀጣይ የነገ ህይወቱን ይወክላል:: በተቃራኒው ደግሞ አባየትየው ያለፈ ህይወቱን ነው የሚያሳየው:: ያለፈ ህይወቱን መልቀቅ ያቃተው ይህ ሰው የዛሬ እና የነገ ህይወቱ ሲያመልጠው ስእሉ ያሳያል"

"ከመቶ አመት በኃላም ይህ ስእል የብዙዎችን ህይወት ፍንትው አድርጎ የሚያሳይ ነው" ይላሉ
🤗❤️🙌🏼

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when New Horizon posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share