Habtamu Berhanu Real Estate Consultant

Habtamu Berhanu Real Estate Consultant Real Estate Agents Are Not Sellers, They Are Marketers

HOME FOR SALE !
25/06/2023

HOME FOR SALE !

"Location 📍Priceswise 💰"

በመረጡት ቦታ እና በፈለጉት ስፋት ለመኖሪያ ምቹ እንዲሁም ለኢንቨስትመንት አዋጭ የሆኑ ከ200-350 ካሬ ስፋት ቪላ ቤቶች🏘🏘🏘፣ የንግድ ሱቆች 🏪🏬 ፣ ከባለሦስት እሰከ ፔንትሃውስ (Penthouse) 🏤 🏣አፓርትመንት በአሳማኝ ፣በተራዘመ የክፍያ አማራጭ እና የባንክ ብድር በተመቻቸላቸው ቦሌ ፍላሚንጎ፣ ወሎ ሰፈር ፣ ቦሌ ኤርፖርት ፣ ቦሌ ቡልቡላ ፣ ልደታ ፣ ለቡ መብራት ኃይል ፣ዓለምገና እና አረርቲ ሳይቶች ላይ የመኖሪያ ቤት እና የሱቅ ባለቤት ይሁኑ።
⚠️⚠️⚠️
በውቅር ትሬዲንግ ዌብሳይት በተዘጋጀው መጠይቅ ፍላጎትዎን ያጋሩን!!!
https://wiqir.com
ለበለጠ መረጃ
Telegram https://t.me/wiqirtrading
Email [email protected]
Linkedin https://www.linkedin.com/in/wiqir-trading-wiqir-9b423b261/
YouTube https://www.youtube.com//
Tweeter https://twitter.com/WiqirTrading
Tiktok https://www.tiktok.com/
ሳይት ለመጎብኘት እና ቢሮ ለመምጣት
📞 0926 92 32 45
📞 0923 94 00 94
📞 0911 76 71 00
📞 0913 21 64 46

በሁሉም ዘርፍ ልምድ ያላቸው አማካሪዎች አስፈላጊ ስለመሆናቸው...እንደ ግለሰብ፣እንደ ቤተሰብም ይሁን እንደአገር በየትኛውም ዘርፍ ውሳኔዎችን ከመወሰናችን በፊት በዘርፉ በተግባራዊ ልምምድ ተፈ...
13/06/2023

በሁሉም ዘርፍ ልምድ ያላቸው አማካሪዎች አስፈላጊ ስለመሆናቸው...

እንደ ግለሰብ፣እንደ ቤተሰብም ይሁን እንደአገር በየትኛውም ዘርፍ ውሳኔዎችን ከመወሰናችን በፊት በዘርፉ በተግባራዊ ልምምድ ተፈትነው ያለፉ ግለሰቦችንም ይሁን ተቋማት ማማከር ይበጃል። በአገራችን በግብርና፣ በጤና፣በትምህርት፣ በምህንድስና፣ በንግድ፣ በሪል እስቴት ልማት ግብይትና አስተዳደር እና መሰል ዘርፎች የካበተ ልምድ ያላቸው ግለሰቦችና ድርጅቶች አሉ። ማንኛውም ሰው በሁሉም ዘርፍ ብቁ ባለሙያ ሊሆን አይችልምና የልምድ ማነስ ያጋጠመው እንደሆነ አማካሪዎች መጠቀም ብልህነት ነው። ልምድ ያላቸውን አማካሪዎች መጠቀም በምንወስናቸው ውሳኔዎችም ይሁን በምንሰራቸው ስራዎች የሚኖረው አስተዋጽኦ ጉልህ ነው።

በዛሬው ፅሁፌ በዋናነት በሪልእስቴት ዘርፍ ውስጥ ልምድ ያላቸውን አማካሪዎች መጠቀም የሚያስፈልግባቸውን ዋና ዋና ምክንያቶች እና ከአማካሪዎች ስለሚጠበቁ ኃላፊነቶች ለመዳሰስ እሞክራለሁ።
እንደሚታወቀው የሪልእስቴት ዘርፍ ለአዲስ መጤዎች/New entries ውስብስብ እና ግራ የሚያጋባ መስክ ሊሆን ይችላል።በዚህ ጊዜ አማካሪዎች ከጎናችን መኖራቸው ከብዙ ወጭና ብስጭት እንዲሁም ኪሳራ ይታደጉናል።
የሪል እስቴት አማካሪዎች የትኞቹ ንብረቶች የበለጠ ትርፋማ እንደሆኑ ምክር ከመስጠት የበለጠ ብዙ ስራዎችን እንዲሰሩ ይጠበቃል።
ጥሩ የሪል እስቴት አማካሪ ትርፋማ ፣ ረጅም ጊዜ ያለው እና ከጠቅላላ ፖርትፎሊዎ/Portfolio ግቦችዎ ጋር የሚስማማ ንብረት መግዛትዎን የሚያረጋግጥ መረጃና ተሞክሮ ማቅረብ መቻል አለበት። አንድ የሪል እስቴት አማካሪ ግለሰብ/ድርጅት የሚከተሉትን ዋና ዋና ስራዎች መከወን አለበት።
1. የገበያ ጥናቶች/Market studies
የንብረቶችን አቅርቦትና ፍላጎት ለመተንበይ ዋጋዎችን፣ስነ ሕዝብ እና አካባቢን የሚመለከቱ ጥናቶችን አጥንቶ ማቅረብ ይኖርበታል።
2. የገበያ አቅም ጥናቶች/Marketability studies
በአሁኑ እና ወደፊት የገበያ ሁኔታዎች አንድ ንብረት እንዴት እንደሚወደድ፣ እንደሚሸጥ ወይም እንደሚከራይ የሚያሳዩ ጥናቶችንም ያቀርባል።
3. የአዋጭነት ትንተና/Feasibility Analysis
ንብረቶች እንደባለሃብት/አልሚ ግቦችዎን ለማሳካት ይረዳዎት እንደሆነ ይተነትናል/ይመረምራል።
4. የኢንቨስትመንት ትንተና/ Investment Analysis ንብረቱ ለባለሃብቱ ጥሩ የረጅም ጊዜ ኢንቨስትመንት መሆኑን ይተነትናል።
5. በአሁኑ ገበያ እና የወደፊት ትንበያዎች በመመርኮዝ የከፍተኛ እና ምርጥ አጠቃቀም ትንተና ይሰራል/Highest and Best use analysis
6. የኢንሹራንስ ዋጋ/Insurance valuation ንብረቶቹ ከኢንሹራንስ በታች ወይም በላይ እንዳልሆኑ ለማረጋገጥ የአሁኑን የመድን ዋስትና ይመረምራል።
7. የሊዝ እና ወጭ ትንተና/ Lease and cost analysis
የሊዝ ጥቅምና ጉዳቱን ንብረቶችን ከመግዛት ጋር ያወዳድራል።
8. በአጠቃላይ የሪል እስቴት ልማት ፕሮጀክቱን፣ ግብይቱን እና አስተዳደሩን ይከታተላል ለውሳኔ የሚረዱ ምክረ ኃሳቦችንም ያቀርባል።

ለማንኛውም የሪል እስቴት ዘርፍ የማማከር አገልግሎት በዘርፉ በተግባር ተፈትነውና በስለው በወጡ ባለሙያዎች ከተቋቋመው እና ከብዙ ሪል እስቴቶች ጋር እየሰራ ካለው አንጋፋ ጅርጅት ውቅር ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል ማህበር ጋር መመካከርዎን አይርሱ።

www.wiqirtrading plc.com
¶0926923145
¶0923277871
¶0910620875

Wiqir Trading Plc
07/06/2023

Wiqir Trading Plc

🌇የሪል-እስቴት እና የባለድርሻ አካላት     የግንኙነት መድረክ🌇 🔥 Real Estate  and Stakeholders Networking Event 🔥============================...
14/02/2023

🌇የሪል-እስቴት እና የባለድርሻ አካላት የግንኙነት መድረክ🌇
🔥 Real Estate and Stakeholders Networking Event 🔥
================================
የካቲት 11/2015 ዓ.ም
ቅዳሜ ከቀኑ7:00 -11:30 ድረስ
🏙 አድራሻ ፦ ቦሌ በሳፋየር አዲስ ሆቴል
በውቅር ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ ለሁላችን ስኬት የተዘጋጀ ልዪ የግንኙነት መድረክ
🔥 በእዚህ Networking Event ላይ እነማን ይሳተፉሉ ?
፩ . የሪል እስቴት አልሚዎች
፪ . የሪል እስቴት የሽያጭ እና ግዢ አማካሪዎች
፫ . የኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጮች
፬ . የግንባታ ዕቃ አቅራቢዎች እና አምራቾች
፭ . በፉይናንስ ኢንዱስትሪ የተሰማሩ ባንኮችና እና ኢንሹራንሶች
፮ . በተለያዩ የስራ ዘርፎች ላይ የተሰማሩ ምሁራን ይሳተፋሉ

®️ ከእዚህ በታች የተቀመጠው ቅፅ "የሪል እስቴት እና የባለድርሻ አካላት የግንኙነት መድረክ" በሚል ርዕስ የካቲት 11/ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ 7፡00 – 11፡30 ድረስ በውቅር ትሬዴንግ ኃ/የተ/የግል ማኅበር በሚዘጋጀው ኩነት(Event ) ላይ ለመገኘት እና ለመሳተፍ ለምትፈልጉ የተዘጋጀ የመመዝገቢያ ቅፅ ነውና ቀድመው በመመዝገብ የዕድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ ዘንድ ተጋብዘዋል ፡፡
https://wiqir.com/wp/event-registration-this-real-estate-event-is-organized-by-wiqir-trading-plc-titled-a-communication-platform-for-real-estate-stakeholders-on-feb-182023/

የድርጅታችንን ድህረገጽ ይጎብኙ
👉 https://wiqir.com/wp/
የYouTube ቻናላችንን subscribe በማድረግ በአብሮነት ወደ ስኬት መንገዳችን እንትመም
👉 https://youtube.com/
የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ
👉 https://t.me/wiqirtrading
ለበለጠ መረጃ 📲 0926923145
📲 0913216446
📲 0931916062
📲 0923940094
📲 0910620875

13/01/2023

በስካይ ላይት ሆቴል ከተካሄደው 5ኛው ኢት ሪል እስቴት ኤክስፖ የተቀነጨበ
25/12/2022

በስካይ ላይት ሆቴል ከተካሄደው 5ኛው ኢት ሪል እስቴት ኤክስፖ የተቀነጨበ

አቡቀለምሲስ የሪል እስቴት ሽያጭ ማሰልጠኛ ተቋም ጥቅምት 5, 2015 ዓ.ም ያስመረቃቸው የ10ኛ ዙር 115  ተመራቂ ተማሪዎች የማስታወሻ ፎቶ !                             ...
20/10/2022

አቡቀለምሲስ የሪል እስቴት ሽያጭ ማሰልጠኛ ተቋም ጥቅምት 5, 2015 ዓ.ም ያስመረቃቸው የ10ኛ ዙር 115 ተመራቂ ተማሪዎች የማስታወሻ ፎቶ !

**** የማይከፈልበት የመረጃ ጥቆማ ****

#የ11ኛ ዙር ምዝገባ ተጀምሯል ቦታው ሳይሞላ ተመዝግበው የእውቀት አዳማስዎን በማስፋት ኪሶትንም ሞላ በማድረግ በሰፊው የሪል እስቴት ዘርፍ ውስጥ የራስዎትን የሚታይ አሻራ ያስቀምጡ ዘንድ ዝግጅቱን ጨርሶ እርሶዎን እየጠበቅዎት ነዋና ወስን ብሬክስ ህንፃ 4ኛ ፎቅ ላይ የሚገኘውን አቡቀለምሲስ ሪል እስቴት ሽያጭ ማሰልጠኛ ተቋም በመጎብኘት በብዙ ያትርፉ ።

 #እውነተኛ የቤት ገዢ ኖዎት.....?  እንግዲያውስ ይህን  ዓይን ሙልት ፥ ልብን ያዝ የሚያደርገውን ለመኖር ተመራጭ እና ውብ በሆነው አለም ባንክ  ውስጥ የሚገኘውን ቅንጡ ፦🏣  G+2 🏣 ...
07/10/2022

#እውነተኛ የቤት ገዢ ኖዎት.....? እንግዲያውስ ይህን ዓይን ሙልት ፥ ልብን ያዝ የሚያደርገውን ለመኖር ተመራጭ እና ውብ በሆነው አለም ባንክ ውስጥ የሚገኘውን ቅንጡ ፦
🏣 G+2
🏣 ቴራስ ያለው
🏣 150 ካሬ ላይ ጽድት ብሎ የተሰራ
💰 60,000 ብር ገቢ ያለው
💰23 ሚ መጠነኛ ድርድር ያለው
☎️ 0923940094/0923277871 ይደውሉ

Baga ayyaana Irrecha !!
30/09/2022

Baga ayyaana Irrecha !!

ዘርፉ ከዚህም በላይ ቅድመ ሁኔታዎች የሚያስፈልጉት ብዙ ቀዳዳዎች አሉትና በደንብ ይታሰብበት ።
30/09/2022

ዘርፉ ከዚህም በላይ ቅድመ ሁኔታዎች የሚያስፈልጉት ብዙ ቀዳዳዎች አሉትና በደንብ ይታሰብበት ።

መልካም የመስቀል በዓል !
26/09/2022

መልካም የመስቀል በዓል !

Address

Addis Ababa

Telephone

0923940094

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Habtamu Berhanu Real Estate Consultant posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Habtamu Berhanu Real Estate Consultant:

Share

Category