19/08/2026
የህልምዎ ቤት ብስራተ ገብርኤል
በአዲስ አበባ እጅግ ተፈላጊ ከሆኑ አካባቢዎች አንዱ በሆነው ብስራተ ገብርኤል፣ ከደቡብ አፍሪካ ኤምባሲ አቅራቢያ የሚገኝ ዘመናዊ የመኖሪያ ፕሮጀክት እየተገነባ ይገኛል።
ለቤተሰብ ምቹ፣ ለኢንቨስትመንት አትራፊ እና ለዘመናዊ ኑሮ የተመቹ ባለ 2 እና 3 መኝታ ቤት አፓርታማዎች አሁን በሽያጭ ይገኛሉ።
ባለ 2 መኝታ
130 m2 እና 145 m2
ባለ 3 መኝታ
163 m2 እና 191 m2
በ15% ቅድመ ክፍያ ብቻ ቤትዎን ያስይዙ!
✔ በእያንዳንዱ ወለል 4 አፓርታማዎች ብቻ
✔ ዘመናዊ ሊፍቶች
✔ 24 ሰዓት ጥበቃ እና CCTV
✔ የመጠባበቂያ ጀነሬተር
✔ ሰፊ የመኪና ማቆሚያ
የተወሰኑ ቤቶች ብቻ ይገኛሉ። ዋጋው ከመጨመሩ በፊት ዛሬውኑ ያስይዙ
📞 ለበለጠ መረጃ በ 0987434409 ላይ ይደውሉልን ።