Ameha Properties

Ameha Properties Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ameha Properties, Real Estate, Addis Ababa.

01/12/2025
ንግድዎን ለመጀመር የሚከራይ ቦታ እየፈለጉ ነው?እንግዲያውስ ከ5 ካሬ ጀምሮ አማራጭ ያላቸው ከግራውንድ ፍሎር ጀምሮ ያቀረብናቸውን የንግድ ቦታዎች ይጎብኙ📍ለካፌና ሬስቶራንት 📍ለፈርኒቸር ሾሩም...
17/06/2025

ንግድዎን ለመጀመር የሚከራይ ቦታ እየፈለጉ ነው?

እንግዲያውስ ከ5 ካሬ ጀምሮ አማራጭ ያላቸው ከግራውንድ ፍሎር ጀምሮ ያቀረብናቸውን የንግድ ቦታዎች ይጎብኙ

📍ለካፌና ሬስቶራንት
📍ለፈርኒቸር ሾሩም
📍ለኮፊ ሀውስ
📍ለሱፐር ማርኬት
📍ለህፃናትና አዋቂ አልባሳት
📍ለኤሌክትሮኒክስ ዲስፕሌይ
📍ለቢሮ አግልግሎት የሚሆኑ

አድራሻችን አጎና ሲኒማ ፊት ለፊት

ለተጨማሪ መረጃ +251-911-611-061/+251-910-024-626 ይደውሉ

እንኳን ለአዲሱ አመት 2017 በሰላም አደረሳችሁ!ማረፊያዎትን ለመወሰን ዛሬ ነገ እያሉ ነው? እንግዲያውስ ዛሬውኑ ይወስኑ:: ጠቅላላ ዋጋ ከ 3,750,000 ብር ጀምሮ አማራጭ ያላቸውን ዘመና...
02/09/2024

እንኳን ለአዲሱ አመት 2017 በሰላም አደረሳችሁ!
ማረፊያዎትን ለመወሰን ዛሬ ነገ እያሉ ነው? እንግዲያውስ ዛሬውኑ ይወስኑ::
ጠቅላላ ዋጋ ከ 3,750,000 ብር ጀምሮ አማራጭ ያላቸውን ዘመናዊ አፓርትመንቶች በከተማችን ተመራጭ በሆኑት ላንቻ: መስቀል ፍላወር እና ሳሪስ አደይ አበባ ሳይቶች አዘጋጅተን እየጠበቅንዎት ነው::
ለተጨማሪ መረጃ +2519 96 000000
+2519 11 611061 ይደውሉ::

መልካም አዲስ አመት
አልቲማ ሪል እስቴት

ጠቅላላ ዋጋ በ 3,911,400ብር ብቻ!የአልቲማ ሪል እስቴት ቁጥር 3 ሳይት የሆነውን በሳሪስ አደይ አበባ ጠቅላላ ዋጋ ከ3,911,400 ብር ጀምሮ አማራጭ ያላቸውን ቤቶች በ 10% (391,...
25/07/2024

ጠቅላላ ዋጋ በ 3,911,400ብር ብቻ!

የአልቲማ ሪል እስቴት ቁጥር 3 ሳይት የሆነውን በሳሪስ አደይ አበባ ጠቅላላ ዋጋ ከ3,911,400 ብር ጀምሮ አማራጭ ያላቸውን ቤቶች በ 10% (391,140) ብር ቅድመ ክፍያ የቤት ባለቤት ይሁኑ::

📌ከስቱዲዮ ጀምሮ እስከ 2 መኝታ አማራጭ
📌ቢያሻዎት ለመኖሪያ ወይም ለኢንቨስትመንት
📌እስከ 2 አመት በሚደርስ አከፋፈል
📌ለጎተራ ፣ለቄራ ፣ለላፍቶ አማካኝ ቦታ

ለተጨማሪ መረጃ +251 910 024 626
ይደውሉ::

አልቲማ ሪል እስቴት

📢የማስታወቂያ ዋጋ!የአልቲማ ሪል እስቴት ቁጥር 3 ሳይት የሆነውን በሳሪስ አደይ አበባ ጠቅላላ ዋጋ ከ3,911,400 ብር ጀምሮ አማራጭ ያላቸውን ቤቶች ከ 273,798 ብር ጀምሮ ቅድመ ክፍያ...
03/07/2024

📢የማስታወቂያ ዋጋ!
የአልቲማ ሪል እስቴት ቁጥር 3 ሳይት የሆነውን በሳሪስ አደይ አበባ ጠቅላላ ዋጋ ከ3,911,400 ብር ጀምሮ አማራጭ ያላቸውን ቤቶች ከ 273,798 ብር ጀምሮ ቅድመ ክፍያ ቀሪውን በተራዘመ አከፋፈል ሽያጭ መጀመራችንን ስንገልጽ በ ታላቅ ደስታ ነው::

💥ቁጥር 2 ሳይት በመስቀል ፍላወር ፊኒሺንግ ላይ የደረሱ ካርታ ያለቀላቸው ጥቂት ባለ 2 እና ባለ 3 መኝታ አፓርትመንቶች ፈጥነው በእጅዎ ይስገቡ::

🔑ቁጥር 1 ሳይት በላንቻ ሳይት 1 ዓመት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ አጠናቆ ያስረከባቸውን ውብ እና ዘመናዊ አፓርትመንቶችን ለውድ ደንብኞቹ ከነመሰረተ ልማቱ አጠናቆ አስረክቧል::

ለተጨማሪ መረጃ +2519 96 000000
+2519 63 454647 ይደውሉ::

አልቲማ ሪል እስቴት

መሀል ከተማ ቤት መግዛት አስበዋል?እንግዲያውስ በከተማችን እጅግ ቁልፍ ቦታዎች አንዱ በሆነው መስቀል ፍላወር እጅግ በተመጣጣኝ ዋጋ ያቀረብናቸውን ዘመናዊ አፓርትመንቶች መተው ይጎብኙ:: የተለ...
31/01/2024

መሀል ከተማ ቤት መግዛት አስበዋል?
እንግዲያውስ በከተማችን እጅግ ቁልፍ ቦታዎች አንዱ በሆነው መስቀል ፍላወር እጅግ በተመጣጣኝ ዋጋ ያቀረብናቸውን ዘመናዊ አፓርትመንቶች መተው ይጎብኙ::

የተለያዩ ዮየመንገድ አማራጮች
ለራስ መኖሪያ እንዲሁም ለ ኢንቨስትመንት ተመራጭ
በወለል 4 ቤት ብቻ የያዘ
2 ዘመናዊ ሊፍቶች
ከበቂ የመኪና ማቆሚያ ጋር

ለተጨማሪ መረጃ 0906660711
ይደውሉ

ታላቅ የምስራች ለንግዱ ማህበረሰብ!በ2,950,000 ብር ጠቅላላ ዋጋ የሱቅ ባለቤት መሆን ሲችሉ ለምን በኪራይ ይንገላታሉ?እጅግ በፈጣን እድገት ላይ በሚገኘው ካዛንችስ ንግድዎን በማይጎዳ አከ...
25/12/2023

ታላቅ የምስራች ለንግዱ ማህበረሰብ!
በ2,950,000 ብር ጠቅላላ ዋጋ የሱቅ ባለቤት መሆን ሲችሉ ለምን በኪራይ ይንገላታሉ?

እጅግ በፈጣን እድገት ላይ በሚገኘው ካዛንችስ ንግድዎን በማይጎዳ አከፋፈል የሱቅ ባለቤት ይሁኑ::
ብልሆች ፈጥነው መረጃውን ይወስዳሉ::

ለተጨማሪ መረጃ 0906660711 ይደውሉ

03/11/2023

📍አያት

ባለ 1 መኝታ - 95 ካሬ
ባለ 2 መኝታ - 151 ካሬ
ባለ 3 መኝታ - 182 ካሬ
ተጨማሪ ስቶር ፣ የረዳት ክፍል ፣ ላዉንደሪ ክፍል ያላቸዉ

30% ቅድመ ክፍያ semi finished
ከ 85% በላይ ግንባታው የተጠናቀቀ
በ 1 አመት ከ 6 ወር

📍 ካዛንቺስ

ባለ 1 መኝታ - 88 ካሬ
ባለ 3 መኝታ - 138 ካሬ
ሱቆች ከ 15 ካሬ ጀምሮ

25% ቅድመ ክፍያ full finished
በ2 አመት የሚረከቡት

📍 መስቀል ፍላወር

ባለ 3 መኝታ - 173 ካሬ

10% ቅድመ ክፍያ full finished
በ2 አመት የሚረከቡት

📍4 ኪሎ

ባለ 2 መኝታ - 180 ካሬ
ባለ 3 መኝታ - 213 ካሬ

50% ቅድመ ክፍያ
በ 6 ወር የሚረከቡት

📍 ቡልጋሪያ

ባለ 2 መኝታ - 120 ካሬ
ባለ 3 መኝታ - 190 ካሬ

100% ግንባታው የተጠናቀቀ
50% ቅድመ ክፍያ full finished
75% ከፍለው ገብተው መኖር የሚችሉበት

📍ጋርመንት

ባለ 3 መኝታ - 139 ካሬ

35% ቅድመ ክፍያ semi finished
በ 2 አመት የሚረከቡት

ለበለጠ መረጃ እና ለሳይት ጉብኝት
0906660711
አመሀ የሪል እስቴት ሽያጭ አማካሪ

Real Estate

16/10/2023

📣 📣📣 እንኳን አደረሳችሁ
ይፍጠኑ የቀሩን ጥቂት ቤቶች ናቸው

ቢያሻዎት ለመኖሪያ አልያም ለኢንቨስትመንት የሚያረጉት

በከተማችን አይን ቦታ ላይ የሚገኙ

📍ካዛንቺስ

📍ቡልጋሪያ

📍 4 ኪሎ

📍 መስቀል ፍላወር

ቅድመ ክፍያ ከ 10% ጀምሮ

ከ 1 ወር ጀምሮ የሚረከቡት
አልያም ቀስ እያሉ እየከፈሉ በ 2 አመት የሚረከቡት አማራጭ ያለዉ

👉 ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ የሚረከቡት fullfinished
👉 አሳንሰር ( elevator )
👉 ጀነሬተር
👉 ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆን የተንጣለለ ሰገነት
👉የሰዉነት ማጎልመሻ ( Gym)
👉 የከርሰ ምድር ዉሀ
👉 የእሳት መቆጣጠር
👉 በቂ የመኪና ማቆሚያ ( parking )
👉 የአደጋ ጊዜ መውጫ ( Fire exit )
👉 ቆሻሻ ማስወገጃ ( garbage shooter )

ለበለጠ መረጃ በ 0906660711 ይደውሉልን

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ameha Properties posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category