Gift Real Estate /ጊፍት ሪል እስቴት

Gift Real Estate /ጊፍት ሪል እስቴት "Only Hands can Build a House but only Hearts can Build a Home"

🏤🏣🏘🏘🌴🌴  ጊፍት ሪል እስቴት 🌿🌿🏡🏡🏢🏣ድርጅታችን በሀገራችን የተከሰተውን የኮሮና/COVID-19/  ወረርሽኝ ምክንያት በማድረግ ለወገኖቻችን የተለያዩ ድጋፎችን እያደረገ ይገኛል!       ...
30/05/2020

🏤🏣🏘🏘🌴🌴 ጊፍት ሪል እስቴት 🌿🌿🏡🏡🏢🏣

ድርጅታችን በሀገራችን የተከሰተውን የኮሮና/COVID-19/ ወረርሽኝ ምክንያት በማድረግ ለወገኖቻችን የተለያዩ ድጋፎችን እያደረገ ይገኛል!
👨‍👩‍👦‍👦 👨‍👩‍👧‍👧 👩‍👩‍👦 👩‍👩‍👧 👩‍👩‍👧‍👦 👩‍👩‍👦‍👦 👨‍👨‍👦 👨‍👩‍👧 👨‍👩‍👧‍👦

የመኖር ትርጉሙ ጣፋጭ የሚሆነውና ደስታን የሚሰጠን ከሌሎች ወገኖቻችን ጋር አብረን ስንኖር ብቻ ነው!!
🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝

ይህን ጨካኝ ክፉና ጨለማ ጊዜ ተሻግረን በደስታና ብርሃን ያጌጠ ጊዜ ላይ እንደርሳለን!

ታዲያ ያንን ብሩህ ጊዜ ለማግኘት ልባችንን በርህራሄና በለጋሽነት መንፈስ ልናጎናፅፈው ይገባናል!!!

ያለንን በማካፍል ፍቅርን እናትርፍ
ደግነትንና ለጋስነትን እናሳይ!!!!

እኔ አንተ(ቺ)ን ነኝ 👬👫 አንተ(ቺ) እኔን ነህ(ሽ)!

አንተ(ቺ) እሱ(ሷ)ን ነህ 👬👭እሱ አንተ(ቺ)ን ነው

እናንተ እነሱን ናችሁ👬👫👭እነሱ እናንተን ናቸው

እኔም 🕴አንተ(ቺ)ም 👫 እሱ(ሷ)ም 👫ሰው ነን፣ እናንተም እነሱም ሰው ናችሁ!

ቅድሚያ ለሰብዓዊነት❗️❗️

መቼ ❓❓❓❓❓

አሁን‼️‼️‼️‼️‼️

📕የእርዳታ አሻራዎትን በማሳረፍ ወገናዊ ግዴታዎን ይወጡ!!

🛑 እባኮዎትን እራስዎን እና ቤተሠብዎን ከዚህ አስከፊ ቫይረስ ይጠብቁ⁉️

# የቤት ባለቤት የመሆን ፍላጎት ካለዎት በዚህ የአጭር ጊዜ ልዩ ቅናሽ ተጠቃሚ ይሁኑ!

📲

+251 921 79 00 72

+251 928 58 06 04

+251 979 46 99 19

🏘🏘🏬 🌿ጊፍት ሪል እስቴት🌻 🏠🏠🏬 # እራስዎን እና ቤተሰብዎን ከኮሮና ቫይረስ እንዲጠብቁ እያሳሰብን‼️😷😷😷😷😷ጊፍት ሪል እስቴት የተከበሩ ደንበኞቻችንን የቤት ባለቤት ለማድረግ ለአጭር ጊዜ ...
26/05/2020

🏘🏘🏬 🌿ጊፍት ሪል እስቴት🌻 🏠🏠🏬

# እራስዎን እና ቤተሰብዎን ከኮሮና ቫይረስ እንዲጠብቁ እያሳሰብን‼️😷😷😷😷😷

ጊፍት ሪል እስቴት የተከበሩ ደንበኞቻችንን የቤት ባለቤት ለማድረግ ለአጭር ጊዜ ብቻ የሚቆይ ልዩ ቅናሽ ማድረጉን ስናበስርዎ በታላቅ ደስታ መሆኑን እየገለፅንልዎ👏👏👏👏👏

🏃‍♂️🏃‍♀️ ቀድመው ወደ ድርጅታችን በመምጣት ሳይቶችን በመመልከት እና የቤት ዲዛይን(ፍላጎትዎን) መርጠው የልዩ ቅናሽ ተጠቃሚ በመሆን የቤት ባለቤት እንዲሆኑ ምኞታችንም ስራችንም ነው!!
🙏🙏🙏✋✋✋✋✋✋🖐🖐🙏🙏🙏

ታዲያ ማንን ይጠብቃሉ❓❓❓❓❓❓❓

ይፍጠኑ🏃‍♀🏃‍♀🏃‍♀🏃‍♀🏃‍♀🏃🏃🏃🏃🏃

እርስዎን የ🏠🏠 🏡🏡 🏘🏘 ባለቤት ለማድረግ እየጠበቅንዎ ነው 👩‍💻👩‍💻👨‍💻👨‍💻

ለበለጠ መረጃ
📲 +251 921 79 00 72

📲 +251 928 58 06 04

📲 +251 979 46 99 19

# በሚመችዎ ጊዜ ይደውሉልን - በድርጅታችን ተሽከርካሪ
👉 ከቤትዎ ድረስ በመምጣት የቤቱን ሳይት እናሳይዎታለን

👉 ከፈለጉ ድርጅታችን ቢሮ መጥተው መረጃ እንዲያገኙ

እናደርጋለን🙏🙏🙏🙏🙏

🤝 ታዲያ ለምን ለወዳጅ፣ ዘመድዎና ጎደኛዎ share

አድርገው የቤት ባለቤት እንዲሆኑ አያደርጉም 👩‍💻 👨‍💻

✋✋✋ ቆይ✋✋✋ ቆይ✋✋✋

👉👉 ስለምንወድዎ እና ስለሚያስፈልጉን እርስዎንም

ቤተሠብዎንም ከኮሮና ቫይረስ ይጠብቁ‼️

24/05/2020

👂ደንበኞች እና ጎብኝዎች ስለ ጊፍት ሪል እስቴት ምን አሉ👉

24/05/2020

🏘🏘🏘🏘🌿🌿ጊፍት ሪል እስቴት🌻🌻🏠🏠🏠🏠

👉የገነባቸውን በጣም ቅንጡና ዘመናዊ መንደሮችን እና ቤቶችን ከከፍተኛ ባለስልጣኖች፣ እንግዶችና ደንበኞች ጋር በማስመረቅ ለደንበኞች ርክክብ ሲያደርግ የተወሠደ ቪዲዮ
🌿🌿🌿ጊፍት ይለያል✈️✈️✈️

24/05/2020
🏘🏘🏘 🌿🌿ጊፍት ሪል እስቴት🌻🌻🏠🏠🏠🤝ውድ እና የተከበሩ ደንበኛችን ፈላጎትዎ ምንድን ነው?     1, የመኖርያ   - አፓርታማዎች 🏘🏘                         -  ቪላዎች    ...
24/05/2020

🏘🏘🏘 🌿🌿ጊፍት ሪል እስቴት🌻🌻🏠🏠🏠

🤝ውድ እና የተከበሩ ደንበኛችን ፈላጎትዎ ምንድን ነው?

1, የመኖርያ - አፓርታማዎች 🏘🏘
- ቪላዎች 🏠🏠
2, የንግድ ሱቆች 🏢🏬🏣

# ሁሉም በጊፍት ሪል እስቴት በከፍተኛ ጥራት እና ተመጣጣኝ ዋጋ ይገኛሉ👍👍

1, የቤት ምርጫዎ👋👋👋
1, ባለ 1 መኝታ - 57 ካሬ
2, ባለ 2 መኝታ - 91 ካሬ፣ 98 ካሬ እና 102 ካሬ
3, ባለ 3 መኝታ - 157 ካሬ እና 185 ካሬ
4, ባለ 4 መኝታ - 369 ካሬ እጅግ በጣም ቅንጡ የሆነ

2, የዋጋ አቅርቦት💲💲💲

ከ10% ጀምሮ ቅድመ ክፍያ መክፈል የሚቻል ሲሆን
1, ባለ 1 መኝታ - 1.4 ሚሊዮን
2, ባለ 2 መኝታ - 2.4 ሚሊዮን
3, ባለ 3 መኝታ - 3.4 እና 4.9 ሚሊዮን
4, ባለ 4 መኝታ (ቅንጡ) - 10 ሚሊዮን

3. የቤቶች /ሳይት መገኛ ቦታ 🌍🌍

👉 አያት አደባባይን እንዳለፉ በ56,000 ካሬ ላይ ያረፈ
👉 ለመኖሪያ እጅግ ተስማሚ ለትራንፖርት ምቹ እና ከአየር መንገድ ጋር በቀጥታ የሚያገናኝ አስፓልት ያለው

👍👍👍 ጥሩ አጋጣሚዎች👍👍👍

1, ሁሉንም ከ5% ቅናሽ ጋር ማቅረባችን
2. ከ10% ጀምረው ቅድመ ክፍያ በመጀመር በረጅም ጊዜ መክፈል መቻልዎ
3, የ20 ዓመት የባንክ ብድር እናመቻቻለን
4, የክፍያ ሂደቱ በግንባታው ሂደት ላይ የተመሠረተ መሆኑ
5, ኢንተርናሽናል የግንባታ ፈቃድ ባላቸው የውጭ(ቻይና) ኮንትራክተሮች በጥራት እየተገነባ መሆኑ

🙏 ውድ ደንበኛችን ቢሮ መጥተው ለመነጋገር ወይም ሳይቱን ለማየት ከፈለጉ በድርጅታችን ተሽከርካሪ ከቤትዎ ድረስ በመምጣት እንወስደዎታለን!!

👉 ሳይቱን እና አገልግሎቶችን ከተመለከቱ በኋላ ውሳኔዎን ለእርስዎ

ለበለጠ መረጃ 📲
0921790072

📲
0928580604

📲
0979469919

በሚመችዎ ጊዜ ይደውሉልን!!

ይህን መረጃ ለሚወዷቸው ወዳጅ ዘመድ ጓደኛዎ share በማድረግ የዕድሉ ተጠቃሚ ያድርጓቸው!!

😷"ራስዎንና ቤተሰብዎን ከኮሮና ቫይረስ ይጠብቁ"😷

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ወገኖቻችን እንኳን ለዒድ አል ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ!  "ዒድ ሙባረክ"    🏠🏠🏠 ጊፋት ሪል እስቴት 🏘🏘🏘
24/05/2020

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ወገኖቻችን እንኳን ለዒድ አል ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
"ዒድ ሙባረክ"
🏠🏠🏠 ጊፋት ሪል እስቴት 🏘🏘🏘

24/05/2020
እንኳን ወደ ጊፍት ሪል እስቴት የመረጃ መለዋወጫ page በሰላም መጡ!
24/05/2020

እንኳን ወደ ጊፍት ሪል እስቴት የመረጃ መለዋወጫ page በሰላም መጡ!

Address

Addis Ababa
1984

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gift Real Estate /ጊፍት ሪል እስቴት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category