Zema Property Valuation & Management

Zema Property Valuation  & Management የንብረት ግምት ጥቅም፦ ለታክስ ተቀናናሽ ለመማስያዝ፤ለፍ/ቤ?

10/09/2024

🌻❝እነሆ፥ ክረምቱ ዐለፈ፥ ዝናሙም አልፎ ሄደ፤ አበባ በምድር ላይ ታየ፥ የመከርም ጊዜ ደረሰ፡፡❞🌻
መሓ. ፪፥፲፪
🌻✟✾❁❀እንኳን ከዘመነ ዮሐንስ ወደ ዘመነ ማቴዎስ አሸጋገረን! ❀❁✾✟🌻
መልካም በዓል!

04/05/2024
ሆሣዕና በዓርያም
28/04/2024

ሆሣዕና በዓርያም

ዒድ ሙባረክ
10/04/2024

ዒድ ሙባረክ

እንኳን አደረሳችሁ
07/01/2024

እንኳን አደረሳችሁ

የቤት ሽያጭ ዋጋ ታክስ ይፉ ሆነበአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ውስጥ ከዚህ ቀደም የቤት ግብይትን ዋጋ በተመለከተ ይቀርብ የነበረው የሽያጭ ውል ወቅቱን እና እውነታውን ያላገናዘበ እንዲሁም የ...
18/07/2023

የቤት ሽያጭ ዋጋ ታክስ ይፉ ሆነ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ውስጥ ከዚህ ቀደም የቤት ግብይትን ዋጋ በተመለከተ ይቀርብ የነበረው የሽያጭ ውል ወቅቱን እና እውነታውን ያላገናዘበ እንዲሁም የመንግስትን ጥቅም የሚያሳጣ መሆኑ ይታወቃል፡፡

በመሆኑም ይህንን መነሻ በማድረግ የከተማ አስተዳደሩ የጥናት ቡድን በማቋቋም ወቅታዊ የቤት ሽያጭ ዋጋ አስጠንቶ ያጠናቀቀ ስለሆነ ይህንኑ ጥናት ከዚህ ቀደም ባለው መመሪያና አሰራር መሰረት ማለትም የካፒታል ክፍያን፣ የቴንብር ቀረጥ እና አሹራ ክፍያ ከጠቅላላ የቤቱ ዋጋ በፐርሰንት ተሰልቶ በጥናቱ መሰረት ይህ ደብዳቤ ወጪ ከሆነበት ቀን ሰኔ 8/2ዐ15 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ እንድታርጉ እያሳሰብን የተጠናውን ጥናት 3 ገፅ አባሪ ከዚህ መሽኛ ደብዳቤ ጋር ተልኳል።

መልካም በዓል
18/04/2023

መልካም በዓል

04/02/2023

በቤተክርስቲያናችን ላይ የተነሳው ስሁት መንፈስ እስኪሸነፍ ድረስ ሁላችንም በፀሎት እንትጋ
ትግሉ ከስጋና ደም ጋር አይደለምና መቼም ቢሆን እውነትና አምላክን የያዘ አይሸነፍምና !

ጃ !

04/02/2023

እግዚኦ ኩነኔከ ሀቦ ለንጉሥ

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Zema Property Valuation & Management posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Zema Property Valuation & Management:

Share