kasahun Real estate

kasahun Real estate Welcome to our page dedicated to real estate sales! �� We are passionate about connecting

12/09/2023

በዚህ ማለዳ እንደዝ እንድትሉ እፈልጋለው👇
የዕለት የአመት የዘመናትም ጌታ
ለዚህ ካደረስከኝ ዘመኔን ሳትገታ
አቀርብልሃለሁ ምስጋናና እልልታ
🌼🌼🌼
ተስፋችን በአዲሱ ዓመት አይደለም. ነገር ግን ሁሉንም ነገር አዲስ በሚያደርገው ነውና።
🌼🌼🌼
መልካም አዲስ ዓመት ብቻ ሳይሆን መልካም አዲስ ዘመንም እድያደርግላቹ የልብ ምኞቴ ነው::
🌼🌼🌼

ባልንጀሮቼ ግቡ በተራእንጨት ሰብሬ ቤት እስክሰራእንኳን ቤትና የለኝም አጥርእደጅ አድራለሁ ኮከብ ስቆጥር     🌼🌼🌼እንኳን አደረሶት 🌼🌼🌼እርሶ እንጨት አይስበሩ ለፍተው ሰርተው ቆጥበው ወደእ...
05/09/2023

ባልንጀሮቼ ግቡ በተራ
እንጨት ሰብሬ ቤት እስክሰራ
እንኳን ቤትና የለኝም አጥር
እደጅ አድራለሁ ኮከብ ስቆጥር

🌼🌼🌼እንኳን አደረሶት 🌼🌼🌼
እርሶ እንጨት አይስበሩ ለፍተው ሰርተው ቆጥበው ወደእኛ ይምጡ። እኛ ባልንጀሮቾት በተራ ሳይሆን በጋራ የሚስተናገዱበት አቅሞን ያገናዘቡ ቤቶችን ፈልገን አፈላልገን ቤትም አጥርም እንዲኖሮት ኮከቡንም ግቢዎት ውስጥ ሆነው እንዲቆጥሩ እናደርጎታለን።

መልካም አዲስ ዓመት ይሁንልዎ

@0930780681
🌼🌼🌼

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when kasahun Real estate posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category