12/08/2026
ገንዘቤ ዲባባ ፕሮፕርቲስ
ታማኝ ስም እና ታማኝ ፕሮጀክት!
ዘመናዊ የመኖሪያ አፓርትመንቶች እና የንግድ ሱቆችን በተመጣጣኝ ዋጋ አቅርበናል።
⭐️ ከፊትለፊት ጫካ ፕሮጀክት : ከጀርባ ደግሞ ውቢቷን አዲስ አበባን ቁልጭ ብሎ የሚያሳይ!
👍እንግሊዝ ኤምባሲን ጨምሮ : በርካታ ኤምባሲዎች የሚገኙበት
🌍አለም አቀፍ(International Schools) ትምህርት ቤቶች የከበቡት!
━━━━━━━━━━━━━━━━━━
📍 ኢንግሊዝ ኢንባሲ ፊትለፊት
🛍️ የንግድ ሱቆች
Ground Floor – 400,000 እና 350,000 ብር/ካሬ
1ኛ ፎቅ – 350,000 እና 300,000 ብር/ካሬ
2ኛ ፎቅ – 300,000 እና 250,000 ብር/ካሬ
3ኛ ፎቅ – 250,000 እና 200,000 ብር/ካሬ
4ኛ ፎቅ – 200,000 እና 150,000 ብር/ካሬ
📐 የሱቅ ስፋት መጠን፦ ከ12 ካሬ ጀምሮ
ሱቅ ጠቅላላ ዋጋው ከ2,187,900 ብር ጀምሮ
━━━━━━━━━━━━━━━━━━
🏠 የመኖሪያ አፓርታማ ዋጋ
✅15% ቅድመ ክፍያ ለሚከፍል በካሬ 109,750 ብር
✅35% ቅድመ ክፍያ ለሚከፍል በካሬ 104,262.5 ብር
✅50% ቅድመ ክፍያ ለሚከፍል በካሬ 98,775 ብር
✅100% ቅድመ ክፍያ ለሚከፍል በካሬ 93,287.5 ብር
🔻ቤት ገዢ ተጨማሪ አንድ ሱቅ ከገዙ 10% ቅናሽ ይደረግለታል።
15% ቅድመ ክፍያ ለሚከፍሉ ደንበኞች ⬇️ 109,750 ብር/ካሬ
━━━━━━━━━━━━━━━━━━
🛏ባለ አንድ መኝታ አፓርትመንት
📐70.78 ካሬ ስፋት
ጠቅላላ ዋጋ 7,768,105 ብር
15% ቅድመ ክፍያ: 1,165,215 ብር
━━━━━━━━━━━━━━━━━━
🛏🛏ባለ ሁለት መኝታ አፓርትመንት
📐116.62 ካሬ ስፋት
ጠቅላላ ዋጋ 12,799,045 ብር
15% ቅድመ ክፍያ: 1,919,856 ብር
📐120.57 ካሬ ስፋት
ጠቅላላ ዋጋ 13,232,557 ብር
15% ቅድመ ክፍያ: 1,984,883 ብር
📐117.30 ካሬ ስፋት
ጠቅላላ ዋጋ 12,873,675 ብር
15% ቅድመ ክፍያ: 1,931,051 ብር
📐124.62 ካሬ ስፋት
ጠቅላላ ዋጋ 13,677,045 ብር
15% ቅድመ ክፍያ: 2,051,556 ብር
━━━━━━━━━━━━━━━━━━
🛏🛏🛏ባለ ሶስት መኝታ አፓርትመንት
📐149.05 ካሬ ስፋት
ጠቅላላ ዋጋ 16,358,237 ብር
15% ቅድመ ክፍያ: 2,453,735 ብር
📐155.48 ካሬ ስፋት
ጠቅላላ ዋጋ 17,063,930 ብር
15% ቅድመ ክፍያ: 2,559,589 ብር
━━━━━━━━━━━━━━━━━━
🌟 ለምን ገንዘቤ ዲባባ ፕሮፕርቲ?
✅ ከፍተኛ ተፈላጊነት ባለው በእንግሊዝ ኢንባሲ እና በአፍሪካ የመጀመሪያ በሆነው Chaka Smart City ፊትለፊት ስለሚገኝ
✅ ለመኖሪያ፣ ለንግድ እና ለኢንቨስትመንት ተስማሚ
✅ የንብረት ዋጋ በፍጥነት እያደገ ባለበት አካባቢ
✅ ዘመናዊ ዲዛይን፣ ጥራት ያለው ግንባታ እና ምቹ የመኖሪያ ሁኔታ
✅ የመዋኛ ገንዳ እና የልጆች መጫወቻ ባለው
✅ሰገነት (Roof top terrace) የጋራ መዝናኛና መጫወቻ ስፍራ ያሉት!
✅ ለወደፊት የተረጋገጠ የካፒታል ዕድገት
━━━━━━━━━━━━━━━━━━
💼 ዛሬ የሚገዙት ንብረት፣ ነገ ትልቅ ሀብትዎ ይሆናል!
📞 አሁኑኑ ይደውሉ፣ ፕሮጀክታችንን በአካል ይጎብኙ፣ ቤትዎን ይግዙ።
ገንዘቤ ዲባባ ፕሮፕርቲስ
"From motion to monument"
☎️ 094 050 6999