24/04/2026
🌟 አምደሁን ሪል እስቴት - የህልምዎን ቤት በለቡ መድሀኒአለም ያግኙ! 🌟
አምደሁን ሪል እስቴት የመጀመሪያ ፕሮጀክቱን በለቡ መድሀኒአለም፣ በ34,000 ካሬ ሜትር ሰፊ ግቢ ላይ ገንብቶ በማጠናቀቅ ከ180 በላይ አባወራዎችን ባለቤት አድርጓል። አሁን ደግሞ ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቁ፣ ወዲያውኑ መረከብ የሚችሉባቸውን ዘመናዊ አፓርታማዎች ይዘንላችሁ ቀርበናል።
✨ ለምን አምደሁን ሪል እስቴትን ይመርጣሉ? ✨
📍 ቦታ፡ ለቡ መድሀኒያለም ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት፣ ከሆፕ ዩኒቨርስቲ በስተጀርባ።
📍ዝግጁነት፡ ቤቶቹ ሙሉ በሙሉ ተጠናቀው የጨረሱ በመሆናቸው፣ ደንበኞቻችን በማንኛውም ጊዜ ሊረከቧቸው ይችላሉ።
📍የሚኖሩበት ማህበረሰብ፡ ከ180 በላይ አባወራዎች ቀድመው የገቡበት እና ህይወት የጀመረበት ኮምፓውንድ።
📍የጋራ መገልገያ (G+6 ህንፃ) ምን ይዟል?
በግቢው ውስጥ ለነዋሪዎች ምቾት የተገነባው የጋራ መገልገያ ህንፃ የሚከተሉትን ያካትታል፡
✅ ሚኒ ማርኬት
✅ የወንዶችና ሴቶች ውበት ሳሎኖች
✅ ካፌ / ቤከሪ
✅ ዘመናዊ ጂምናዜየም
✅ የልጆች ማቆያ
✅ ለሰርግ፣ ለልደት፣ ለስብሰባ ወዘተ… የሚሆን አዳራሽ
🏠🏠 የቤት አማራጮች 🏠🏠
🏘 ባለ ሁለት መኝታ ቤቶች፡ በሙሉ ተሸጠው ተጠናቀዋል።
🏘 ባለ ሶስት መኝታ ቤቶች፡ 146 ካ.ሜ እና 156 ካ.ሜ ስፋት ያላቸው።
💵💵 የክፍያ አማራጮች 💵💵
የባንክ ብድር አማራጮችን ለደንበኞቻችን አመቻችተናል! ከዳሽን እና አዋሽ ባንኮች ጋር በጋራ የሰራን ሲሆን፣ ደንበኞቻችን ከሚፈልጉት ማናቸውም ባንክ ጋር መሥራት እንችላለን።
📍 አድራሻ፡ ለቡ መድሀኒአለም፣ አዲስ አበባ 📞 ለበለጠ መረጃ እና የሽያጭ ስልክ፡ 0931238133
አምደሁን ሪል እስቴት - ለትውልድ የሚሻገር ጥራት!