Temer Properties

Temer Properties TEMER PROPERTIES
Create | Construct | Deliver

10/04/2026

የትልቁ ምዕራፍ ጅማሮ!

በግንባታው ዘርፍ ስሙን በደማቅ እያጻፈ የሚገኘው ቲምር ፕሮፐርቲስ ከአንጋፋው የጥራት ምልክት የኢትዮጵያ አየርመንገድ ጋር የአጋርነት ስምምነት በመፈረም የቀጣይ ታላቅ ትልሙን ጅማሮ አብስሯል።

በስካይላይት ሆቴል ከነበረን ደማቅ የፊርማ ስነስርአት ለቅምሻ!

Where Excellence Meets Legacy.
Big dreams. Iconic partners. Endless possibilities.

Temer Properties is thrilled to officially kick off our partnership with the pride of Ethiopia! We’re taking our vision to new heights, and we’re just getting started.

Take a look at the highlights from our official signing event at the Skylight Hotel! 👇

0944912222 -

TEMER PROPERTIES
Create | Construct | Deliver

እያበሰርን ነው!የኢትዮጵያ አየርመንገድ እና ቴምር ፕሮፐርቲስ የሼባማይልስ አጋርነት ስምምነት ማብሰሪያ ስነስርአት እየተካሄደ ነው።በስካይላይት ሆቴል እየተካሄደ ባለው ደማቅ መርሀግብር የሁለቱ...
10/04/2026

እያበሰርን ነው!

የኢትዮጵያ አየርመንገድ እና ቴምር ፕሮፐርቲስ የሼባማይልስ አጋርነት ስምምነት ማብሰሪያ ስነስርአት እየተካሄደ ነው።

በስካይላይት ሆቴል እየተካሄደ ባለው ደማቅ መርሀግብር የሁለቱ ተቋማት የስራ ሀላፊዎች፣ ከፍተኛ ባለስልጣናትና ተፅዕኖ ፈጣሪዎች ታድመዋል።

ከቴምር ቤት ይግዙ፤ በኢትዮጵያ አየርመንገድ ይጓዙ!

Big News! ✈️🏠

The official partnership signing ceremony between Ethiopian Airlines and Temer Properties is currently underway!

This grand event, held at the Skylight Hotel, is attended by executives from both organizations, high-ranking government officials, and key influencers.

Buy your home from Temer; Fly with Ethiopian Airlines!

TEMER PROPERTIES
Create | Construct | Deliver

0944912222 -


02/04/2026

ቴምር ለደንበኞቹ አሪፍ ዋጋ ማቅረቡን ቀጥሏል ::

📌 ብልህ ሠው ነገውን ዛሬ ላይ ይሠራል ::
📌 ብዙ ቤቶች እየተሸጡ ስለሆነ ሳያልቅ ቀድመው በመምጣት የተሻለውን ይውሰዱ!

ለበለጠ መረጃ በ 0944912222 ይደውሉልን!

23/02/2026

❌️ ባለ ሶስት መኝታ በዚህ ዋጋ የትም የለም ❌️

📍 ሳርቤት ላይ

✅️ ትክክለኛ ከሆነ ልዩ ቅናሽ ጋር
✅️ ምንም አይነት የዋጋ ጭማሪ የሌለው ❌️ ( ቁርጥ ዋጋ )
✅️ ለመኖሪያ ሆነ ለኢንቨስትመንት ትክክለኛ ቦታ

🏠 ባለ ሶስት መኝታ
ስፋት = 139 ካሬ
💎 በልዩ ቅናሽ ( ጨምሮ ለሚከፍል )
አጠቃላይ ዋጋ = 9,938,500 ብር

💎 ቀስ ብሎ በ 3ት ዓመት መክፈል ለሚፈልግ
አጠቃላይ ዋጋ = 15,290,000 ብር
ቅድመ ክፍያ 10% = 1,529,000 ብር

አከፋፈል
🧾ቀሪውን ክፍያ እስከ 3ት ዓመት ባለው ጊዜ በ 14 ዙር መክፈል ይቻላል ::

🫰🏼 የተለያዩ ቦታዎች ላይ አማራጭ ሳይቶችም አሉን ::

ለበለጠ መረጃ በ 0944912222 ይደውሉ!

#ቴምር #አፓርትመንት

21/02/2026

♦️የንግድ ሡቅ በዚህ ዋጋ እንዲሁም ዓመቺ አከፋፈል የትም አታገኙም

ቴምር ፕሮፐርቲስ በገላን ኮንዶሚኒየም ባለ7 ፎቅ ግዙፍ የንግድ ማዕከል እያስገነባ ነው። የንግድ ሱቅ በ2.5 ሚሊየን ብር ሙሉ ክፍያ በመሸጥ ላይ ነው።

ለበለጠ መረጃ በ 0944912222 ይደውሉልን ::

Prime Commercial Shops for Sale in Gelan!

Secure your business future with Temer Properties. We are constructing a grand 7-story mall in the high-demand Gelan Condominium area.

• Strategic Location: High foot traffic & easy access.

• Offer: 2.5 Million ETB for full payment.

• Status: Units selling fast!

Invest where the market is growing.

For a better details, call on 0944912222

TEMER PROPERTIES
Create | Construct | Deliver

✅️ ይህ ልዩ ዕድል ሳያመልጦት ይጠቀሙበት!!ለበለጠ መረጃ በ 0944912222 ይደውሉ!           #ቴምር  #አፓርትመንት
20/02/2026

✅️ ይህ ልዩ ዕድል ሳያመልጦት ይጠቀሙበት!!

ለበለጠ መረጃ በ 0944912222 ይደውሉ!

#ቴምር #አፓርትመንት

📢 አዲስ ሳይት! ቡልጋሪያ💎 ቴምር ፕሮፐርቲስ በቡልጋሪያ ሳይት ሽያጭ ጀምሯል። በልዩ ቅናሽ የቀረበውን የሽያጭ እድል ይጠቀሙበት!ቀድሞ ለመመዝገብ በ 0944912222 ይደውሉልን!        ...
20/02/2026

📢 አዲስ ሳይት! ቡልጋሪያ

💎 ቴምር ፕሮፐርቲስ በቡልጋሪያ ሳይት ሽያጭ ጀምሯል። በልዩ ቅናሽ የቀረበውን የሽያጭ እድል ይጠቀሙበት!

ቀድሞ ለመመዝገብ በ 0944912222 ይደውሉልን!

#ቴምር #አፓርትመንት

በዶላር 💵 የሚያከራዩት ቤት📍 ሳርቤት ላይ✅️ ባለ ሁለት መኝታ እና ባለ ሶስት መኝታ✅️ ምንም አይነት የዋጋ ጭማሪ በሌለው ❌️ ( ቁርጥ ዋጋ )✅️ ትክክለኛ ከሆነ ልዩ ቅናሽ ጋር✅️ ለመኖሪ...
17/02/2026

በዶላር 💵 የሚያከራዩት ቤት
📍 ሳርቤት ላይ

✅️ ባለ ሁለት መኝታ እና ባለ ሶስት መኝታ
✅️ ምንም አይነት የዋጋ ጭማሪ በሌለው ❌️ ( ቁርጥ ዋጋ )
✅️ ትክክለኛ ከሆነ ልዩ ቅናሽ ጋር
✅️ ለመኖሪያ ሆነ ለኢንቨስትመንት ትክክለኛ ቦታ

🫰🏼 ከዚህ በተጨማሪም ሌሎች የተለያዩ ቦታዎች ላይ አማራጭ ሳይቶች አሉን ::

ለበለጠ መረጃ በ 0944912222 ይደውሉ!

#ቴምር #አፓርትመንት

የከፍታ ጉዞ ወደ ዱባይ!ቴምር ፕሮፐርቲስ በበርካታ ጉዳዮች ከአለም ከፍታ ላይ ወደተቀመጠችው የኤምሬትሷ ኮከብ ሊያመራ ነው!ከየካቲት 6 - 8 2018 ዱባይ ላይ እንገናኝ!ለበለጠ መረጃ 0944...
12/02/2026

የከፍታ ጉዞ ወደ ዱባይ!

ቴምር ፕሮፐርቲስ በበርካታ ጉዳዮች ከአለም ከፍታ ላይ ወደተቀመጠችው የኤምሬትሷ ኮከብ ሊያመራ ነው!

ከየካቲት 6 - 8 2018 ዱባይ ላይ እንገናኝ!

ለበለጠ መረጃ 0944912222

Next Stop: Dubai! 🇦🇪

Temer Properties is heading to the “Star of the Emirates”—the city that sits at the top of the world in so many ways!

We are thrilled to announce that we will be in Dubai from February 14 – 16, 2026 (Yekatit 6 – 8, 2018 E.C.).
Join us as we explore new horizons!

For a better details 0944912222

TEMER PROPERTIES
Create | Construct | Deliver

👌🏼 ዘመናዊ አፓርትመንት📍አዋሬ ላይቀስ ተብሎ መክፈል የሚቻልበት አማራጭ ያለውከ 830,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ💎 በልዩ ቅናሽ👉🏼 ባለ አንድ መኝታ - 80 ካሬአጠቃላይ ዋጋ = 5.5 ሚል...
11/02/2026

👌🏼 ዘመናዊ አፓርትመንት📍አዋሬ ላይ

ቀስ ተብሎ መክፈል የሚቻልበት አማራጭ ያለው

ከ 830,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ

💎 በልዩ ቅናሽ
👉🏼 ባለ አንድ መኝታ - 80 ካሬ
አጠቃላይ ዋጋ = 5.5 ሚልዮን

👉🏼 ባለ ሶስት መኝታ - 135 ካሬ
አጠቃላይ ዋጋ = 9.3 ሚልዮን

ይሄን ልዩ አጋጣሚ ተጠቅመው ኢንቨስት ያድርጉ!

ለበለጠ መረጃ 👇👇
0944912222

ከአዲስ አበባ ከተማ ዋና ዋና ማዕከሎች አቅራቢያ የሚገኘው ኦቪድ ገላን ጉራ ከተማ…, አለም አቀፍ አየር ማረፊያዎችን ጨምሮ የገበያ ስፍራዎችን በአቅራቢያ ለማግኘት የሚያስችል 🏙️ ኦቪድ ገላን...
03/12/2024

ከአዲስ አበባ ከተማ ዋና ዋና ማዕከሎች አቅራቢያ የሚገኘው ኦቪድ ገላን ጉራ ከተማ…, አለም አቀፍ አየር ማረፊያዎችን ጨምሮ የገበያ ስፍራዎችን በአቅራቢያ ለማግኘት የሚያስችል 🏙️ ኦቪድ ገላን ጉራ ከተማ የመኖሪያ ስፍራ ብቻ ሳይሆን ፤ ምቹ እና ግንኙነት ያለው የአኗኗር ዘይቤን የያዘ ነው፡፡

☎️ ለበለጠ መረጃ በ 0984194046 ይደውሉ!

መጠበቅ አያስፈልግም!! ዛሬውኑ ምቹ የሆነውን ቤቶዎን ከኦቪድ ገላን ጉራ ከተማ ይግዙ!

Nestled near Addis Ababa’s major hubs, Ovid Gelan Gurra City brings everything within reach—from international airports to local markets. 🏙️ It’s not just a place to live; it’s a lifestyle of convenience and connectivity.

☎️ For a better information, call on 0984194046.

Don't wait! Secure your perfect home in Ovid Gelan Gurra City now!

Address

Sarbet
Addis Ababa
1000

Telephone

+251991582500

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Temer Properties posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Temer Properties:

Share

Category