Tilahun Ayat real estate sales Advisor

Tilahun Ayat real estate sales Advisor እግዚአብሔር እረኛዬ ነው:
የሚያሳጣኝ የለም። (መዝ 23:1)

24/06/2026

📍 በተክለሃይማኖት ሳይት
✨ ተወዳዳሪ ቦታ
✨ ሙሉ የደንበኛ አገልግሎት
✨ ለንግድዎ ተስማሚ ሱቆች
ዛሬውኑ ይጎብኙን!
📞 ለበለጠ መረጃ: 0921464048

ከ3ኛ ፎቅ ጀምሮ ቤት ተለቋል!💸 ቅድመ ክፍያው ደግሞ 560 ሺ ብር ብቻ!ከአያት ሪል ስቴት የተሰማ መልካም ዜና!አፓርታማ ቤቶችና የንግድ ሱቆች🏛ከ 70 ካሬ ጀምሮ እስከ 150 ካሬ ድረስከ3ኛ...
24/12/2024

ከ3ኛ ፎቅ ጀምሮ ቤት ተለቋል!

💸 ቅድመ ክፍያው ደግሞ 560 ሺ ብር ብቻ!
ከአያት ሪል ስቴት የተሰማ መልካም ዜና!

አፓርታማ ቤቶችና የንግድ ሱቆች
🏛ከ 70 ካሬ ጀምሮ እስከ 150 ካሬ ድረስ
ከ3ኛ ፎቅ ጀምሮ..
🕵️‍♂️ ለምሳሌ..
👷‍♂️ ስፋት 70 ካሬ ሜትር

በውስጡ የሚይዛቸው ክፍሎች

1 ሳሎን እና መመገቢያ ክፍል

🛌 አንድ መኝታ ቤት 🍽 አንድ ማብሰያ ክፍል
🚽🛀 ሁለት መፀዳጃ እና መታጠቢያ ክፍሎች

🏛 ህንፃው ደሞ እነዚህን ያካትታል።
🚖 መኪና መቆሚያ 🎢ሁለት ሊፍት
🚂መጠባበቂያ ጀነሬተር 🚿 ውሃ ፣መብራት እና ቆሻሻ ማስወገጃን የሚያሟላ

💎 ጠቅላላ ዋጋ 6 ሚሊየን 900 ሺ ብር

💎 ቅድመ ክፍያ 8% 560 ሺ ብር ብቻ

💰 ሌላውን ቀስ እያሉ በሚከፍሉበት አማራጭ
ቤቱን የራስዎ ያድርጉት!
የንግድ ሱቆች ከ24 ካሬ ጀምሮ አለን!
🔑 ብር ዋጋ እያጣ ባለበት በዚህ ጊዜ በ560 ሺ ብር ብቻ ዝቅተኛ ቅድመ-ክፍያ በመጠቀም ቤትዎን የራስዎ ያድርጉ!

👷‍♂️ለበለጠ መረጃ በ ☎️
0921464048

15/09/2024

ምኞትዎ እውን ይሆን ዘንድ
ዘመናዊ የሆኑትን የአያት አፓርታማዎችን
ከ447 ሺህ ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
እጅግ ተመጣጣኝ በሆነ ዋጋ
በኢትዮጵያ ብር ተዋውለው በመግዛት
የቤት ባለቤት እንዲሆኑ ልዩ እድል አመቻችተናል።

ለውጥ ዛሬ ይጀምራል!

መልካም አዲስ አመት

ለበለጠ መረጃ:
☎️ 0921464048

አያት ዞሮ መግቢያዬ!

04/07/2024

ግዙፉን ይመኙ ግዙፉን ያግኙ

ለመኖሪያ እጅግ ተፈላጊ የሆኑ አፓርታማዎችን
በመሪ 1 ፣ በአያት ዞን 3 እና ዞን 8 አዘጋጅቶ
ከተለመደው የ60/40 ምቹ አከፋፈል እና
የ 9.5% ዝቅተኛ ወለድ በተጨማሪ
እስከ 30% የሚደርስ ታላቅ ቅናሽ
አድርገናል!

ለበለጠ መረጃ:
☎️ 0921 46 40 48 ይደውሉ
ጥላሁን ተኩ
የገበያና ሽያጭ ባለሙያ

አያት ዞሮ መግቢያዬ!

26/05/2024

Address

Addis Ababa

Telephone

+251921464048

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tilahun Ayat real estate sales Advisor posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Tilahun Ayat real estate sales Advisor:

Shortcuts

Share

Category