Luxury Addis

Luxury Addis Your Trusted Luxury Partner ! We Rent and Sell Properties ! +251-9-10-21-78-16

ውድ ኢትዮጵያውያን ወደቀጣዩ ዙር ለማለፍ የእናንተ ድምፅ ያስፈልገኛል ! ምርጫው ሐምሌ 17 ይጠናቀቃልሰላም ጤና ይስጥልኝ ፣ ዮናስ ተክሌ እባላለሁ ወጣት ስራ ፈጣሪ ስሆን : በአሁኑ ሰዓት T...
10/07/2024

ውድ ኢትዮጵያውያን ወደቀጣዩ ዙር ለማለፍ የእናንተ ድምፅ ያስፈልገኛል ! ምርጫው ሐምሌ 17 ይጠናቀቃል

ሰላም ጤና ይስጥልኝ ፣ ዮናስ ተክሌ እባላለሁ ወጣት ስራ ፈጣሪ ስሆን : በአሁኑ ሰዓት TotalEnergies ባዘጋጀው አህጉር አቀፍ ምርጥ የወጣቶች የስራ ዕድል ፈጠራ ውድድር ላይ ሀገሬ ኢትዮጵያን ወክዬ ለመሳተፍ የተመረጥኩኝ ሲሆን ፣ ወደቀጣዩ ዙር ለማለፍ የእናንተ የድጋፍ ድምፅ የሚያስፈልገኝ በመሆኑ : ከታች የተቀመጡትን ሶስት ቅደም ተከተሎች በመከተል ድምፅ ትሰጡኝ ዘንድ በአክብሮት እጠይቃለሁ !
............................................................................

ለመምረጥ እነዚህን ሶስት መንገዶች ይጠቀሙ

Step 1. ይህን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ " https://startupper.totalenergies.com/en/juries/juZ4ZRcIbiWuGHuiuYYFhg/participations/13762/vote?order=random # "

Step 2. ለመምረጥ " Startupper of the year challenge by TotalEnergies " አካውንት ይክፈቱ

Step 3. በመጨረሻም " Like This Project " የሚለውን ይምረጡ

ስለመረጣችሁኝ አመሰግናለሁ
" The Food Of Tomorrow "
............................................................................

ስለ ፕሮጀክቱ

ይህ ፕሮጀክት በግብርናው ዘርፍ ከፍተኛ ተፅዕኖ የሚፈጥር የተቀናጀ የምግብ ቴክኖሎጂ ኩባንያ ሲሆን ፣ ዘላቂ እና ዘመናዊ የግብርና ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም ከፍተኛ ፕሮቲን ያለውን የሰሊጥ እና የአኩሪ አተር ምርቶችን በማምረት ፣ ዘመናዊ ማቀነባበሪያ በመጠቀም ዘር በማሸግ እንዲሁም ጥራትን ፣ ዘላቂነትን እና የጤና ጥቅሞችን የሚያጎላ እሴት በመጨመር ለተለያዩ የገበያ ክፍሎች በማቅረብ : የኢ-ኮሜርስ መድረክን በማዘጋጀት ለሀገር ውስጥ እና ለአለም አቀፍ ገበያዎች ምርት በማቅረብ እና በማሰራጨት ዘላቂ ግብርናን በማስተዋወቅ ማህበረሰባችንን ለመደገፍ እየሰራ ያለ ድርጅት ነው !

ፕሮጀክቱ በሙሉ አቅሙ ወደስራ ሲገባ በእርሻ፣ በማቀነባበር፣ በማሸግ እና በማከፋፈል ሥራ ከ 450 በላይ ለሚሆኑ ኢትዮጵያዊያን ሴቶች እና ወጣቶች ቋሚ እና ጊዜያዊ የስራ እድል የሚፈጥር እና የማህበረሰባችንን ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ የሚያነቃቃ ፣ የማህበረሰባችንን ልማት የሚደግፍ ነው።
............................................................................

Subject: Your Support Needed ! Vote for My Application in the Next Round

Dear Ethiopians,

I hope this message finds you well. I'm representing my country in the Startupper of the Year Challenge by Total Energies

This is a significant opportunity for me, and I am reaching out to ask for your support.

The selection process involves a public voting phase, and your vote can make a tremendous difference.

To put me through to the next round of selection,
............................................................................

Here’s how you can help:

Step 1 : Visit the voting page: https://startupper.totalenergies.com/en/juries/juZ4ZRcIbiWuGHuiuYYFhg/participations/13762/vote?order=random #

Step 2 : Create " Startupper of the year challenge by TotalEnergies " account

Step 3 : Click " Like This Project " and vote for me :
............................................................................

Voting is open until July 24th, and each vote brings me one step closer to achieving this goal. Please feel free to share this message with your network – every vote counts!

Thank you so much for your time and support. Your vote means the world to me.

Best regards,
Yonas Tekle

https://startupper.totalenergies.com/en/juries/juZ4ZRcIbiWuGHuiuYYFhg/participations/13762/vote?order=random

The Startupper Challenge of the year by TotalEnergies is back in 32 African countries for a special edition celebrating the 100th anniversary of the Company!

04/11/2023
03/11/2023

ሜክሲኮ ላይ የከተማችንን ቅንጡ የመኖሪያ አፓርትመንት በ20% ቅድመ ክፍያ ብቻ እየሸጥን ነው _ 3 ግዙፍ ፕሮጀክቶችን በቃላችን አስረክበናል አሁን ደግሞ ከሰማይ ጠቀሱ G+115 ህንፃ አጠገብ እጅግ ዘመናዊ የመኖርያ አፓርትመንት እየገነባን ነው .... ፈጥነው ይደውሉ

በሁለት ዓመት ከ6 ወር የሚረከቡት ! በ 7 ዙር ከፍለው የሚጨርሱት የከተማችን ቅንጡ የመኖርያ አፓርትመንት

ለመኖሪያ እና ለኢንቨስትመንት ትክክለኛ ምርጫ !

ᴛʏᴘᴇ ᴀ | 85.2 sǫᴍ | ባለ አንድ መኝታ
ᴛʏᴘᴇ ʙ | 147.5 sǫᴍ | ባለ ሁለት መኝታ

በመዲናዋ የኢንቨስትመንት እና ፋይናንሻል ማዕከል ሜክሲኮ ላይ እየገነባን ነው !

በዙርያው
G+115 - ከገበሬው ታወር G+64 - የኦሮምያ ህብረት ስራ ባንክ ዋናው መስርያ ቤት G+60 - አቢሲኒያ ባንክ ዋናው መስርያ ቤት G+55 - ብርሃን ባንክ ዋናው መስርያ ቤት G+50 - የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋናው መስርያ ቤት ህብረት ባንክ ዋናው መስርያ ቤት ንብ ባንክ ዋናው መስርያ ቤት ዘመን ባንክ ዋናው መስርያ ቤት G+36 _ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሀይል ዋናው መስርያ ቤት መርካቶ አፍሪካ ህብረት የፌደራል ፓሊስ ዋናው መስርያ ቤት
......... ᴘᴀʏᴍᴇɴᴛ ᴘʟᴀɴ | የአከፋፈል ሁኔታ ..........

1sᴛ ᴘᴀʏᴍᴇɴᴛ - 20% ᴏɴ sɪgning ᴄᴏɴᴛʀᴀᴄᴛ
2ɴᴅ ᴘᴀʏᴍᴇɴᴛ - 20 % 4ᴛʜ sʟᴀʙ
3ʀᴅ ᴘᴀʏᴍᴇɴᴛ - 20 % 10ᴛʜ sʟᴀʙ
4ᴛʜ ᴘᴀʏᴍᴇɴᴛ - 15 % 15ᴛʜ sʟᴀʙ
5sᴛ ᴘᴀʏᴍᴇɴᴛ - 10% 20ᴛʜ sʟᴀʙ
6ɴᴅ ᴘᴀʏᴍᴇɴᴛ - 10% 24ᴛʜ sʟᴀʙ
7ʀᴅ ᴘᴀʏᴍᴇɴᴛ - 5% ᴅᴇʟɪᴠᴇʀʏ

ᴄᴏɴᴛᴀᴄᴛ : +251910217816


Ғᴏʟʟᴏᴡ ʟᴜxᴜʀʏ ᴀᴅᴅɪs ᴏɴ : ᴛɪᴋᴛᴏᴋ & ɪɴsᴛᴀɢʀᴀᴍ

Sᴜʙsᴄʀɪʙᴇ ᴏɴ : ʏᴏᴜᴛᴜʙᴇ

ʏᴏᴜƦ ᴛƦᴜsᴛᴇᴅ ʟᴜxᴜƦʏ ᴘᴀƦᴛɴᴇƦ

Your Trusted Luxury Partner ! We Rent and Sell Properties ! +251-9-10-21-78-16

03/11/2023

ለጥቂት ዕድለኞች ብቻ _ ከአፍሪካ ረዥሙ ህንፃ አጠገብ : እየተገነባ ያለ እጅግ ዘመናዊ የመኖሪያ አፓርትመንት ! ውስን ቤቶችን ብቻ በ20% ቅድመ ክፍያ በማስታወቂያ ዋጋ እየሸጥን ነው _ ፈጥነው ይደውሉ !

የማስረከቢያ ጊዜ :- 30 ወር

+251910217816
+251945583211

ᴛʏᴘᴇ ᴀ | 85.2 sǫᴍ
ᴛʏᴘᴇ ʙ | 147.5 sǫᴍ
................ ɪɴᴠᴇsᴛᴍᴇɴᴛ & ғɪɴᴀɴᴄɪᴀʟ ᴀʀᴇᴀs .................
G+115 - Kegeberew Tower Headquarters G+64 - Cooperative Bank of Oromia Headquarters G+60 - Berhan Bank Headquarter Headquarters G+60 - Bank Of Abyssinia Headquarters G+50 - Commercial Bank Of Ethiopia Headquarters G+36 _ Ethiopian Electric Utility Mercato African Union Federal Police Headquarters
......... ʙᴜɪʟᴅɪɴɢ ᴀᴍᴇɴɪᴛɪᴇs ..........
Sᴇᴄᴜʀɪᴛʏ ɢᴜᴀʀᴅ Sᴇᴄᴜʀɪᴛʏ ᴄᴀᴍᴇʀᴀ ᴇʟᴇᴠᴀᴛᴏʀ Ʀᴇᴄᴀᴘᴛɪᴏɴ sᴇʀᴠɪᴄᴇ ɢᴀᴛᴇᴅ ᴀᴄᴄᴇss Sᴛᴀɪʀ ᴄᴀsᴇ Ғɪʀᴇ ᴀʟᴀʀᴍ ᴘᴜʙʟɪᴄ ᴀᴅʀᴇss ᴅɪsᴀʙʟᴇ ᴀᴄᴄᴇss ᴡᴀᴛᴇʀ ʀᴇsᴇʀᴠɪᴏʀ ᴛᴀɴᴋᴇʀ
......... ᴘᴀʏᴍᴇɴᴛ ᴘʟᴀɴ | የአከፋፈል ሁኔታ ..........

1sᴛ ᴘᴀʏᴍᴇɴᴛ - 20% ᴏɴ sɪgning ᴀɢʀᴇᴇᴍᴇɴᴛ
2ɴᴅ ᴘᴀʏᴍᴇɴᴛ - 20 % 4ᴛʜ sʟᴀʙ
3ʀᴅ ᴘᴀʏᴍᴇɴᴛ - 20 % 10ᴛʜ sʟᴀʙ
4ᴛʜ ᴘᴀʏᴍᴇɴᴛ - 15 % 15ᴛʜ sʟᴀʙ
5sᴛ ᴘᴀʏᴍᴇɴᴛ - 10% 20ᴛʜ sʟᴀʙ
6ɴᴅ ᴘᴀʏᴍᴇɴᴛ - 10% 24ᴛʜ sʟᴀʙ
7ʀᴅ ᴘᴀʏᴍᴇɴᴛ - 5% ᴅᴇʟɪᴠᴇʀʏ

ᴄᴏɴᴛᴀᴄᴛ : +251910217816
: +251945583211

ᴠɪsɪᴛ : ᴡᴡᴡ.ʟᴜxᴜʀʏᴀᴅᴅɪs.ᴄᴏᴍ
Ғᴏʟʟᴏᴡ ᴏɴ : ᴛɪᴋᴛᴏᴋ & ɪɴsᴛᴀɢʀᴀᴍ
Sᴜʙsᴄʀɪʙᴇ ᴏɴ : ʏᴏᴜᴛᴜʙᴇ

ʏᴏᴜƦ ᴛƦᴜsᴛᴇᴅ ʟᴜxᴜƦʏ ᴘᴀƦᴛɴᴇƦ

Your Trusted Luxury Partner ! We Rent and Sell Properties ! +251-9-10-21-78-16

በመዲናዋ ፀሀይ መውጫ ተገንብቶ ለሽያጭ በቀረበው እጅግ ዘመናዊ የመኖሪያ መንደር የቤት ባለቤት ይሁኑ _ 204 እና 284 ካሬ ሜትር ስፋት ያላቸው G+2+Terrace ቤቶች | 153 ካሬ ሜት...
25/08/2023

በመዲናዋ ፀሀይ መውጫ ተገንብቶ ለሽያጭ በቀረበው እጅግ ዘመናዊ የመኖሪያ መንደር የቤት ባለቤት ይሁኑ _ 204 እና 284 ካሬ ሜትር ስፋት ያላቸው G+2+Terrace ቤቶች | 153 ካሬ ሜትር ስፋት ያላቸው ባለ 3 መኝታ አፓርታማዎች በአንድ መንደር !

284 ካሬ ሜትር | G+2+Terrace ቤት
204 ካሬ ሜትር | G+2+Terrace ቤት
153 ካሬ ሜትር | ባለ 3 መኝታ አፓርታማዎች


Click The Link To Follow and Watch Videos On TikTok : https://www.tiktok.com/

ለቀጠሮ እንዲሁም ለመግዛት ሲወስኑ ይደውሉ

+2519-10-21-78-16
+251-9-45-58-32-11

06/08/2023

Watch, follow, and discover more trending content.

Watch This !
21/07/2023

Watch This !

Watch, follow, and discover more trending content.

Episode 1 - የኑሮ ደረጃዎን የሚመጥን          #251910217816Subscribe & Watch On YouTube
18/07/2023

Episode 1 - የኑሮ ደረጃዎን የሚመጥን

#251910217816
Subscribe & Watch On YouTube

Watch, follow, and discover more trending content.

17/07/2023

መሀል ቦሌ ላይ የኑሮ ደረጃዎን የሚመጥን ቅንጡ የመኖርያ አፓርትመንት _ በ50% ቅድመ ክፍያ _ ቀሪውን በ6 ወር ከፍለው ይረከቡ _ ውስን ቤቶችን ብቻ እየሸጥን ነው !

ᴛʏᴘᴇ ᴀ | 149 sǫᴍ
ᴛʏᴘᴇ ʙ | 192 sǫᴍ
ᴛʏᴘᴇ ᴄ | 200 sǫᴍ
ᴛʏᴘᴇ ᴅ | 160 sǫᴍ
........................ ᴛʏᴘᴇ ᴀ .........................

2 ʙᴇᴅʀᴏᴏᴍ + 1 ᴍᴀɪᴅs ʀᴏᴏᴍ
ᴛᴏᴛᴀʟ ɢʀᴏss ᴀʀᴇᴀ | 149.36 sǫᴍ
ቅድመ ክፍያ - ከ 16,429,600 ጀምሮ
................ Ғᴜɴᴄᴛɪᴏɴᴀʟ ᴀʀᴇᴀs .................
ʟɪᴠɪɴɢ & ᴅɪɴɴɪɴɢ ᴀʀᴇᴀ ᴏᴘᴇɴ ᴋɪᴛᴄʜᴇɴ ᴍᴀsᴛᴇʀ ʙᴇᴅʀᴏᴏᴍ ᴍᴀsᴛᴇʀ ʙᴀᴛʜ ʀᴏᴏᴍ ʙᴇᴅʀᴏᴏᴍ ᴄᴏᴍᴍᴏɴ ʙᴀᴛʜ ʀᴏᴏᴍ ᴍᴀɪᴅs ʀᴏᴏᴍ ʙᴀʟᴄᴏɴʏ ( ʟɪᴠɪɴɢ ᴅɪɴɴɪɴɢ ʀᴏᴏᴍ ) ᴄᴏʀʀɪᴅᴏʀ
........................ ᴛʏᴘᴇ ʙ .........................

3 ʙᴇᴅʀᴏᴏᴍ + 1 ᴍᴀɪᴅs ʀᴏᴏᴍ
ᴛᴏᴛᴀʟ ɢʀᴏss ᴀʀᴇᴀ :- 192.1 sǫᴍ
ቅድመ ክፍያ - ከ 21,131,000 ጀምሮ
................ Ғᴜɴᴄᴛɪᴏɴᴀʟ ᴀʀᴇᴀs .................
ʟɪᴠɪɴɢ & ᴅɪɴɴɪɴɢ ᴀʀᴇᴀ ᴏᴘᴇɴ ᴋɪᴛᴄʜᴇɴ ᴍᴀsᴛᴇʀ ʙᴇᴅʀᴏᴏᴍ ᴍᴀsᴛᴇʀ ʙᴀᴛʜ ʀᴏᴏᴍ 2 ʙᴇᴅʀᴏᴏᴍ ᴄᴏᴍᴍᴏɴ ʙᴀᴛʜ ʀᴏᴏᴍ ɢᴜᴇsᴛ ʙᴀᴛʜ ʀᴏᴏᴍ ᴍᴀɪᴅs ʀᴏᴏᴍ ʟᴀᴜɴᴅʀʏ ʀᴏᴏᴍ ʙᴀʟᴄᴏɴʏ ( ʟɪᴠɪɴɢ ᴅɪɴɴɪɴɢ ʀᴏᴏᴍ ) ᴄᴏʀʀɪᴅᴏʀ
........................ ᴛʏᴘᴇ ᴄ .........................

3 ʙᴇᴅʀᴏᴏᴍ + 1 ᴍᴀɪᴅs ʀᴏᴏᴍ
ᴛᴏᴛᴀʟ ɢʀᴏss ᴀʀᴇᴀ :- 200.53 sǫᴍ
ቅድመ ክፍያ - ከ 22,058,300 ጀምሮ
................ Ғᴜɴᴄᴛɪᴏɴᴀʟ ᴀʀᴇᴀs .................
ʟɪᴠɪɴɢ & ᴅɪɴɴɪɴɢ ᴀʀᴇᴀ ᴏᴘᴇɴ ᴋɪᴛᴄʜᴇɴ ᴍᴀsᴛᴇʀ ʙᴇᴅʀᴏᴏᴍ ᴍᴀsᴛᴇʀ ʙᴀᴛʜ ʀᴏᴏᴍ 2 ʙᴇᴅʀᴏᴏᴍ ᴄᴏᴍᴍᴏɴ ʙᴀᴛʜ ʀᴏᴏᴍ ɢᴜᴇsᴛ ʙᴀᴛʜ ʀᴏᴏᴍ ᴍᴀɪᴅs ʀᴏᴏᴍ ʟᴀᴜɴᴅʀʏ ʀᴏᴏᴍ ʙᴀʟᴄᴏɴʏ ( ʟɪᴠɪɴɢ ᴅɪɴɴɪɴɢ ʀᴏᴏᴍ ) ʙᴀʟᴄᴏɴʏ ( ᴍᴀsᴛᴇʀ ʙᴇᴅʀᴏᴏᴍ ) ʙᴀʟᴄᴏɴʏ ( ʙᴇᴅʀᴏᴏᴍ 2 ) ᴄᴏʀʀɪᴅᴏʀ
........................ ᴛʏᴘᴇ ᴅ .........................

2 ʙᴇᴅʀᴏᴏᴍ + 1 ᴍᴀɪᴅs ʀᴏᴏᴍ
ᴛᴏᴛᴀʟ ɢʀᴏss ᴀʀᴇᴀ :- 160.40 sǫᴍ
ቅድመ ክፍያ - ከ 17,644,000 ጀምሮ
................ Ғᴜɴᴄᴛɪᴏɴᴀʟ ᴀʀᴇᴀs .................
ʟɪᴠɪɴɢ & ᴅɪɴɴɪɴɢ ᴀʀᴇᴀ ᴏᴘᴇɴ ᴋɪᴛᴄʜᴇɴ ᴍᴀsᴛᴇʀ ʙᴇᴅʀᴏᴏᴍ ᴍᴀsᴛᴇʀ ʙᴀᴛʜ ʀᴏᴏᴍ ʙᴇᴅʀᴏᴏᴍ ᴄᴏᴍᴍᴏɴ ʙᴀᴛʜ ʀᴏᴏᴍ ɢᴜᴇsᴛ ʙᴀᴛʜ ʀᴏᴏᴍ ᴍᴀɪᴅs ʀᴏᴏᴍ ʟᴀᴜɴᴅʀʏ ʀᴏᴏᴍ ʙᴀʟᴄᴏɴʏ ( ʟɪᴠɪɴɢ ᴅɪɴɴɪɴɢ ʀᴏᴏᴍ ) ᴄᴏʀʀɪᴅᴏʀ
......... ᴘᴀʏᴍᴇɴᴛ ᴘʟᴀɴ | የአከፋፈል ሁኔታ ..........

1sᴛ ᴘᴀʏᴍᴇɴᴛ - 50% ᴏɴ sɪgning ᴀɢʀᴇᴇᴍᴇɴᴛ
2ɴᴅ ᴘᴀʏᴍᴇɴᴛ - 25 % ᴀғᴛᴇʀ 3 ᴍᴏɴᴛʜ
3ʀᴅ ᴘᴀʏᴍᴇɴᴛ - 20 % ᴀғᴛᴇʀ 6 ᴍᴏɴᴛʜ
4ᴛʜ ᴘᴀʏᴍᴇɴᴛ - 5 % ᴏɴ ᴅᴇʟɪᴠᴇʀʏ

ᴄᴏɴᴛᴀᴄᴛ : +251910217816
: +251945583211

ᴠɪsɪᴛ : ᴡᴡᴡ.ʟᴜxᴜʀʏᴀᴅᴅɪs.ᴄᴏᴍ
Ғᴏʟʟᴏᴡ ᴏɴ : ᴛɪᴋᴛᴏᴋ & ɪɴsᴛᴀɢʀᴀᴍ
Sᴜʙsᴄʀɪʙᴇ ᴏɴ : ʏᴏᴜᴛᴜʙᴇ

ʏᴏᴜƦ ᴛƦᴜsᴛᴇᴅ ʟᴜxᴜƦʏ ᴘᴀƦᴛɴᴇƦ

Your Trusted Luxury Partner ! We Rent and Sell Properties ! +251-9-10-21-78-16

Address

Lideta Condominium House Number 054 045
Addis Ababa
2445

Opening Hours

Monday 02:00 - 18:30
Tuesday 02:00 - 18:30
Wednesday 02:00 - 18:30
Thursday 02:00 - 18:30
Friday 02:00 - 18:30
Saturday 02:00 - 18:30

Telephone

+251910217816

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Luxury Addis posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Luxury Addis:

Share

Category