Hagereseb real estate

Hagereseb real estate Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Hagereseb real estate, Real Estate, hagereseb real Estate, Addis Ababa.

Let's find your home!!!!!Buy a house, with 30% first payment from Hagereseb real estate and enjoy our discount if you r lucky to buy 1 of the first five houses we offered!!!! 0921547446

02/05/2022

★★ኢድ ሙባረክ ★★

24/04/2022

† "አሁን ግን ክርስቶስ ላንቀላፉት በኩራት ሆኖ ከሙታን ተነስቷል:: ሞት በሰው በኩል ስለ መጣ ትንሣኤ ሙታን በሰው በኩል ሆኗልና:: ሁሉ በአዳም እንደሚሞቱ እንዲሁ ሁሉ በክርስቶስ ደግሞ ሕያዋን ይሆናሉና::" † [፩ቆሮ. ፲፭፥፳]
መልካም የትንሳዔ በአል!!!!

📞📞📞📞+251921547446ጥራት! ፍጥነት! ውበት! በእኛ ዘንድ በልዩነት  ሀገረሰብ ሪል እስቴት አፓርታማዎን እንዲህ እያስዋበልዎ ነው !!!! ወደተገነባው ቤትዎ እንውሰድዎ +251921547...
23/03/2022

📞📞📞📞+251921547446
ጥራት! ፍጥነት! ውበት!
በእኛ ዘንድ በልዩነት
ሀገረሰብ ሪል እስቴት አፓርታማዎን እንዲህ እያስዋበልዎ ነው !!!!
ወደተገነባው ቤትዎ እንውሰድዎ
+251921547446

በተመጣጣኝ ዋጋ ውብ እና ዘመናዊ አፓርታማዎች!!!!!! ከ ሀገረ ሰብ ሪል እስቴት  📞📞📞 +251921547446 አሁኑኑ ይደውሉልን ወይም  በቴሌግራም ይፃፉልን
16/03/2022

በተመጣጣኝ ዋጋ ውብ እና ዘመናዊ አፓርታማዎች!!!!!!
ከ ሀገረ ሰብ ሪል እስቴት
📞📞📞 +251921547446 አሁኑኑ ይደውሉልን
ወይም በቴሌግራም ይፃፉልን

12/03/2022

📞📞📞📞+251921547446
ሃገረ ሰብ ሪል እስቴት

📞📞📞📞+251921547446በሪል እስቴታችን የሚያገኝዋቸው ዉብ አፓርታማ ቤቶችዩኒት–1 (ባለ 2 መኝታ)ጠቅላላ ስፋት: 92·73 ካሬ🔐ዩኒት–2 (ባለ 3 መኝታ)ጠቅላላ ስፋት: 150·10 ካሬ🔐...
11/03/2022

📞📞📞📞+251921547446
በሪል እስቴታችን የሚያገኝዋቸው ዉብ አፓርታማ ቤቶችዩኒት–1 (ባለ 2 መኝታ)
ጠቅላላ ስፋት: 92·73 ካሬ
🔐ዩኒት–2 (ባለ 3 መኝታ)
ጠቅላላ ስፋት: 150·10 ካሬ
🔐ዩኒት–4 (ባለ 1 መኝታ)
ጠቅላላ ስፋት: 78·15 ካሬ

📞📞📞📞+251921547446😄 ልዩነቱን ያጣጥሙ!😉 Enjoy The Difference!የሀገረሰብ ሪል እስቴት አ.ማ የሪቼ ሳይት 2B+G+15+T የቅይጥ ህንፃ ፕሮጀክት በምን ይለያል?👉 በሳምን...
10/03/2022

📞📞📞📞+251921547446
😄 ልዩነቱን ያጣጥሙ!
😉 Enjoy The Difference!

የሀገረሰብ ሪል እስቴት አ.ማ የሪቼ ሳይት 2B+G+15+T የቅይጥ ህንፃ ፕሮጀክት በምን ይለያል?

👉 በሳምንት ለ7 ቀናት በቀን ለ24 ሠዓት የማይቋረጥ የውሃ አቅርቦት እንዲኖረው የከርሰ ምድር ውሀ አቅርቦት የሚሟላለት፤

👉 ቤቶ ውስጥ ሪሲቨር ብቻ ካለ የዲሽ ሳህን በግሎ መስቀል ሳያስፈልጎ የህንፃውን ሴንትራል ቲቪ ሲስተም በመጠቀም የፈለጉትን ቻናል አማርጠው የሚመለከቱበት፤

👉 በአረንጓዴ አትክልት እንዲሽቆጠቆጥ ታስቦ የአትክልት መትከያ ቦታዎች የተዘጋጀለት፤

👉 ከተማዋን ከጫፍ እስከጫፍ የሚቃኙበት ሰገነት ያለው፤

👉 ለህንፃው ውበትን ያላበሱ እና ነዋሪዎች አየር የሚወስዱባቸው ባልኮኒዎች ያሉት፤

👉 የኤሌክትሪክ ሀይል መቆራረጥ እንዳያጋጥም አውቶማቲክ ጀነሬተር የሚገጠምለት፤

👉 በዱባይ መንግስት ከሚገነባው የኤግል ሒልስ የለገሀር ፕሮጀክት 600 ሜትር ብቻ የሚርቅ፤

👉 ለከተማው ዋና ዋና ቦታዎች ቅርብ የሆነ
🚵‍♀ ከፒያሳ 4.4 ኪሎ ሜትር
🏇 ከመርካቶ 4.2 ኪሎ ሜትር
🚣‍♀ ከሜክሲኮ 2 ኪሎ ሜትር
🏊‍♂ ከአፍሪካ ህብረት 3.6 ኪሎ ሜትር
🚘 ከሳርቤት 3.8 ኪሎ ሜትር
🛴 ከአራት ኪሎ 5 ኪሎ ሜትር
🛺 ከካዛንቺስ 3.1 ኪሎ ሜትር
✈️ ከቦሌ 6.6 ኪሎ ሜትር
🚈 ከሳሪስ 6 ኪሎ ሜትር

👉 ዋጋው ተመጣጣኝ፤

👉 የቤቱን ዋጋ 30% ብቻ ቅድመ ክፍያ ከፍለው ቀሪውን 70% በሁለት አመት ጊዜ ውስጥ ዘና ብለው የሚከፍሉት፤

👉 ከ31 እስከ 100% ድረስ ቅድመ ክፍያውን ከፍ ለሚያደርግ ደንበኛ ከአጠቃላይ ሽያጩ ላይ ከ0.25 እስከ 10% የሚደርስ ቅናሽ የሚሰጥበት፤

👉 ግንባታው ከ70% በላይ የተጠናቀቀ እና በፍጥነት በመሰራት ላይ የሚገኝ፤

10/03/2022

WELCOME to Hgereseb real estate
HAPPY TO HELP HOME SEARCHERS SAVE TIME AND MONEY!!!!!

Address

Hagereseb Real Estate
Addis Ababa

Telephone

+251921547446

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hagereseb real estate posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Hagereseb real estate:

Share

Category