Ella properties p.l.c

Ella properties p.l.c Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ella properties p.l.c, Real Estate, Bole, Addis Ababa.

100 % ያለቀ አፓርትመንት ከሲግናል ወደ መገናኛ በሚወስደው መንገድ ላይ። የከተማው ምርጥ ዋጋ ። ዲጂታል ካርታ የያዘ።  በዚህ ስልክ ይደዉሉ. +251929417975
17/10/2024

100 % ያለቀ አፓርትመንት ከሲግናል ወደ መገናኛ በሚወስደው መንገድ ላይ። የከተማው ምርጥ ዋጋ ። ዲጂታል ካርታ የያዘ። በዚህ ስልክ ይደዉሉ. +251929417975

08/03/2024

በኦቪድ ታላቅ የአንድ ቀን ኤክስፖ ላይ በመገኘት ከ10% እስከ 40% ቅናሽ ያግኙ።
ቀን - መጋቢት 1
ሰዓት- ከ4 ሰዓት ጀምሮ
ቦታ- ቦሌ ስካይ ላይት ሆቴል
ለምዝገባ በ +251929417975 ይደውሉ

Real Estate

ቢጂአይ-ኢትዮጵያ መግለጫ ሰጠ።በቢጂአይ-ኢትዮጵያ እና በፐርፐዝ ብላክ ኢትዮጵያ መካከል ሲካሄድ የቆየው አ/አ ሜክሲኮ የሚገኘው የቢጂአይ-ኢትዮጵያ ዋና መስሪያ ቤት ህንፃ ሽያጭ ድርድር ውል ለ...
07/03/2024

ቢጂአይ-ኢትዮጵያ መግለጫ ሰጠ።

በቢጂአይ-ኢትዮጵያ እና በፐርፐዝ ብላክ ኢትዮጵያ መካከል ሲካሄድ የቆየው አ/አ ሜክሲኮ የሚገኘው የቢጂአይ-ኢትዮጵያ ዋና መስሪያ ቤት ህንፃ ሽያጭ ድርድር ውል ለማሰር ባለመቻሉ ሂደቱ መቋረጡን ተከትሎ ከሁለቱም ወገን መግለጫዎች መውጣታቸው ይታወሳል።

ቢጂአይ ኢትዮጵያ ውሉ ስለመቋረጡ ከገለጸ በኋላ ፐርፐዝ ብላክ ኢትዮጵያ በሰጠው መግለጫ ላይ በተነሱ ጉዳዮች ዙሪያ የቢጂአይ-ኢትዮጵያ ህግ ክፍሉ ዳይሬክተር አቶ ነጋ ምህረቴ እንዲሁም የህግ አማካሪ የሆነው "ምህረታብ እና ጌቱ አድቮኬትስ ኤል ኤል ፒ" መግለጫ ሰጥተዋል።

በመግለጫው ላይ የተነሱ ጉዳዮች ምንድናቸው ?

- የድርድር ሂደቱ 8 ወራት ፈጅቷል። ቀድመን የተፈራረምነው የቀብድ ውል ነው። የቀብድ ውሉ የጊዜ ገደቡ ሦስት ወር ቢሆንም በእኛ በኩል በቅንነት 8 ወራት ጠብቀናል።

- ቀብድ ውሉን ከተፈራረምን በኋላ በእኛ በድርጅታችን ኃላፊ ጭምር እንዲሁም የመክፈል አቅም እንዳላቸው በተደጋጋሚ ማስረጃ እንዲሰጡን ብንጠይቅም እንከፍላለን ከሚል ደብዳቤ በስተቀር የሚጠበቅባቸውን ብር ለመክፈል አቅም እንዳላቸው ማስረጃ ማቅረብ አልቻሉም።

- ግብር ለመክፈል ወደኋላ የምን አይደለንም። የሚሸጠውም ህንጻ እዳ ያለበት አይደለም ቢጂአይ እዳ ያለበት ንብረት ለሽያጭ አያቀርብም።

- ካፒታል ጌን ኪሊራንስ ለማውጣት በቅድሚያ የሽያጭ ውል መሟላት አለበት። ይህ በሌለበት ሁኔታ ክሊራንስ ማውጣት አንችልም። ይህ በህጉ የተቀመጠ የታወቀ አሰራር ነው። ቢጂአይ ክሊራንስ ለማምጣት ዝግጁ ቢሆንም ነን በቀብድ ውሉ በተጠቀሰው መሰረት በቅደም ተከተል በተቀመጠው መሰረት የሽያጭ ውሉ ላይ መስማማት ያስፈልጋል። የተለያዩ ውይይቶች ቢደረግም እሱን መፈረም አልቻሉም።

- በቀብድ ውሉ መሰረት የተከፈለው 1 ቢሊዮን ብር +15 VAT ሲሆን ቀጣዩን ክፍያ ለመክፈል የሽያጭ ውሉን መፈረም እንዲሁም በውልና ማስረጃ ሌሎች የሚያስፈልጉ ዶክመንቶች ቀርቦ እንዲጸድቅ ይጠበቃል። ይህንን ለማድረግ ከሚያስፈልገው አንዱ የሽያጭ ውል ሲሆን ፐርፐዝ ብላክ ኢትዮጵያ ይህንን መፈረም ባለመቻሉ ውሉን ለማቋረጥ ተገደናል።

- ከፐርፐዝ ብላክ ጋር ያለን ውል ተቋርጧል። ዳግም ተመልሰን የምንደራደርበት ነገር የለም። ይህ ውል ከተጠናቀቀ በኋላ ህንጻውን የመሸጥ አሁንም ፍላጎት አለን።
tikvahethiopia

ዛሬ የቤት ባለቤቶች ቀን በመላው ዓለም እየተከበረ ይገኛል። የቤት ባለቤቶች ለሆናችሁ ሁሉ እንኳን ደስ አላችሁ እንላለን::እርሶ በአሁን ሰዓት ምን ላይ ነዎት? የቤት ባለቤት ሆነው የዛሬዋን ...
26/12/2023

ዛሬ የቤት ባለቤቶች ቀን በመላው ዓለም እየተከበረ ይገኛል። የቤት ባለቤቶች ለሆናችሁ ሁሉ እንኳን ደስ አላችሁ እንላለን::

እርሶ በአሁን ሰዓት ምን ላይ ነዎት? የቤት ባለቤት ሆነው የዛሬዋን ቀን እያከበሩ ነው?

ቤት ለመግዛት እየተመኙ ከየት ወዴት መሄድ እንዳለብዎ ተደናግረው ቆመዋል?

ወይስ እንዲሁ በደፈናው አቅሜ አይፈቅድም ብለው እጅዎን አጣጥፈው ተቀምጠዋል?

ለ አፍታ ጆሮዎን ያውሱንማ...

ቤት ባለቤት ከሆኑ በድጋሜ እንኳን ለዛሬ በዓል አደረስዎ እንላለን።

ቤት ለመግዛት እየተመኙ መሪ ያጡ ከሆኑ እኛ አለንልዎ፤ የህልምዎን ቤት ቁልፍ በእጅዎ እናስገባለን።

አልያም እንደው በአሉ አሉ አቅሜ አይፈቅድም ብለው የቤት ባለቤት መሆን ላም አለኝ በሰማይ የሚያስብል ከሆነብዎ ፤ እኛ ጋር ይምጡና በጠረጴዛ ዙሪያ እንማከራለን።

ከእርስዎ የሚጠበቀው እኛ ጋር ጎራ ማለት አልያም ሀሎ ማለት ነው፤ ከዚያማ እንደልብዎ የሆነች የአቅምዎን ቤት ከተፍ እናረጋለን።

ለባለ"ቤቶች" እንኳን አደረሳችሁ ቤቱን በላይ በላይ ይጨምርላችሁ። ቤት የሌላችሁም የከርሞ ሰው ይበለን እና ከኤላ ጋር አብረው መክረው፣ የቤት ባለቤት ሆነው ቀጣይ ዓመት አብረውን ያከብራሉ ።

OVID, OVID, OVID ጥይት ቤት ሽያጭ ተጀመረ Call us 0929417975
21/12/2023

OVID, OVID, OVID ጥይት ቤት ሽያጭ ተጀመረ
Call us 0929417975

አዲስ ታላቅ ፕሮጀክት በፈረንጆች አዲስ አመት መባቻ ላይ። ጆምቦሮ JENBORO
05/12/2023

አዲስ ታላቅ ፕሮጀክት በፈረንጆች አዲስ አመት መባቻ ላይ። ጆምቦሮ JENBORO

Get- As Real Estate 0934 282828 ኑ እንመካከር ፣ ሳይታችንን እንጎብኝ እና የቤት ባለቤት ይሁኑ!ባለ1 መኝታ ቤትባለ2 መኝታ ቤትባለ3 መኝታ ቤት ከ5.6 ሚሊዮን ብር ጀምሮ ...
09/05/2023

Get- As Real Estate 0934 282828

ኑ እንመካከር ፣ ሳይታችንን እንጎብኝ እና የቤት ባለቤት ይሁኑ!
ባለ1 መኝታ ቤት
ባለ2 መኝታ ቤት
ባለ3 መኝታ ቤት

ከ5.6 ሚሊዮን ብር ጀምሮ
ሁሉ የተሟላላቸው ባለግቢ አፓርትመንቶች

23/02/2023

Get-As Real Estate Plc
phone number 09 34 28 28 28

በውቡ ሰሚት መኖሪያዎን ይግዙ !
ባለ አንድ መኝታ ቤት
ባለ ሁለት መኝታ ቤት
ባለ ሦስት መኝታ ቤት

ምቹ አከፋፈል!
ሁሉ የተሟላለት መንደር!
አረንጓዴ ስፍራ
መዋኛ ገንዳ
ቤተ መፅሀፍት
ጂምናዚየም
መጠባበቂያ ጀነሬተር
የደህንነት ካሜራ
ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ
...................እና ሌሎችም

Real Estate

GET-AS REAL ESTATE PLC. Phone no +251 934 282828 ቤት መግዛት ውሳኔ ይፈልጋል። ይህን ትልቅ ውሳኔዎን ከትልቅ ድርጅት ጋር በትልቅ መንደር ውስጥ ያድርጉት።Get-A...
26/12/2022

GET-AS REAL ESTATE PLC.
Phone no +251 934 282828

ቤት መግዛት ውሳኔ ይፈልጋል። ይህን ትልቅ ውሳኔዎን ከትልቅ ድርጅት ጋር በትልቅ መንደር ውስጥ ያድርጉት።

Get-As real estate የግሎባል ቀለም ፣ የዱግዳ ኮንስትራክሽን ፣ የሀበሻ ስሚንቶ ፣ የራማዳ ሆቴል እና የቤስት ውሀ እህት ኩባንያ።

አውዳመትን ምክንያት በማድረግ 5%-13% ቅናሽ ለርስዎ አሰናድተናል።

15% ቅድሚያ ክፍያ።

ለበለጠ መረጃ
0934 282828 ይደውሉ

Address

Bole
Addis Ababa

Telephone

+251955998814

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ella properties p.l.c posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category