ABET Homes አ-ቤት ሪልስቴት ማርኬቲንግ

ABET Homes አ-ቤት ሪልስቴት ማርኬቲንግ A Perfect Gateway leading to your Dream Home!! "
የቤት ሕልምዎን እውን ያድርጉ !!

በተግባር የተረጋገጠ የ10 ዓመታት ስኬት! 🏗️✨በታማኝነት እና በጥራት ላይ የተመሰረተው ጉዟችን ዛሬም በላቀ ደረጃ ቀጥሏል።የስኬታችን ፍሬዎች፦_ ከ9 በላይ ሳይቶችን በስኬት አስረክበናል።_ ...
06/05/2026

በተግባር የተረጋገጠ የ10 ዓመታት ስኬት! 🏗️✨
በታማኝነት እና በጥራት ላይ የተመሰረተው ጉዟችን ዛሬም በላቀ ደረጃ ቀጥሏል።

የስኬታችን ፍሬዎች፦

_ ከ9 በላይ ሳይቶችን በስኬት አስረክበናል።

_ 4 ግዙፍ ፕሮጀክቶች በአሁኑ ሰዓት በግንባታ ላይ ይገኛሉ።

_ ተመጣጣኝ ዋጋ እና አስተማማኝ ጥራት።

ታላቅ ዜና! 📢
አዲሱ እና ዘመናዊው የ"ፒያሳ" (Palace) ፕሮጀክታችን በቅርቡ ይጠብቁን። በከተማዋ እምብርት ላይ የቅንጦት ኑሮን ለሚመኙ ልዩ ስጦታ ይዘን እየመጣን ነው።
ከሪአሊቲ ጋር ወደ ህልም ቤትዎ ይሻገሩ!

ከሪያሊቲ ጋር ወደ ህልም ቤትዎ ይሻገሩ!
🏗️ Reality Real Estate — Delivering The Truth !!
◈ ━━━━━━━━━━━━━━ ◈
🇪🇹 ሪያሊቲ ሪልእስቴት — ስማችን እውነት ስራችንም የእውነት ነው!!
📞 +251 960 577 777

#ሪልእስቴት #አዲስአበባ #ፒያሳ

29/03/2026

ሁሉም ያምራሉ! የትኛውን ልምረጥ? 🤔

በሪአሊቲ ሪል እስቴት ምርጫዎ ብዙ ነው፤ ጥራቱ ግን አንድ ነው! የህልም ቤትዎን ዛሬውኑ ይምረጡ።"

🏗️ Reality Real Estate — 𝑫𝒆𝒍𝒊𝒗𝒆𝒓𝒊𝒏𝒈 𝑻𝒉𝒆 𝑻𝒓𝒖𝒕𝒉 !!
📞 +251 960 577 777

#የቤትሽያጭ #አፓርታማ #ኢትዮጵያ

03/03/2026

🚨 ልዩ ዕድል - ለ4 ዕድለኞች ብቻ! 🏗️🚨
✨በአዲስ አበባ እጅግ ተፈላጊ በሆነው ሳርቤት (ካናዳ ኤምባሲ ፊት ለፊት) ጥቂት አፓርታማ ቤቶችን በድጋሚ ለሽያጭ አቅርቧል።

የቤቶቹ ልዩ ባህሪያት፦

📍ምርጥ አካባቢ፦ ሳርቤት፣ ካናዳ ኤምባሲ ፊት ለፊት (ለኑሮም ሆነ ለኢንቨስትመንት እጅግ ተመራጭ)
🏗️ የግንባታ ደረጃ፦ ለማጠናቀቂያ (Finishing) የደረሰ - በአጭር ጊዜ ርክክብ።

🏠 የቤት አማራጮች፦ ከ1 እስከ 3 መኝታ ቤቶች።

ቦታ፦ ሳርቤት (ካናዳ ኤምባሲ) - ለኢንቨስትመንት እጅግ ትርፋማ የሆነ ስፍራ።

📜 ህጋዊነት፦ የባለቤትነት ማረጋገጫ (ካርታ) ዝግጁ የሆነ።

🏦 የክፍያ አማራጮች፦

50% ቅድመ ክፍያ ብቻ።

ቀሪውን በባንክ ብድር (Bank Loan) ማመቻቸት ይቻላል።

ማሳሰቢያ፦ በአሁኑ ሰዓት የቀሩት 4 ቤቶች ብቻ በመሆናቸው ሳይቀድሙዎት አሁኑኑ ይደውሉ!

📞 ለበለጠ መረጃ፦ +251 960 57 77 77

ሪያሊቲ ሪል እስቴት - ስማችን እውነት ነው ስራችንም የእውነት ነው!


🚀 የሪልቲ ሪል ስቴት የሽያጭ ቡድንን ይቀላቀሉ ንቁ እና ውጤታማ የሆኑ የሽያጭ ሠራተኞችን ይፈልጋል። በአዲስ አበባ ምርጥ በሆኑት በቦሌ ፣  ሳርቤት AU እና የፒያሳ ፕሮጀክቶቻችን ላይ አብረ...
29/01/2026

🚀 የሪልቲ ሪል ስቴት የሽያጭ ቡድንን ይቀላቀሉ
ንቁ እና ውጤታማ የሆኑ የሽያጭ ሠራተኞችን ይፈልጋል። በአዲስ አበባ ምርጥ በሆኑት በቦሌ ፣ ሳርቤት AU እና የፒያሳ ፕሮጀክቶቻችን ላይ አብረውን ለመሥራት ዝግጁ የሆኑትን እንጋብዛለን።

፩. ልምድ ያለው ሲኒየር የሽያጭ ባለሙያ (Senior Sales) እና
ጁኒየር የሽያጭ ባለሙያ (Junior Sales)
ምርጥ የመግባባት ብቃት እና በሶሻል ሚዲያ ማስተዋወቅ Digital Marketing ላይ ተሰጥኦ ያላችሁ።
በፍጥነት ለማደግ እና ውጤት ለማምጣት ቆራጥ የሆናችሁ።

እኛ ምን እናቀርባለን?
✅ ማራኪ ደመወዝ + ከፍተኛ ኮሚሽን። ✅ ምርጥ ፕሮጀክቶች፡ በከተማዋ ተመራጭ የሆኑ ፕሮጀክቶችን የመሸጥ ዕድል።
✅ የሥልጠና ዕድል፡ በዘርፉ ስኬታማ ከሆኑ ሥራ አስኪያጆች ጋር የመሥራት አጋጣሚ እና ዕድገት

ለበለጠ መረጃ እና ሲቪ ለመላክ : 096 057 7777

🚀  CAREER OPPORTUNITIES AT REALITY REAL ESTATEReality Real Estate is expanding! We are looking for driven, high-energy i...
29/01/2026

🚀 CAREER OPPORTUNITIES AT REALITY REAL ESTATE

Reality Real Estate is expanding! We are looking for driven, high-energy individuals/Sales Person to join our award-winning sales team.
If you are ready to work in the city's most prestigious real estate projects (Bole, Sarbet, Africa Union Project, Piassa, and more), we want you!

1. SENIOR SALES CONSULTANTS
Requirements:
• Minimum 2+ years of proven sales record in the Real Estate industry.
• Mastery of negotiation and closing high-value deals.
• Strong network of potential investors and Diaspora clients.
• Exceptional professional communication skills.

2. JUNIOR SALES PERSONS
Requirements:
• Zero to 1 year of experience (we value passion over history!).
• High energy and excellent communication skills.
• Tech-savvy: Skills in Digital Marketing, Social Media promotion, or content creation are a huge plus.

WHAT WE OFFER:
✅ Attractive Base Salary + High-Tier Commissions.
✅ Premium Projects: Sell the best addresses in Addis (AU Ambassador Tower & Piassa).
✅ Professional Growth: Training under industry-leading managers.

📥 HOW TO APPLY:
Ready to change your career?
• Drop your CV at:
• Call us directly: +251960577777
Office Location: Reality Plaza, Bole Brass, Addis Ababa.
Reality Real Estate: Building Reality.


~~30 የሆነው በምክንያት ነው~~🏙️ 30አባዎራዎችን ብቻ የሚይዝ_ እጅግ ቅንጡ አፓርትመንት/ፔንታውስ _ በቦሌ አትላስ _ ከሪያሊቲ ሪልእስቴት 🏙️ Reality Real Estate Presen...
10/11/2025

~~30 የሆነው በምክንያት ነው~~

🏙️ 30አባዎራዎችን ብቻ የሚይዝ_ እጅግ ቅንጡ አፓርትመንት/ፔንታውስ _ በቦሌ አትላስ _ ከሪያሊቲ ሪልእስቴት

🏙️ Reality Real Estate Presents — The Most Unique Project at the Heart of Addis Ababa! _ Bole Atlas🏠✨

ሪያሊቲ ሪልእስቴት በዓይነቱ ላቅ ያለ ቅንጡ አፓርትመንቶችን/ፔንታውስ ቤቶችን ለኑሮ ተስማሚ ለኢንቨስትመንትም አዋጭ በሆነው _ ቦሌ አትላስ ላይ ለሽያጭ አቅርቦሎታል
🏗️ የሆቴል ደረጃ ጥራት ያላቸው ቤቶች
🏙️ ለመኖርም ሆነ ለኢንቨስትመንት ተስማሚ ቦታ _ በወር እስከ 4000ዶላር የሚከራዩ

እንዚህን በከተማዋ ልብ የተገነቡ ፣ ከፍተኛ ጥራት እና ዘመናዊ ዲዛይን ያለው ልዩ 30አፓርታማና ፔንታውሶችን_ ለ30 ዕድለኞች ቤት ገዢዎች ብቻ የተዘጋጀ

በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ ከ30 ባለዕድለኞች አንዱ ይሁኑ
በግሩፕ ለሚገዙ ደንበኞች ልዩ ቅንሽ አዘጋጅተናል
✅ Just 10% Down Payment
🏗️ Perfect for Living or Investment
💎 Limited to 30 Investors Only

ለበለጠ መረጃ : 096 057 7777 ይድውሉ
ሪያሊቲ ሪልእስቴት _ ስማችን እውነት ነው ስራችንም የእውነት ነው!!

#ረያሊቲ

19/10/2025

100% ጥንቅቅ ብለው ያለቁ ዛሬውኑ ቀልፎን የሚረከቡበት ቅንጡ አፓርታማ ቤት ሽያጭ
በአስደናቂ የፊኒሺንግ ጥራት የተጠናቀቀ

መሀል አዲስ አበባ ቦሌ ጋዜቦ ላይ የሚገኙ
የጋራ መገልገያ ሁሉ የተሟላለት ከተጨማሪ ጂም ፣ ሳውና ፣ ክለብ ሀውስ ጭምር

142ካሬ ባለ 2መኝታ ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል እና ላውንደሪ ክፍል ያለው ማራኪ አፓርታማ ቤት ሽያጭ
199ካሬ ባለ 3መኝታ _ ፈረስ የሚያስጋልብ ለሰፊ ቤ/ሰብ የሚሆን

ካርታ ያለው ለመኖርያ ቢሉ ለኢንቨስትመንት አዋጭ የመሀል ከተማ ሆቴል ስታንዳርድ አፓርታማ

ቁልፎን ከፍተው ቀጥታ የሚገዙት ቤት እየፈለጉ ከሆነ እና ጥራት ምርጫዎ ከሆነ ይሄን ቤት ፈጥነው ይግዙ

ለበለጠ መረጃ እና ለጉብኝት ይደውሉልን

096 057 7777

#ሪያሊቲ



#ሪያሊቲ

19/09/2025
ሳርቤት ካናዳ🏗 ግንባታቸው 80% የተጠናቀቁ ፊኒሺንግ ላይ የደረሱ በአጭር ጊዜ የሚረከቡዋቸውን በሳርቤት ካናዳ ኤምባሲ የሚገኙ ቅንጡ አፓርትመንቶችን በሽያጭ ላይ ነን 📍ሳርቤት ካናዳ ለኑሮ ተ...
04/09/2025

ሳርቤት ካናዳ
🏗 ግንባታቸው 80% የተጠናቀቁ ፊኒሺንግ ላይ የደረሱ በአጭር ጊዜ የሚረከቡዋቸውን በሳርቤት ካናዳ ኤምባሲ የሚገኙ ቅንጡ አፓርትመንቶችን በሽያጭ ላይ ነን

📍ሳርቤት ካናዳ ለኑሮ ተስማሚ ለኢንቨስትመንት አዋጭ ቦታ
🏘 ቤቶቻችን :
ጂም ከነሙሉ ዕቃው
የጋራ መገልገያ ሰፊ አዳራሽ
ሰፊ አረንጓዴ ቴራስ
3ቤዝመንት በቂ የመኪና ማቆሚያ
የከርሰ ምድር ውሀ እና ጄነሬተር (24/7 የውሀ እና መብራት አግልግሎት)
የደህንነት ካሜራዎች እና ኢንተርኮም
ሴንትራላይዝድ ቲቪ ሲስተም ሌሎችም የተሟሉላቸው

🏘 ከባለ 1 እስከ ባለ 3መኝታ (በታወቅንበህ በሪያሊቲ አስደናቂ የፊኒሺንግ ጥራት)
ባለ 1መኝታ: 65ካሬ
ባለ 2መኝታ : 97, 100 እና 114ካሬ
ባለ 3መኝታ: 150 እና 153ካሬ
🏘 በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ _ ከ 900,000 ብር ጀምሮ የቤት ባለቤት መሆን ይችላሉ

👉 ግንባታማ ሽያጭም ልናጠናቅቅ ውስን ቤቶች ስለቀሩን ፈጥነው በዚህ ለኢንቨስትመንት አዋጭ ቦታ ላይ ቤትዎን ይግዙ

ለበለጠ መረጃ: 096 057 7777 ይደውሉልን
Reality Real Estate Ethiopia _ BUILDING THE TRUTH !
" ስማችን እውነት ነው ስራችንም የእውነት ነው !! "

#ሪያሊቲ

Address

Chad Street, Ethiopia. Mexico/lideta
Addis Ababa
1000

Opening Hours

Monday 08:30 - 17:30
Tuesday 08:30 - 17:30
Wednesday 08:30 - 17:30
Thursday 08:30 - 17:30
Friday 08:30 - 17:30
Saturday 08:30 - 17:30

Telephone

+251960577777

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ABET Homes አ-ቤት ሪልስቴት ማርኬቲንግ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ABET Homes አ-ቤት ሪልስቴት ማርኬቲንግ:

Share

Category