Addis Luxury Living

Addis Luxury Living Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Addis Luxury Living, Real Estate, Addis Ababa.

Luxury compound apartments in Addis Ababa
1–4 Bedroom Premium Homes
Bole • Wello Sefer •
with modern amenities
DM for Tours, Prices & Investment Options
🤳+2519 83 02 05 52

08/06/2026

🔥 ቀድመው ለሚመጡ 10 ገዥዎች ብቻ የዋጋ ቅናሽ ተዘጋጅቷል!

👉መሃል ከተማ ወሎ ሰፈር የሚገኘው፦ በቦሌ ላይ የመጀመሪያው እና ብቸኛው ኮምፓውንድ ግቢያችን በከፍተኛ ጥራት እና በልዩ ዲዛይን የተገነቡ ዘመናዊ አፓርትመንቶች

🏡 ከ94 እስከ 216 ካሬ
ከባለ1- 4 መኝታ

👉95% የተገነቡ ካርታ ያላቸው ቤቶች

✅169 ካሬ ባለ 2 መኝታ
✅201ካሬ ባለ 3 መኝታ

የሰራተኛ ክፍል( የራሱ ሻወር ሽንት ቤት ያለው) እና ላውንደሪ ቦታ ያለው

👉 80% የተገነቡ ቤቶች የተናጥል ካርታ ያለው

✅ 94ካሬ ........ባለ 1መኝታ
✅144ካሬ, 145 ካሬ .....ባለ 2 መኝታ
✅150ካሬ .......ባለ 3 መኝታ
✅214ካሬ , 216 ካሬ .....ባለ 4 መኝታ

👉 60% የተገነቡ ቤቶች

✅ 94ካሬ ........ባለ 1መኝታ
✅144ካሬ, 145 ካሬ .....ባለ 2 መኝታ
✅150ካሬ .......ባለ 3 መኝታ
✅214ካሬ , 216 ካሬ .....ባለ 4 መኝታ

👉🏾 20% የተገነቡ ቤቶች

✅ 94ካሬ ........ባለ 1መኝታ
✅144ካሬ, 145 ካሬ .....ባለ 2 መኝታ
✅150ካሬ .......ባለ 3 መኝታ
✅214ካሬ , 216 ካሬ .....ባለ 4 መኝታ

👉🏾በ2 ወር፣ በ1አመት፣ በ1አመት ከ6 ወር
በ3አመት ወር የሚረከቧቸው አማራጮች

📍 ከ1ኛ ፎቅ ጀምሮ የሚገኝ
✨ የተመረጠ ምቹ መኖሪያ ከሙሉ አገልግሎቶች ጋር

👉 ለምን ይመርጡናል ?

✅ ከተማ መካከል የተሟላ የህይወት ዘይቤ
✅ደህንነቱ የተጠበቀ ግቢ
✅ተመጣጣኝ ዋጋና አመቺ አከፋፈል
✅በከፍተኛ ፍጥነትና ጥራት እየተገነባ ያለ
✅የተዋቡ የቤት ዲዛይኖችና አማራጮች

✨ በcompound ዉስጥ የሚገኙ
የጋራ መገልገያዎች

✔️ ዘመናዊ ጂም (Gym)
✔️ የሩጫ መንገድ (Running Track)
✔️ ስቲም & ሳውና
✔️ የመዋኛ ገንዳ (Swimming Pool)
✔️ የልጆች ወጫወቻ
💡 ለመኖሪያ + ለኢንቨስትመንት በጣም ተመራጭ!

📞 09 02 95 94 63
09 39 37 06 32
ዛሬ ይደውሉ / መልዕክት ያስቀምጡ ቦታዎን አሁን ያስይዙ!

የጊዩን ጋዝና በረኪና እህት ኩባንያ
ጊዩን ሪል እስቴት!



#ቦሌ

15/05/2026

✨ ቦሌ ላይ ህይወትህን የሚቀይር እድል...

🏗️ 98%,85, 60 እና 20%% የተገነባ – ፕሮጀክቱ በፍጥነት እየተጠናቀቀ ነው
⏳ ከ2ወር -3አመት የመረከቢያ ጊዜ ውስጥ ይረከባል
👉 በ20% ቅድመ ክፍያ ብቻ
🛏️ 1 እስከ 4 Bedroom options

Imagine this…
🌇 ከፍተኛ እይታ
🌿 ዝግ እና ደህንነት ያለው compound
🚗 ዘመናዊ ፓርኪንግ
🚀 ዛሬ የተገዛህ= ነገ ትልቅ ትርፍ
✨ Modern design
✨ Spacious living room
✨ Secure compound living
✨ Prime Location – Bole, Wollo Sefer
Don’t wait — units sell FAST!
🤳0983020552

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Addis Luxury Living posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category